cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Sebeta Mogle project ⚽️

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
254
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ማስታወቂያ 📍 ስላም የሰበታ ሞግሌ እግር ፕሮጀክት ተጫዋቾች በሙሉ እንደምን አረፈዳችሁ 🔵የዛሬ የትሬሊንግ ሰዓት 9:00 ሰዓት ⌚ማሬ ሜዳ ትብሎ በሚጠራው ሜዳ ትሬሊንጋችንን እጀምራለን ✔️ ማሳሰቢያ ሁሉም ተጨዋች የየራሱን ውሃ ይዞ መምጣት አለበት መልካም ጊዜ⏳ 🙌🙏 #ኮች_ነዋይ #📲 0935574116
Hammasini ko'rsatish...
ማስታወቂያ 🔴 ስላም የሰበታ ሞግሌ እግር ፕሮጀክት ተጫዋቾች በሙሉ እንደምን አረፈዳችሁ 🔵የዛሬ የትሬሊንግ ሰዓት 9:00 ሰዓት ⌚ማሬ ሜዳ ትብሎ በሚጠራው ሜዳ ትሬሊንጋችንን እጀምራለን ✔️ ማሳሰቢያ ሁሉም ተጨዋች የየራሱን ውሃ ይዞ መምጣት አለበት መልካም ጊዜ⏳ 🙌🙏 #ኮች_ነዋይ #📲 0935574116
Hammasini ko'rsatish...
🔴ሰላም የሰበታ ሞግሌ እግርኳስ ፕሮጀክት ተጨዋቾች በሙሉ ⚽️ በነገው teraling ሙሉ የፕሮጀክቱ አባላት የሚታወቅ ስለሆነ ነገ ያልመጣ ተጨዋች በቀጣይ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን 📲  0935574116 coche✔️ 📲 0967434677 capitan✔️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የታዳጊዎች የምልማላ ጥሪ #መቻል u17 👉 https://t.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
Repost from yoni pictures 📸
ራስን ለመቀየር አይረፍድም ሁሌም ቀን አለን እስከነቃን ድረስ አዲስ እድል ተሰጥቶናል selam edruleg ❤️🙏 https://t.me/MareHahu_graphy
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ የሴካፋ ከ17 አመት በታች ውድድር ⌚️FT 🇪🇹 #Ethiopia 0-1 #Somalia 🇸🇴                         ⚽️13' Abdulhafiz 🏟Abebe Bikila Stadium 👉 https://t.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ የኦሮሚያ ዳኞች ማህበር የአካል ብቃት መመዘኛ (ኮፕር ቴስት ) መስከረም 14 - 15 ዓ.ም በ አራት ከተሞች ማለትም በ ✍️ ሻሸመኔ :ጅማ:ነቀምት እና ሰበታ ለ አንደኛ ደረጃ እና ለ ፌደራል ዳኞች የሚሰጥ ይሆናል !!! ✍️ ስለሆነም በዚህ እርከን ላይ ያላችው ዳኞች በተጠቀሰው እለት ከ ጠዋቱ 2:30 በቦታው በመገኘት እንድትወስዶፈዱ ያሳስባል !!! ኩፕር ቴስት በቦታው በመገኘት ያለወሰደ በ 2015 በማንኛው ውድድር ላይ መመራት እንደማይችል ያሳስባሉ ። ✍️ዳጉ የታችኛው ስፖርት እንዲደመጥ ጮክ ብላ ትጮሀለች https://t.me/Dagu_Sport ይቀላቀሉ ይደገፉን !!!
Hammasini ko'rsatish...
👉 ለ16 ኛ ጊዜ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ዋንጫ ከፊታችን መስከረም 7-15/2015 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በስድስ ቡድኖች(የኢትዮጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ለገጣፎ ለገዳዲ) መካከል ይካሔዳል። 👉 ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና በምድብ ሀ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተደልድሏል። 👉 የመጀመሪያውን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ቅዳሜ መስከረም 7/2015 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት ላይ የሚያደርግ ይሆናል 👉 ውድድሩን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ያስተላልፋል 👉 የስታዲየም የመግቢያ ዋጋዎች ፦   ሚስማር ተራ  20 ብር   ካታንጋ 30 ብር   ከማንአንሼ 50 ብር   ጥላፎቅ 100 ብር   ክቡር ትሪቢውን 200 ብር 👉 50% የሚሆነው ጥቅላላ ገቢ ለክለቦች በሽልማት መልክ ይከፋፈላል። 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
Hammasini ko'rsatish...
Repost from yoni pictures 📸
#yonipictures 📸 Call us 0969919548 📲 0969919548 📲 . . . Instagram https://www.instagram.com/p/CiXAh19Iu1k/?igshid=YmMyMTA2M2Y= . . . #wedding #photographyethiopia #yonipictures #weddingideas #travel #streetphotography #film🎬 #birthdayphotography #weddingcard . . . . https://t.me/MareHahu_graphy https://t.me/MareHahu_graphy
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.