uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የሰንበት ት/ቤቱ መልዕክት : ትምህርት እና ወቅታዊ መረጃዎችን ማስተላለፊያ ነው መልዕክትም ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Tgfkt

Ko'proq ko'rsatish
1 245
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-530 kun
Postlar arxiv
የሐዋ 8÷26-40
‎የጌታም፡መልአክ፡ፊልጶስን፦ተነሥተኽ፡በደቡብ፡በኩል፡ከኢየሩሳሌም፡ወደ፡ጋዛ፡ወደሚያወርደው፡ ‎ምድረ፡በዳ፡ወደ፡ኾነ፡መንገድ፡ኺድ፡አለው። ‎ተነሥቶም፡ኼደ።እንሆም፥ህንደኬ፡የተባለች፡የኢትዮጵያ፡ንግሥት፡አዛዥና፡ጃን፡ደረባ፡የነበረ፡ ‎በገንዘቧም፡ዅሉ፡የሠለጠነ፡አንድ፡የኢትዮጵያ፡ሰው፡ሊሰግድ፡ወደ፡ኢየሩሳሌም፡መጥቶ፡ነበር ሲመለስም፡በሠረገላ፡ተቀምጦ፡የነቢዩን፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ያነብ፡ነበር። መንፈስም፡ፊልጶስን፦ወደዚህ፡ሠረገላ፡ቅረብና፡ተገናኝ፡አለው። ፊልጶስም፡ሮጦ፡የነቢዩን፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ሲያነብ፡ሰማና፦በእውኑ፡የምታነበውን፡ ‎ታስተውለዋለኽን፧አለው። ርሱም፦የሚመራኝ፡ሳይኖር፡ይህ፡እንዴት፡ይቻለኛል፧አለው።ወጥቶም፡ከርሱ፡ጋራ፡ይቀመጥ፡ዘንድ፡ ‎ፊልጶስን፡ለመነው። ያነበውም፡የነበረ፡የመጽሐፉ፡ክፍል፡ይህ፡ነበረ፤እንደ፡በግ፡ወደ፡መታረድ፡ተነዳ፥የበግ፡ጠቦትም፡ ‎በሸላቹ፡ፊት፡ዝም፡እንደሚል፥እንዲሁ፡አፉን፡አልከፈተም። በውርደቱ፡ፍርዱ፡ተወገደ፤ሕይወቱ፡ከምድር፡ተወግዳለችና፡ትውልዱንስ፡ማን፡ይናገራል፧ ጃን፡ደረባውም፡ለፊልጶስ፡መልሶ፦እባክኽ፥ነቢዩ፡ይህን፡ስለ፡ማን፡ይናገራል፧ስለ፡ራሱ፡ነውን፡ ‎ወይስ፡ስለ፡ሌላ፧አለው። ፊልጶስም፡አፉን፡ከፈተ፥ከዚህም፡መጽሐፍ፡ዠምሮ፡ስለ፡ኢየሱስ፡ወንጌልን፡ሰበከለት። ‎ በመንገድም፡ሲኼዱ፡ወደ፡ውሃ፡ደረሱ፤ጃን፡ደረባውም፦እንሆ፥ውሃ፤እንዳልጠመቅ፡የሚከለክለኝ፡ ‎ምንድር፡ነው፧አለው። ፊልጶስም፦በፍጹም፡ልብኽ፡ብታምን፥ተፈቅዷል፡አለው።መልሶም፦ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡የእግዚአብሔር፡ ልጅ፡እንደ፡ኾነ፡አምናለኹ፡አለ።ሠረገላውም፡ይቆም፡ዘንድ፡አዘዘ፥ፊልጶስና፡ጃን፡ደረባው፡ኹለቱም፡ወደ፡ውሃ፡ወረዱ፥አጠመቀውም። ከውሃውም፡ከወጡ፡በዃላ፡የጌታ፡መንፈስ፡ፊልጶስን፡ነጠቀው፤ጃን፡ደረባውም፡ኹለተኛ፡ ‎አላየውም፥ደስ፡ብሎት፡መንገዱን፡ይኼድ፡ነበርና። ‎ ፊልጶስ፡ግን፡በአዛጦን፡ተገኘ፥ወደ፡ቂሳርያም፡እስኪመጣ፡ድረስ፡እየዞረ፡በከተማዎች፡ዅሉ፡ወንጌልን፡ ‎ይሰብክ፡ነበር።

‎ እንኳን ለኢትዮጲያ ባለ ውለታ ለጥምቀት አባታችን ለሆነው ለሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ ዓመታዊ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ‎ ‎ ከደብረ ምደጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ወባኮስ ካቴድራልጥቅምት 14
‎
እንኳን ለኢትዮጲያ ባለ ውለታ ለጥምቀት አባታችን ለሆነው ለሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ ዓመታዊ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ‎
‎ ከደብረ ምደጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ወባኮስ ካቴድራልጥቅምት 14 አይቀርም ‎ ‎ባለ ውለታችንን አብረን እንዘክረዋለን ‎

እንዴት ዋላችሁ? የክብረ ሃይማኖት ትርጉም ክፍል በ2019 ዓ.ም የተለያዩ የትርጉም ስራዎችን ለመስራት አስቦ ተነስቷል።
እነዚህ መጽሐፍት
ለመናፍቃን መልስ የሚሰጡ ፣ በነገረ መለኮት ትምህርት ላይ የሚጠቀሱ ፣ ስለሃይማኖታችን ተጨባጭ እውቀት የሚሰጡ እና ለሚቀርብልን ጥያቄ ተገቢውን መልስ መስጠት እንድንችል የሚረዱን መጻሕፍት ናቸው። በባለፈው የትርጉም ስራ እንደሰራነው አይነት አሁንም ሌላ መጽሐፍ አምጥተን እየተረጎምን ነው። እና ከ10 -13 page በመቀበል ባለችን አጭር የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ተርጉመን መጨረስ ስላለብን እባካችሁን የአቅማችሁን አድርጉ። ክፍሉ በጣም የሰው ሃይል ስለሚፈልግ እኔ አላስፈልግም ማለት አይቻልም።
ችግር የለውም ሌሎች አሉ ብሎ ማሰብ ፍጹም የተሳሳተ አመለካከት ነው!!!
እንደእውነቱ ክፍሉ ውስጥ ይህንን ስራ ለመስራት የሚቻልበት የሰው ሃይል ውስን ስለሆነ እናንተን ይፈልጋል 🙏🙏🙏 መጻሕፍትን የመተርጎምና የአባቶችን ስራ የማስቀጠል ፍላጎቱ ያላችሁ አባላት በዚህ የቴሌግራም አድራሻ እንድታናግሩን ስንል እንጠይቃለን🙏 @yonis212

የሰንበት ትምህርት ቤታችን የ instagram ገፅ ተከፈተ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን እና መልዕክቶችን ወደ እናንተ ለማድረስ ሰንበት ትምህርት ቤቷ ካላት የ socal media አማራጮ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የ instagram ገፅ ተከፈተ
የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን እና መልዕክቶችን ወደ እናንተ ለማድረስ ሰንበት ትምህርት ቤቷ ካላት የ socal media አማራጮች በተጨማሪ የinstagram account በመክፈት ወደ አገልግሎት መግባታችንን ስናበስር በደስታ ነው። እርሶም ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ በመግባት follow በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 https://www.instagram.com/KibreHaimanotOfficial/

ውድ የክብረ ሃይማኖት ልጆች የኢትዮጲያ ባለውለታ የሆነውን የጥምቀት አባት አሳዳጊያችንን ብዙዎች እንዲያቁት መረጃውን share በማድረግ story በማድረግ የልጅነት ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በአምላከ ፊልጶስ ስም እንጠይቃለን።

<< ፊልጶስም አፋን ከፈተ ከዚህም መፅሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት>> ሐዋ 8÷35 ቅዱስ ፊልጶስ በኢትዮጲያ ጻድቁ ቅዱስ ባኮስ በኩል የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ሰብ
<< ፊልጶስም አፋን ከፈተ ከዚህም መፅሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት>> ሐዋ 8÷35
ቅዱስ ፊልጶስ በኢትዮጲያ ጻድቁ ቅዱስ ባኮስ በኩል የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ሰብኮ አሳምኖ ያጠመቀን የክርስትና አባታችንን የዕረፍቱን ዕለት በዓሉን በስሙ በተሰየመው በብቸኝነት በኢትዮጲያ አጥማቂው እና ተጠማቂው በአንድነት በሚገኙበት ደብር ባለውለታችንን የወንጌል ሰባኪ የጥምቀት አባታችንን ቅዱስ ፊልጶስን እንዘክረው
ጥቅምት 14 አይቀርም
አድራሻ:- ኮልፌ አጠና ተራ ወደ ሎሚ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ 👉 የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ወባኮስ ካቴድራል

ጉባኤ ክብረ ሃይማኖት ውድ የክብረ ሃይማኖት አባላት ጉባኤያችን እሁድም ይቀጥላል። እንዳትቀሩ ክብረ ሃይማኖት መልዕክቷን ታስተላልፋለች። ፦ጉባኤው የአግልግሎት አንዱ መስፈርት ነው ክብረ ሃይማኖት ልጆ
ጉባኤ ክብረ ሃይማኖት
ውድ የክብረ ሃይማኖት አባላት ጉባኤያችን እሁድም ይቀጥላል። እንዳትቀሩ ክብረ ሃይማኖት መልዕክቷን ታስተላልፋለች። ፦ጉባኤው የአግልግሎት አንዱ መስፈርት ነው ክብረ ሃይማኖት ልጆቿን ትፈልጋለች!! ቀን : እሁድ ሰዓት : 2:30 - 4:15 ቦታ : በሰንበት ት/ቤቱ ዋና አዳራሽ #መርሐግብር_እና_ጉባዔ_ክፍል

&lt;&lt;እንሆ ውሃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው አለው&gt;&gt; ሐዋ 8÷36 ለኢትዮጲያ ባለውለታ ለጥምቀት አባታችን ለሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ የዕረፍት በዓል በሰላም እና በጤና አደረ
<<እንሆ ውሃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው አለው>> ሐዋ 8÷36
ለኢትዮጲያ ባለውለታ ለጥምቀት አባታችን ለሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ የዕረፍት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። እንሆ ጥቅምት 14 በዕለተ ቀዳሚት በአዲስ አበባ ብቸኛ በሆነው ደብሩ በመገኘት ባለውለታችንን እንዘክረው            
ጥቅምት 14 አይቀርም
አድራሻ:- ኮልፌ አጠና ተራ ወደ ሎሚ ሜዳ በሚወስደው መንገድ #ክብረ_ሃይማኖት  📌 የቲክቶክ ገፅ 👉 ይህን ይጫኑ  ቲክቶክ  📌 የቴሌግራም አድራሻ 👉 ይህን ይጫኑ ቴሌግራም 📌 የፌስቡክ አድራሻ          👉 ይህን ይጫኑ ፌስቡክ 📌 የዩቲዩብ ቻናል    👉 ይህን ይጫኑ ዩቲዩቡ

የበገና ተማሪዎች የምርቃት ስነ ስርዓት በደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ለ 6 ወር ሲሰለጥኑ የቆዩ የበገና ተማሪዎች በዕለተ እሑድ 01/02/2019 ዓ.ም 09:00
የበገና ተማሪዎች የምርቃት ስነ ስርዓት በደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ለ 6 ወር ሲሰለጥኑ የቆዩ የበገና ተማሪዎች በዕለተ እሑድ 01/02/2019 ዓ.ም 09:00 ሰዓት ላይ ይመረቃሉ ።          በእለቱ የተመራቂዎች  መዝሙር ፣የኪነ ጥበብ ሥራዎች እና ለቀጣይ ዙር የበገና ትምህርት ምዝገባ ይካሄዳል ። ለቀጣይ ዙር የማስተማሪያ ፈረቃዎች 📌 የመጀመሪያ ፈረቃ 👉 ሰኞ ዕረቡ አርብ 11-12 📌ሁለተኛ ፈረቃ 👉 ሰኞ ዕረቡ አርብ 12-1 ( ማታ ) 📌ሦስተኛ ፈረቃ 👉 ሰኞ ዕረቡ አርብ 12-1 ( ጠዋት ) 📌 አራተኛ ፈረቃ 👉 ማክሰኞ ሐሙስ ቅዳሜ 12 - 01:00 #ክብረ_ሃይማኖት  📌 የቲክቶክ ገፅ 👉 ይህን ይጫኑ  ቲክቶክ  📌 የቴሌግራም አድራሻ 👉 ይህን ይጫኑ ቴሌግራም 📌 የፌስቡክ አድራሻ          👉 ይህን ይጫኑ ፌስቡክ 📌 የዩቲዩብ ቻናል    👉 ይህን ይጫኑ ዩቲዩቡ

የደም ልገሳ መርሐ ግብር የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 1 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : ከ ጠዋት 2:0
የደም ልገሳ መርሐ ግብር
የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 1 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : ከ ጠዋት 2:00 ጀምሮ ቦታ : በደብረምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ቅጥር ግቢ ውስጥ #1_ቀን ቀረው

የደም ልገሳ መርሐ ግብር የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራ ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 2 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : 2:00 ጀምሮ ቦ
የደም ልገሳ መርሐ ግብር
የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራ ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 2 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : 2:00 ጀምሮ ቦታ : በደብረምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ቅጥር ግቢ ውስጥ #2_ቀን ቀረው

የደም ልገሳ መርሐ ግብር የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራ ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 3 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : 2:00 ጀምሮ ቦ
የደም ልገሳ መርሐ ግብር
የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራ ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር 3 ቀን ብቻ ቀረው! ቀን : 10/01/2019 ዓ.ም ሰዓት : 2:00 ጀምሮ ቦታ : በደብረምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ቅጥር ግቢ ውስጥ #3_ቀን ቀረው

ተገኝታለች የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህፃናት 2 ተማሪ የሆነችው ህፃን ሳምራዊት ተገኝታለች። እርሷን በመፈለግ ላገዛችሁን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ተገኝታለች
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህፃናት 2 ተማሪ የሆነችው ህፃን ሳምራዊት ተገኝታለች። እርሷን በመፈለግ ላገዛችሁን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

የምድር ጌጥ ኢትዮጲያ አውደ ርዕይ 👉 በሆላንድ ፓርክ ልዮ እድል ለሰንበት ተማሪ 👉 ለህፃናት ከተሰጠው ውጪ ለሰንበት ተማሪ ብቻ የቀሩ ትንሽ ትኬቶችን መግቢያ በ 300 ብር ብቻ ማስታወሻ:- የቀሩ
የምድር ጌጥ ኢትዮጲያ አውደ ርዕይ 👉 በሆላንድ ፓርክ ልዮ እድል ለሰንበት ተማሪ 👉 ለህፃናት ከተሰጠው ውጪ ለሰንበት ተማሪ ብቻ የቀሩ ትንሽ ትኬቶችን መግቢያ በ 300 ብር ብቻ ማስታወሻ:- የቀሩት ትኬቶች ጥቂት ስለሆኑ ቀድመው ለሚደውሉ ብቻ የምንይዝ ይሆናል 👉 ህፃናትን በተመለከተ ቅዳሜ ከቀኑ 6:00 ላይ በጉዞ ይዘን የምንሔድ ስለሆነ ለህፃናት እስከነ ጉዞው የትኬት ዋጋው 400 ብር ይሆናል ማስታወሻ:- እንደ ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጋጀው አውደርዕይ እጅግ አስተማሪ የቤተ ክርስትያንን ታሪክ የያዘ በጭንቅላት እንዲቀር ተደርጎ የተሰራ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትሳተፋ እንመክራለን 👉 አባላት ትኬቱን ቀድሞ ለማዘዝ 0910824691 ይደውሉ

የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህፃናት 2 ተማሪ የሆነችው ህፃን ሳምራዊት ትላንት ጳጉሜ 3 ከሶርአንባ መኖርያ ቤቷ እንደወጣች አልተመለሰችም። ሰለሆነም ቤተሰብ በጣም የተጨነቀ ስለሆነ ያለችበትን የሚያቅ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህፃናት 2 ተማሪ የሆነችው ህፃን ሳምራዊት ትላንት ጳጉሜ 3 ከሶርአንባ መኖርያ ቤቷ እንደወጣች አልተመለሰችም። ሰለሆነም ቤተሰብ በጣም የተጨነቀ ስለሆነ ያለችበትን የሚያቅ በነዚህ ቁጥር በመጠቆም ለቤተሰብ ወይም ለሰንበት ትምህርት ቤቱ እንድታሳውቁ በአምላከ ፊልጶስ ስም እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥር
👉 0903447303 👉 0910824691 👉 0921893639

እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት በቲከቶክ ለመከታተል 👇 https://vt.tiktok.com/ZS9SLnQN2WKsE-ikBz1/

እንኳን ለ 40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያልን በውጭ የምትገኙ ወንድም እና እህቶቻችን40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተመራቂ ተማሪዎች መርሐ ግብር ነገ ጳጉሜ 1 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ Tiktok ቻናላችን live የምናስተላልፍ  ይሆናል።

እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : ነገ (1/13/2018 ዓ.ም) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : መቅረት አይቻልም #1_ቀን ብቻ ቀረው
እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : ነገ (1/13/2018 ዓ.ም) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : መቅረት አይቻልም #1_ቀን ብቻ ቀረው

እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : እሁድ (1/13/2018) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : በዕለቱ ማንም እንዳይቀር #2_ቀን ቀረው
እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : እሁድ (1/13/2018) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : በዕለቱ ማንም እንዳይቀር #2_ቀን ቀረው

እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : እሁድ (1/13/2018) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : በዕለቱ ማንም እንዳይቀር #3_ቀን ቀረው
እንኳን ለ40ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የተማሪዎች ምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቀን : እሁድ (1/13/2018) ሰአት : 3:00 ማሳሰቢያ : በዕለቱ ማንም እንዳይቀር #3_ቀን ቀረው