cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

GUGUU General Broker P.l.c

#ገዥ እና ሻጭ አገናኝ ኤጀንስ #መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ፣ መጋዘን፣ ፋብሪካ እና ህጋዊ የእንቨስትመንት ቦታዎች ለበለጠ መረጃ +251977019090 +251900723753

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 496
Obunachilar
-324 soatlar
-117 kunlar
-7430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:16
Video unavailableShow in Telegram
የሚሸጥ ቆንጆ ቦታ √ሲ. ኤሚ. ሲ ፊጋ አከባቢ √120 ካሬ √ነባር የማህበር ቦታ √ድጅታል ነባር ካርታ ያለው √ዋጋ፦ 12 ሚሊየን ብር ---------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ---------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎───----──╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎───----──╝
Hammasini ko'rsatish...
13.38 MB
3👍 1
00:26
Video unavailableShow in Telegram
የሚሸጥ አሮጌ ቪላ ቤት √ዘነበወርቅ(FM) አከባቢ √1,720 ካሬ √ዋናው መንገድ ላይ √አቀማመጡ 4 ማዕዘን (ሳሙና ቁርጥ) √ከ ብስራተ ገብርኤል 3 ኪ.ሜትር √ዋጋ፦ 140 ሚሊየን ብር ---------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ---------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎───----──╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎───----──╝
Hammasini ko'rsatish...
21.99 MB
🔥 1
የሚሸጥ አሮጌ ቪላ ቤት √ኦልድ ኤርፖርት አከባቢ √500 ካሬ √ከ ዋናው መንገድ 10 ሜትር √4 መኝታ ክፍሎች √ዋጋ፦ 65 ሚሊየን ብር ---------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ---------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎───----──╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎───----──╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የሚሸጥ መጋዘን √ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ √1,500 ካሬ √ዋጋ፦ 70 ሚሊየን ብር ---------------------------------   ስለመረጡን እናመሠግናለን። ---------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎───----──╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎───----──╝
Hammasini ko'rsatish...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
የሚሸጥ ሰርቪስ ቤት √ብስራተ ገብርኤል አከባቢ √250 ካሬ √L መንገድ ላይ √6 መኝታ ክፍሎች √ዋጋ፦ 55 ሚሊየን ብር ---------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ---------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎───----──╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎───----──╝
Hammasini ko'rsatish...
4.44 MB
🥰 1
00:55
Video unavailableShow in Telegram
የሚሸጥ ቅንጡ ቪላ ቤት ብስራተ ገብርኤል አካባቢ 650 ካሬ ዋጋ፦ 220 ሚሊየን ብር ------------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ------------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎─────╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎─────╝
Hammasini ko'rsatish...
55.18 MB
👍 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
#AddisAbaba በአዲስ አበባ ከተማ በመሬት አገልግሎት ላይ ተጥሎ የነበረው  እግድ መነሳቱ ተነግሯል። ላለፉት 3 ወራት እግድ ተጥሎበት የነበረው የመሬት አገልግሎት ካለፈው ሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መነሳቱን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በተጠናው የመዋቅር ጥናት መሠረት የሰራተኞች ድልድል ተካሂዶ ምደባ እስከሚካሄድ ድረስ በሚል ነበር ከጥር  21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 3 ወራት የመሬት አገልግሎት ታግዶ የቆየው። የከተማ አስተዳደሩ አጠቃላይ የሰራተኛ ድልድሉ በመጠናቀቁ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የመሬት አገልግሎት የተጀመረ መሆኑን እንዳስታወቀ ጋዜጣው አስነብቧል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
#ለአፓርትመንት_ቤቶች እና #ለጋራ_መኖሪያ_ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም የሽያጭ ዋጋ ተመን በ34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል። በከተማዋ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተብሎ በገዥ እና ሻጭ መካከል የሚደረግ ውል ላይ የሚቀርበው ዋጋ እጅግ በተጋነነ መልኩ ዝቅተኛ በመሆኑ እና በባለሙያ የሚወሰድ የቤት ግምት ዋጋ ወቅታዊ ባመሆኑ መንግስት ከቤት ሽያጭ ተገቢውን ገቢ እየሰበሰበ እንዳልነበረ ቢሮው ገልጿል። ይህንን ችግር ለመፍታት እንዲቻል ካለፈው ዓመት ሰኔ 8 ቀን 2015  ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ወቅታዊ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተግባራዊ መሆኑን ጠቅሷል፡፡ ይሁን እንጂ በከተማ ደረጃ ተጠንቶ ተግባራዊ የተደረገ የቤት ሽያጭ ዋጋ እና አሰራሩ ላይ ከህብረተሰቡ በርካታ ቅሬታዎች እየቀረቡ በመሆኑ በመሬት ልማትና አስተዳደተር ቢሮ እና የመሬት ይዞታ ምዝገበና መረጃ አጄንሲ በጋራ ጥናት በማድረግ የተለዩ ክፍተቶችና እና የቤት ሽያጭ ግምት ላይ ማሻሻያ ተደርጓል ብሏል። በተደረገው ማሻሻያ ለአፓርትመንት ቤቶች እና ኮንዶሚኒየም ቤቶች የሽያጭ ዋጋ ተመን አምና በሰኔ ወር ከነበረው 34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል። በተሻሻለው  የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን መሰረት ከኮንደሚንየም እና አፓርትመንት ውጪ ለሆኑ ግንባታዎች፦ ➡️ የግንባታ ነጠላ ዋጋ በጭቃ የተሰራ ቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 15,000 ብር፣ ➡️ በብሎኬት የተሰራ የቪላ ቤት (G+0) ነጠላ ዋጋ በካሬ 20,000 ብር፣ ➡️ የህንጻ ወለላቸው ከG+1 እስከ G+5 25,000 ብር እና፣ ➡️ G+6 እና በላይ የሆኑ ቤት ወይም ህንጻ ነጠላ ዋጋ በካሬ 30,000 ተደርጓል፡፡ የቤት ስም ንብረት ዝውውር ክፍያ ማለትም አሹራ 4 በመቶ እና የቴምብር ቀረጥ 2 በመቶ ከጠቅላላ የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ተሰልቶ ከ ከመጋቢት17 ቀን 2016 ዓ/ም  ጀምሮ እንዲከፈልም ቢሮ አዟል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የሚሸጥ ኦልድ ቪላ ቤት መካኒሳ ሚካኤል አከባቢ 160 ካሬ የድሮ ቪላ ቤት ዋጋ፦ 20 ሚሊየን ብር በድርድር ------------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ------------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎─────╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎─────╝
Hammasini ko'rsatish...
2.57 MB
1.43 MB
12.78 MB
11.80 MB
4👍 2
00:15
Video unavailableShow in Telegram
የሚሸጥ ቦታ አንፎ ዘቢደር አካባቢ 200 ካሬ ኤል ላይ ለ G+3 መሰረት ያለው ለግዜው የሚያኖር ሰርቪስ ያለዉ ዋጋ፦ 14 ሚሊየን ብር ------------------------------------        ስለመረጡን እናመሠግናለን። ------------------------------------                  📛ማሳሰቢያ ➝አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል        ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉልልን።  ╔─────◎◎─────╗        ☎️+251977019090  ╚─────◎◎─────╝
Hammasini ko'rsatish...
4.55 MB
1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.