cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Andu personal Edu. Consultant and Trainer

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 134
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+5630 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
3013Loading...
02
ስንተኛ ክፍለ ጊዜ ላይ ነበር በዚህ ደብተር ያስተማርነው? 🤣
2531Loading...
03
⭐️የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል የፈተና ማዕከል ድልድል ✅በየካ ክፍለ ከተማ  ት/ጽ/ቤት   የሚገኙ 82 የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች  የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የት/ቤቶች የ Exam center ድልድል ✅ሁሉም ት/ቤቶች በ15 የፈተና ማዕከል ት/ቤቶች ተደልድለዋል‼️ ✅ከባለፈው አመት ሁለት የፈተና ማእከል ለውጥ አለ (ቀበና እና ደ/ወንድድራድ ቁ 2 በህብረት ፍሬ እና በኮተቤ መጀመሪያ ተተክተዋል)በመሆኑም ለተማሪዎች በአግባቡ እናሳውቅ!! የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yeka2016channel
2621Loading...
04
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.et ➧ ክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.et ➧ ክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.et ➧ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et @Addis_News
3993Loading...
05
የቱደይ ሀፕይ ቪሌጅ ውጤት አለው እዩት
4350Loading...
06
https://youtu.be/og3hypfUC44?si=PkBogKdmtoIdmVgb
4350Loading...
07
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ትምህርት ሚኒስቴር
5016Loading...
08
Edited Checklist For Government Pre-Primary (KG) Schools
7207Loading...
09
ዛሬ ያጋጠመኝ ምርጥ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎች የሰጡት መልስ ነው መምህራን ልምድ ውሰዱ እስቲ 🤣ትዝብት ነው በየትምህርት ቤቱ እና በየቤቱ ያልሰራነዉ ብዙ ሥራ አለ :: ጎኖ ካለ ሰው ጋር አውሩበት
5322Loading...
10
#ማዕበሉ ካልተረጋጋ አንተ ተረጋጋ! በሕይወትህ የሚከሰቱት ማዕበሎች (ችግሮች) መፍትሄ የሚያገኙበት መንገድ ከሁለት አንዱ ነው ፡- 1. ማዕበሉ (ችግሩ) ይረጋጋል፣ ወይም 2. የችግሩ ማዕበል እያለ አንተ ትረጋጋለህ ፡፡ በሕብረተሰቡ መካከል እንደአሸናፊነት የሚታየው ሁኔታ ከችግር ነጻ የሆነና ሁሉን ቸግር ገርስሶ የማለፍ ሁኔታ ነው ፡፡ ይህ አይነቱ አመለካከት በስሜታችን ላይ ይህ ነው የማይባል አጉል ተጽእኖ አሳድሮብናል ፡፡ ስለሆነም፣ ያጋጠመን ችግር እስከሚወገድ ድረስ ልክ “እንደሌሎቹ” ሙሉ ሕይወት መኖር የምንችል አይመስለንም ፡፡ እውነታው ግን ከዚህ ተቃራኒ ነው ፡፡ ከቻልክና ከተቃናልህ የችግር ማዕበሉን አረጋጋውና አስወግደው ፣ ካልቻልክና ካልቀናልህ ግን እንተው ተረጋጋና አርፈህ ኑሮህን ኑር ፣ መንገድህንም ቀጥል ፡፡ ይህ ከላይ የጠቀስኩት አመለካከት ሁለት እውነታዎችን ከመቀበል የሚመነጭ ነው፣ 1. ሁል ጊዜ ከሕይወታችን ችግር አይቀሬ ነው ፣ 2. ሁሉም ችግር ደግሞ በቀላሉ አይወገድም ፡፡ ስለዚህም መወገድ የሚችለውን ችግር በማስወገድ ፣ የማይወገደውን ችግር ደግሞ ችግሩ የሚያስከትለውን መጨናነቅ ከእኛ በማስወገድ ነው የምናሸንፈው ፡፡ ችግር ካልተወገደ በስተቀር የተሳካ ሕይወት እንደሌለህ ስታስብ፣ ዘወትር የማይለወጥ ነገርን ስትታገል ትኖራህ፣ ሁል ጊዜ “ለምን?” በሚል ጥያቄ ውስጥ ትኖራህ፣ ተስፋ ቢስነት ይጫጫንሃል፣ እንዲሁም ሁሉም ሰው ከችግር ነጻና ደስተኛ፣ አንተ ብቻ ችግረኛ እንደሆንክ በማሰብ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ፡፡ በተቃራኒ ግን የችግሩ ማዕበል ባይይረጋጋም አንተ ስትረጋጋ መነጫነጭን ታቆማለህ ፣ የፈጠራ ብቃትህ ይወጣል፣ አዳዲስ መንገዶን ትቀዳለህ ፣ ችግሩን ጠንካራ ለመሆን ትጠቀምበታለህ፣ ከችግሩ ባሻገር አልፈህ ከሄድክ በኋላ ለብዙዎች ደጋፊ ትሆናለህ ፡፡ በል የችግሩ ማዕበል ባይረጋጋም አንተ ተረጋጋ!! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ከምርጥ ፅሁፎች የቴሌግራም ቻናል የተወሰደ ነው።
7774Loading...
11
Media files
8604Loading...
12
Media files
8764Loading...
13
Media files
66111Loading...
14
Media files
6331Loading...
15
ማስታወቂያ!!! Date 14/09/2016 E.C      🌼🌼┈┈┈••✦✦••┈┈┈🌼🌼 ========================= ➪ለትክክለኛ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና ፈጣን ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን 👉የሸዋ ትምህርታዊ ቻናል ከሥር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ ይከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ShewaferaGetaneh ➪ ለከፍተኛ ትምህርት የጥናት እና ምርምር ሥራዎች ለማማከር እና ለማሰራት ከፈለጉ ከታች ባለው የቴሌግራም ገጽ ማግኘት ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DemerewGetaneh Email: [email protected] ➪ ለPGDT ተማሪዎች ማቴሪያል፣ አሳይመንት፣ የመመረቂያ ፅሑፍ ለማጻፍ እንዲሁም ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ገብተው ማማከር ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/PGDTT ➪ለአለም አቀፍ ወቅታዊ እና አዳዲስ የዜና መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/news_african
981Loading...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
5.48 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ስንተኛ ክፍለ ጊዜ ላይ ነበር በዚህ ደብተር ያስተማርነው? 🤣
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
⭐️የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል የፈተና ማዕከል ድልድል ✅በየካ ክፍለ ከተማ  ት/ጽ/ቤት   የሚገኙ 82 የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች  የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የት/ቤቶች የ Exam center ድልድል ✅ሁሉም ት/ቤቶች በ15 የፈተና ማዕከል ት/ቤቶች ተደልድለዋል‼️ ✅ከባለፈው አመት ሁለት የፈተና ማእከል ለውጥ አለ (ቀበና እና ደ/ወንድድራድ ቁ 2 በህብረት ፍሬ እና በኮተቤ መጀመሪያ ተተክተዋል)በመሆኑም ለተማሪዎች በአግባቡ እናሳውቅ!! የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yeka2016channel
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.etክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.etክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.etክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et @Addis_News
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
የቱደይ ሀፕይ ቪሌጅ ውጤት አለው እዩት
Hammasini ko'rsatish...
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ትምህርት ሚኒስቴር
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Edited Checklist For Government Pre-Primary (KG) Schools
Hammasini ko'rsatish...
Edited_Checklist_For_Governmeent_Primary_Schools_1_8_Gov_checklist.pdf1.25 MB
Edited Checklist For Government Pre-Primary Schools.pdf8.82 MB

4👍 2