አራዳ ፒያሳ
ሁላችንም አራዳ ነን!
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
144
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Fb የደበረኝ '#ሰላም_ጎበዜ' የምትባል ልጅ ስሟን ወደ '#ሰሊና_ጎሜዝ' ከቀረች በኋላ ነው😜 https://t.me/aradapiyassa https://t.me/aradapiyassa
አራዳ ፒያሳ
ሁላችንም አራዳ ነን!
ፍርድ ቤት ቆመህ
ፍርድ ቤቱ😝😝😝😝
ነገ በአንደኛው በረራ CHINA እንድትሄድ ተወስኗል 😂😂😂😂 BLACK HUNTER
ከአራዳ ልጅ እኔና ፊልሙ ብቻ ቀረንኮ አለችኝ
፡
#አልቀረብሽም😏 ባይገርምሽ አንቺ አራዳነት ስትማሪ እኔ ዳይሬክተር ነበርኩ😅😜🤣
@aradapiyassa
1 አመት
12ወራት
365 ቀናቶች
8,760 ሰአታት
52,5600 ደቂቃዎች
3,153600 ሴኮንዶች
በያንዳንዷ ክስተቶች
ትናፍቂኛለሽ አፈቅርሻለው
😭
😭
😭
😭
😭
😭
.....እምላት ሚስት አጣው😂😜😜
@aradapiyassa
Be like መብራት ሃይል ደውለክ
ሄሎ እኛ ሰፈር መብራቱ ሃይል የለውም ስትላቸው
ሃይል የ እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሉካል😜😜😜
@aradapiyassa
#ፋዘር ከሲታዋን በግ ገዝቶ ሲገባ
#ማዘር ቆይ ምኗን ወደከው ነው የገዛካት ስትለው?
#ፋዘር አስተሳሰቧን
@aradapiyassa
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.