cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ye Orthodox tewahedo lejoche

Tewahedo and nat esuam bedem yetegenebache nat

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
192
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🗣🗣🗣ጆሮ ያለው ይስማ : ልብ ያለው ልብ ይበል ይህ የበረኸኞች ቅዱሳን አባቶቻችን የንስሐ ግቡ ጥሪ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ ለ 21 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ነገ ከባድ የመከራ ጊዜ አለና ዛሬውኑ ንስሐ ገብታችሁ ተዘጋጁ። 2012፣ 2013፣2014፣ የኢትዮጵያ የምጥ ዘመናት ናቸው። 😭ንስሐ ያልገባ በቶሎ ንስሐ ይግባ። ንስሐ የገባ ደግሞ በየሳምንቱ ለነፍስ አባቱ ራሱን ያስመርምር ✍ሥጋወደሙ የተቀበሉ፣ ንስሐ የገቡ ሰዎች ብቻ ጨለማውን ይሻገሩታል። ንጉሡ ከመምጣቱ በፊት አባጣ፣ ጎርባጣው የግድ መስተካከል አለበት። ተራራው ዝቅ ማለት አለበት። ጉድባው ጉድጓዱ መሙላት አለበት። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ 2014 መጨረሻ ድረስ መከራው እንዲሁ ይቀጥላል። ዘመኑ የምንጣሮ ዘመን ነው። ከኢትዮጵያ መከራ ፍጻሜ በኋላ የመላዋ ዓለም መከራ ደግሞ ከዚያ በኋላ ይጀምራል። 🗣🗣በቶሎ ንስሐ ገብታችሁ የታዘዛችሁትን ቀኖና ፈፀሙ ። ✍ዜጎች ቀን በቀን ይታረዳሉ ። አለቃው ይበዛል። አዛዥ እንጂ ታዛዥ አይኖርም። ሁሉ አለቃ፣ ሁሉ አዛዥ ይሆናል። ፍትሕና ሕግ ስፍራቸውን ለቀው ይሰደዳሉ። ትርምስምሱ ይወጣል። የሚያዝ የሚጨበጠው ይጠፋል። ክስ አድማጭ አይኖረውም። ወታደር ግራ ይጋባል። ዜጎች አማራጭ ያጣሉ። የውስጥም የውጪም ጠላቶች መግቢያ ቀዳዳው ይሰፋላቸዋል። ✍በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል ። 🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ ✍ ክፉ ረሃብ በኢትዮጵያ ይመጣል። የሚበላ የሚጠጣ ከምድሪቱ ይጠፋል። ከጦርነቱ የተረፈውን ህዝብ ረሃብ ይፈጀዋል። በስደት ምክንያት የዐቢይ ጾም የማይጾምበት ጊዜም ይመጣል። በረሃቡ ጊዜ ግን ጥቂቶችን የመትረፊያ ገዳማት ግን አሉ። ሰው የሚተርፍባቸው ገዳማትና አድባራት አሉ። ታቦተ ኢየሱስ ያለባቸው ገዳማትና አድባራት በሙሉ ሰው ይተርፍባቸዋል። በጊዜው እስከ አሁን ዝግ የሆኑ ዋሻዎች ይከፈታሉ። የሚተርፉ ኢትዮጵያውያንም በዚያ ይጠለላሉ። ከአሁኑ ጨውና የማይነቅዙ እህሎች አከማቹ። 🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ ✍ ከዚያም ክፉ በሽታ ይመጣል። ክፉ ወረርሽኝ ይከሰታል። ወረርሽኙ የ12 ሁለት ሰዓት ዕድሜ ብቻ የሚሰጥ ክፉ በሽታ ሲሆን ይኼም ጦርነቱንና ረሃቡን ተከትሎ ይመጣል። 🗣🗣መፍትሄው ንስሐ መግባት፣ ሥጋወደሙ መቀበል ነው። ✍አባቶች እንዲህ አሉ: ነገ ንስሐህን የሚቀበል ካህንም ላታገኙ ትችላላችሁና ይሄን መልእክት የማንበብ ዕድል የገጠማችሁ ልጆቻችን ሆይ ጨርቄን፣ ማቄን፣ ሳትሉ፣ ወገቤን ደረቴን ሳትሉ፣ ምክንያት ሳትደረድሩ፣ ዕለቱኑ ዛሬውኑ ንስሐ ግቡ። 🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ ✍2015 በዘመነ ሉቃስ ንጉሱ ይመጣል። ለሳምንት ዝናብ ይዘንባል። የፈሰሰውን ደም አጥቦ ያስወግዳል። ምድር ትባረካለች። የተረፉት ሰዎች እርስ በእርስ ይፈቃቀራሉ። ጠማማ ሰው አይኖርም። ንጉሱ ቴዎድሮስ በፍቅር ለ40 ዓመታት ይመራል። 🗣🗣በመሀል ሀገር በአዲስ አበባ እና በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች የምትኖሩ ልጆቻችን ሆይ እነሆ አስቀድሞ በአባቶቻችን የተነገረው ሊፈፀም ግድ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል። በሗለኛው ጊዜ አልሰማንም : አላየንም እንዳትሉ እነሆ ከመከራው አስቀድሞ ይህ መልዕክት ከብዙ በጥቂቱ ለአእምሮ በሚመጥን ልብን በሚገዛ መልኩ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን አስተላልፈናል። ✍🗣በጸሎት የምንለምንና የምንማልድ ሁላችንንም በሰላም በመንፈስ ይጠብቀን ፍቅርንም ይስጠን ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ፈቃዱም ሆኖ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው! ዐውቀን በሃብቱ እናድግ ዘንድ በእርሱም ስም እንመካ ዘንድ...በነቢያት በሐዋርያትም መሰረት ላይ እንታነጽ ዘንድ እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ እንነሳ! ቀርበን አምላካችን እግዚአብሔርን እንለምነው ወዶ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ። አሜን! 🗣🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ ቅዱስ አባ ዘወንጌል፣ ፍካሬ ኢየሱስ፣ ራዕየ ባሮክ ፣ የአባቶች ትንቢት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Share share share share share share 1 ሰው ለ 21 ምዕመን ለመላው ህዝበ ክርስትያን መልዕክቱ እንዲደርስ በማድረግ የአባቶቻችንን አደራ እንወጣ ✍🗣✍ጆሮ ያለው ይስማ : ልብ ያለው ልብ ይበል ✍🗣✍መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሐ ግቡ ውድድርሙኒ አስሙናኤል 21፣ ለምለምሊጊኖን 21 አካ ክስብኤል ቤቃ ጼቃ ሴቃ አልፋ ወኦ ቤጣ የውጣ ዮድ አህያ ሸራህያ ኤልሻዳይ ጸባዖት አማኑኤል እልመክኑን 21 .......
Hammasini ko'rsatish...
ህይወት መልስልኝ እና ሀጥያታቸውንም ደምስስልኝ ብለው ጠየቁት ጌታችንም ቃልኪዳኔን ሰጥቼሀለው ብሎ በ ታላቅ ክብር እና ምስጋና ወደሰማይ አረገ።አባታችንም እጨጌ ዮሐንስም ሐምሌ 27 ቀን የሆድ ህመም ጀምሯቸው ሐምሌ 29 ቀን አረፉ።በጉንድ ተክለሐይማኖት ገዳም ተቀበሩ በእረፍታቸው ቀንም ለ8 ቀን ብርሀን ወርዷል ።እናም 157 አመት በኋላም አንድ የበቁ ባህታዊ ወደ መንዝ በመሄድ የረገሙዋት መሬት እንድትቀደስ ከስውራን አባቶች ጋር በመሆን ከጉንድ ተክለሐይማኖት አውጥተው ወደ መንዝ አርባሓራ መድሃኒአለም በላይ በምትገኘው ፍርኩታ ኪዳነምህረት መጋቢት 18 ቀን እፍልሰው መጋቢት 29 ቀን ቀብረዋቸዋል።ይህችም ፍርኩታ ኪዳነምህረት አባታችን ላይ በሀሰት የመሰከረችበት ቦታነው። የሴትየዋም የአካልዋም ስንጥቅጣቂ ለምልክት በዚህ ቤተክርስቲያን ይገኛል።የአባታችን ቅዱስ አፅም በሚያርፍበት ሰአት መቅሰፍቱም እራቀ የተዘራውም በቀለ ብርዱም ቀነሰ ልጆችም አደጉ ለምልክት ግን አሁንም ድረስ እህል የማይበቅልበት ቦታ አለ ።ዝናብ እልዘንብ ሲል የአባታችንን ታቦት በማውጣት ምህላ ሲደረግ መቅሰፍቱ ይርቃል ዝናብም ይዘንባል ።በክብረበአላቸውም ጊዜ ታቦተህጉ ሲወጣ መስቀላቸው አብሮ ይወጣል ልክ እንደወጣም ደመናም ከየ እንደመጣ ሳይታውቅ መስቀላቸውን ይከበዋል ክብረበአሉንም ጨርሰው ታቦታቱ ሲገቡ ደመናው ማንም ሳያያው ይበተናል።ቅዱስ ፀበላቸውም ፈውስን እየሰጠ ይገኛል ።ይህም ፀበል 50 እመት ቆመው የፀለዩበት ባህርነው እዚህ ባህር ውስጥ በንፁህ እምነት አምኖ ንስሀ ገብቶ የተጠመቀ ከፀበል ውስጥ ደረቅ አፈር ይዞይወጣል። በገዳሙም የሚደረጉ ስርሀት በቅዱስ መስቀላቸው በመታሸት እና በመጠመቅ በቅዱስ መቋሚያቸው በመታሸት ፈውስን እየሰጡ ይገኛሉ።ከገዳማቸው ሄደን ከእሳቸው እረድኤት በረከትን ከገዳሙ ፈውስን እናገኝ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን አሜን። ሐምሌ29 ቀን የእረፍታቸው በአል ይከብራል ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር @zemariann
Hammasini ko'rsatish...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አቡነ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ ዘ ጸገሮ @zemariann በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።የአባታችን የአቡነ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገድል በአጭሩ። ፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ በታላቁ ፃድቅ አባት አቡነ ተክለሐይማኖት ዘመን መጨረሻ የተገኙ ታላቅ ፃድቅ አባት ናቸው። አባታችን አቡነ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ የትውልድ ሀገራቸው እየሩሳሌም ሲሆንልዩ ስሙ(ሳሬራ) ይባላል እናታቸው እምነ ፅዮን አባታቸው ዲናሶር ይባላሉ።ፃዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ በየካቲት 28 ቀን ተፀንሰው በህዳር 28ቀን ሌሊት ላይ ተወለዱ።ወላጆቻቸውም እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ፃድቃኖች ነበሩ።ፃዱቁ አባታችን ገና በ5 አመታቸው ወላጆቻቸው ወደ ቤተ እግዚአብሔር ይዘዋቸው ሲሄዱ የእናታችንን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ምስለ ፍቁር ወልዳ ስዕልን ተመልክተው መሳቅ ጀመሩ ይህን ጊዜ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከስዕሉ በመውጣት አንተ በምን እውቀኸኝ ነው ብላ እቅፍ አድርጋ ሳመቻቸው አምላክን ያጠባችውን ጡቷን አጥብታቸው ወደ ስዕሉ ተመልሳለች ። ከዛበኋላ ለ3 አመታት እህል ውሃ ሳይ ቀምሱ ቆዩ ።ከዛች ቀን ጀምሮ ለክርስቶስ እራሱን አሳልፎ ሰጠ ። አባ ዮሐንስም በ5 አመታቸው ወደ ምናኔ ገቡ ። በድጋሜ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተገልጣ የልጄ አገልጋይ ትሆናለህ ኑሮህም እንደመላእክት ይሆናል በምድርም ላይ 500 ዓመት ትኖራለህ ብላ ህብስተ ሰማይ ስለሰጠቻቸው እስከእለተእረፍታቸው ሳይመገቡ ኖረዋል።እስከ 50 አመታቸው ድረስ በኢየሩስ አሌም በበረሀ ውስጥ ተጋድሎን ሲጋደሉ ከቆዩ በኋላ መድሀኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጾ ክፍልህ (ሀገርህ) ወደሆነችው ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ለተክለሐይማኖት ወዳጁ ትሆን ዘንድ ሂድ አላቸው።ከዛም በንፋስ ተጭነው ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መጡ።ከዛም ወደ ፃዲቁ አባታችን ወደ አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ደብረሊባኖስ ዘንድ በመሄድ ከአባታችን ከአቡነ ተክለሐይማኖት እጅ ምንኩስናን በመቀበል ለ50 አመታት በፆም በጸሎት እና በተጋድሎ ቆይተዋል።ከእለታት በአንዱ ቀን አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት እና አባ ዮሐንስ በእሳት ላይ ለመነኮሳት የሚሆን ወጥን እይሰሩ ና እያዘጋጁ ባለበት ሰዓት ካህናቱ እና የዲያቆናቱ የቅዳሴ ሰዓት ደረሰ እያሉ ሲጠሩዋቸው ስራውን ትተው ወደቅዳሴው ይሄዳሉ።ቅዳሴውንም እግዚአብሔርን በመፍራት ና መንቀጥቀጥ ከፈፀሙ በኋላ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት እና አባ ዮሐንስ ፊት እና ኋላ ሁነው ተከታትለው ወደ ማብሰያ ቤት ገቡ።ከዛም አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ወጡ ሲገነፍል ያገኙታል ድስቱን ከፍተው በእጃቸው ወጡን ባማሰሉ ጊዜ ክንዳቸው እስክትደርቅ ድረስ እጃቸው ተቃጠለ ይንጊዜ አባ ዮሐንስ ፈራ ደነገጠ ወደ አባታችን ወደ አቡነ ተክለሐይማኖት ቀርቦ አባቴ ሆይ ወጡ ቀዝቃዛ መስሎህ ነው በጅህ የምታማስለው ብለው የአባታችንን እጅን እንስተው ጸሎት ካደረጉ በኋላ ወደ አባታችን እጅ እፍ አሉበት የአባታችንም እጅ እንደቀድሞው ሆነ የዛን ጊዜ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ለክብራቸው ዝቅ ብለው ሰገዱላችው ቅዱሳን እራሳቸውን ዝቅ ማድርግ ልማድ ነውናአባታችንም ልጄ ሆይ አንተ አባት ሁነኝ ብለው ከወንበራቸው ተነሱለት በመንፈሳዊ ስጦታ እንደወለድኩህ ወለድከኝ አንተ መምህርህ እድርገኸኛልና እኔ ደሞ እረድህ ልሆን ዘንድ እወዳለሁ።ፀጋ እግዚአብሔር ባንተላይ ስላደረ እኔደሞ ፋንታዬን እረዳትህ ሆኜ አገለግልሀለሁ።1 አመት በእኔቦታ ትቀመጣለህ ።ከ1 አመት በኋላ ግን የሸዋን አውራጃዎችን ታስተምራቸው ዘንድ ትወጣለህ እሷም ክፍልህ ናት ከእንግዲህ ወድያ ከእኔ ትለያልህ በ1 ገዳም 2 መብራት መኖር የለበትም ብለው ይነግሩዋቸዋል ። አባታችን አባ ዮሐንስ እጨጌ የሚለውን ስም ተጨመረላቸው እጨጌ የሚለውስም የሚሰጠው ደብረሊባኖስን ይጠብቁ ለነበሩ አባቶች የሚሰጥ ስም ነው በመላኩ ብስራት በቅዱስ ገብርኤል መሪነት ወደ ጸገሮ መጡ። ይህም ገዳማቸው የሚገኘው በሰሜን ሸዋ። መንዝና ይፋት ከ አ.አ 195 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በመዘዞ ከተማ የ 1 ሰዓት የእግር መንገድ ከተጓዙ በኋላ ይገኛል። @zemariann አቡነ-እጨጌ-ቅዱስ-ዮሐንስ ዘ-ጸገሮ ይህም ገዳማቸው ለ50 አመታት ቆመው የጸለዩበት ትልቅ ባህር ይገኝበታል ። በዚህም ባህር ውስጥ ቆመው በሚጸልዩበት ጊዜ መንፈስቅዱስ በሚወርድበት ሰአት ባህሩ ይፈላ ነበር።ፃዲቁ ከሰማይ መስቀል እና መቋሚያ ወርዶላቸዋል። ከዛበኃላ መድሃኒአለም ክርስቶስ ተገልጦ ታላቅ ቃል ኪዳን ሰቷቸዋል ።አባታችን በተጋድሎላይ ሳሉ የመልካም ስራ ጥላት የሆነ ሰይጣን (ዲያቢሎስ) ሰዎችን አስነሳባቸው።እነሱም እንዴት እንደሚያጠፉ አቸው ይመክሩ ጀመር።ዝናቸው በሁሉ የታወቀ ነውና ፈሩ ለምን ከመንደራችን ያረገዘች ሴት ፈልገን በሐሰት አንከሳቸውም ብለው ወርቅና ብር ለሴቲቱ ሰጥተው በሐሰት ከእሱ አርግዣለሁ ብላ እንድትናገር አደረጓት አባታችንም በሐሰት በህዝብ ፊት ተከሰሱ አባታችንም አንቺሴት እውነት ከእኔ ነው ያረገዝሽው ቢልዋት አዎን ልትክድ ነውን ብላ መለሰችላቸው አባታችንም አዝነው በአንቺና በእኔ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ ቢልዋት ሴትየዋ ለ2 ተሰንጥቃ ሞተች የሀገሩም ሰዎች ፈሩ አባታችንም ምድሪቱንም እረገሟት።እህል እይብቀልብሽ ልጅ እይደግብሽ እንዲሁ ብርዳም ሀገር ሁኚ ብለው እረግመዋት በደመና ተጭነው ወደ ሰሜን ጎንደር ሄዱ። በዛም በመንፈስቅዱስ በአባታቸው በአቡነ ተክለሐይማኖት ስም ገዳምን ገድመው በዛተቀመጡ።የገዳሙም ስም እስቴ ጉንድ ተክለሐይማኖት ብለው ሰየሙት። ከዛበኃላ እባታችን እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ በመላው የኢትዮጵያ ምድር እየዞሩ አስተምረዋል ከቅድስናቸው የተነሳ የእሳት ክንፍ ተሰጥቷቸው ዓለምን ዞረዋል እንደ አእዋፍ በመብረር ፀሐይ እና ጨረቃን ይዘው ለ50 አመት ጸልየዋል ።ከሰው ተወልደው ከመላእክት ተደምረዋል። በይፋት በጸገሮ ባዕለወልድ ፣በአፋር አዘሎ፣በመንዝ ፍርኩታ ኪዳነምህረት፣በቡልጋ በስፋጅ ዮሐንስ፣በደብረሊባኖስ ፣ በጉንድ ተክለሐይማኖት እና በሌሎችም ቦታዎች እየተዘዋወሩ እስተምረዋል እናበጸሎት በተጋድሎ ቆይተዋል።@zemariann አባታችንም የእረፍት ጊዜ አቸው ሲደርስ መድሃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱሳን መላእክቱ እና ከቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት ጋር ተገልጦ ብዙቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል።ስምህን የጠራ ፣ዝክርህን የዘከረ፣ገዳምህን የረገጠ፣ የገድልህን ዜና የሰማ ፣ያሰማ፣ለቤተክርስቲያንህ መባን የሰጠ እና ቤተክርስቲያንህን የሰራ 100 እጥፍ በመንግስተ ሰማይ ክብርን እሰጠዋለሁ እስከ 10 ትውልድም እምረዋለሁ ንሰሀ ሳይገባ አይሞትም ልጅ እንኳ ንባይኖረው ልጅን እሰጠዋለሁ የገድልህን መፅሐፍ በቤቱ ያስቀመጠውን የረከሱ መናፍስት አይቀርቡትም ፣ቸነፈር ወባም በሽታ አያገኘውም ፣ነፍሱንም መላእክተ ፅልመት አይነኩትም ።በገዳምህ መነኮሳት ቢቀበሩ የስጋው ድንግልና በርስሀት ቢሰበር እንኳን በሰማይ ክንፍ አበቅልለታለሀ።አይሁድ አረማዊ አህዛብ እንኳን ቢሆን በገዳምህ ቢቀበር ሀጥያቱን ይቅር እልልሀለሁ በመቃብሬ ጎለጎታ እንደ ተቀበረ እድርጌ እቆጥርልሀለሁ። አባታችንም እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስም እንዲህ አሉ ጌታሆይ አመፀኛና ነፍሰ ገዳይ ቢሆን ቃልኪዳኔን እና ገድሌን ከታመነ እስከ አለም ፍፃሜ ማርልኝ እናም ወደ ክርስትና
Hammasini ko'rsatish...
Saba Grand: ተወዳጆች ሆይ ! እባክህ(ሽ) ይህን ተዓምር ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክሩ ፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና። አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው። ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል። ይቅርታ ፡ እኔ እግዛብሔር አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ ? ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ ፣ አመስግነኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለዓለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ። ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ። በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል። እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ? ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለህ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል። ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ። እባክህን አድርገው ይህን ሁሌ በህይወትህ ካደረክ የሚጠብቅህ አይተኛም ! ልዑል እግዛብሔር ለዘለዓለም ይሰራልና........ ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር ይቆየን ! ----
Hammasini ko'rsatish...
Watch "[አስፈሪው ዘመን ደርሷል] - ታላላቅ አባቶች ጥለውን እየሄዱ ነው። ብፁዕ አቡነ ገብርኤል | Ethiopia @Axum Tube / አክሱም ቲዩብ" on YouTube https://youtu.be/Ar8hM3QCBwE
Hammasini ko'rsatish...
[አስፈሪው ዘመን ደርሷል] - ታላላቅ አባቶች ጥለውን እየሄዱ ነው። ብፁዕ አቡነ ገብርኤል | Ethiopia @Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው። Copyright © Axum Tube ...

ብፁዕ አቡነ ገብርኤል (ዶ/ር) ሊቀ ጳጳስ ታኅሣሥ 19 ቀን 1933 ዓ.ም ከአባታቸው ከመምህር ቀሲስ ገብረ ሕይወት ወልደ ሐዋርያት እና ከእናታቸው ወይዘሮ ብርነሽ ቸኮል በቀድሞ የወሎ ክፍለ ሀገር በዋግ ሕምራ አውራጃ ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ሣህለ ማርያም ይባሉ ነበር፡ አባታቸው መምህር ቀሲስ ገብረ ሕይወት ወልደ ሐዋርያት መምህርና ካህን እንደመኾናቸው በተወለዱበት አካባቢ ከፊደል እስከ ግብረ ዲቁና፣ ከዚያም እስከ ቅስና ያሉትን የቤተ ክርስቲያን ሙያዎች ከአባታቸውና በአደጉበት አካባቢ ከነበሩ አድባራት መምህራን ተማሩ፡፡ ዐሥር ዓመት ሲሞላቸው ለትምህርት ከነበራቸው ጉጉት የተነሣ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው እና አካባቢያቸውን ለቅቀው ወደ ዛታ ከተማ በመሔድ ከክርስትና አባታቸው ከመምህር ገብረ ጻድቅ ንባብና ዳዊት መዝገብ ቅዳሴን እስከ ሰዓታት ያለውን ክፍለ ትምህርት በሚገባ ተማሩ፡፡ ብፁዕነታቸው በመቀጠልም የአቡነ በርተሎሜዎስ መካነ ምኔት በሆነችው በደብረ ዘመዳ ቅድስት ድንግል ማርያም አንድነት ገዳምና በደብረ ማርያም መሐጎ ማርያም በመሄድ ከየኔታ መምህር ወልደ እግዚእ ተጨማሪ ትምህርቶችን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ በተለይም በቅድስና ሕይወታቸውና በተሟላ ዕውቀታቸው ከሚታወቁት ከመምህር ኤልሳዕ ወልደ ገብርኤል ጸዋትወ ዜማ በሚገባ ተምረው አጠናቅቀዋል፡፡ ከዚህ በኋላ በወቅቱ በወሎ ክፍለ ሀገር እስከ አሰብ ወደብ ድረስ ሊቀ ጳጳስ ከነበሩት ከብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ሢመተ ዲቁናን ተቀብለዋል፡፡ በመቀጠልም ደብረ ሳሙኤል ከሚባል ታላቅ ደብር በመሔድ የውዳሴ ማርያምንና የዳዊትን ትርጓሜ ከመምህር ጸጋ ዘአብ ወልደ ኢየሱስ ተምረው እንደጨረሱ በቀጥታ ወደ ቅኔያት ጉባኤ ቤት ገቡ፡፡ ለቅኔ ትምህርት ካላቸው ፍቅርና ከፍተኛ ተሰጥዖ በመነሣት የቅኔ ትምህርታቸውን ለማጠናከር በዘመናቸው አሉ ከሚባሉ የቅኔ መምህራን ቅኔን ከነአገባቡ በበርካታ ቦታዎች በመዘዋወር ተከታትለዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ መምህር አረጋዊ፣ ከየኔታ ጥዑመ ልሣን አማራው ቀጥሎም ከመምህር ውቤና ከየኔታ መኮንን በወርጫት ቅዱስ መድኃኔዓለም ደብር በመግባት ጊዜ ወስደው ወንበር አደላድለው ቅኔ ከነአገባቡ በሚገባ ተምረው ተመርቀዋል፡፡ በተለይም በጊዜው በወሎ ክፍለ ሀገር በራያ ቆቦ ዞብል አደባባይ ኢየሱስ ከነበሩት ከታላቁ ምስክር ከሊቀ ኅሩያን ወልደ ሰንበት የቅኔና የአገባብን ይትበሃል በሚገባ አጠናቅቀው በመምህርነት ተመርቀዋል፡፡ በቅኔ ትምህርት ያሳለፉት ትጋትና መስዋዕትነት ሲገልጹ “ቅኔ ስንማር ብዙ ወጥተን፣ ወርደን የትውልድ ሀገራችንን ትተን፣ ወንዝ ተሻግረን፣ ከውሻ ተከላክለን፣ ቁራሽ እንጀራ ለምነን፣ ደበሎ ለብሰን፣ ተርበን፣ ተጠምተን፣ ፀዋትወ መከራውን ሁሉ በመታገስ ነው፡፡” ይላሉ፡፡ ከቅኔው በተጨማሪ የቅዱስ ያሬድን ዜማ እና የአቋቋም ትምህርትን በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ያላቸውን ጊዜ በመጠቀም ከቅኔው ጎን ለጎን አጥብቀው ተምረዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በሕይወት ታሪክ መጽሐፋቸው ላይ እንደገለጹት በ1953 ዓ/ም መንግሥቱ ንዋይና ጓደኞቹ ስኢረ (መፈንቅለ) መንግሥት አካሄደው በርካታ ባለሥልጣናት ባለቁበት ጊዜ የሥጋ ዘመዳቸው የነበሩት ዋግ ሹም ወሰን ኃይሉ ጋር ደሴ ከተማ የቅኔ መምህር ሁነው ስላገኟቸው እጅግ ተደስተው ወደ አዲስ አበባ ይዘዋቸው መጡ፡፡ ብፁዕነታቸው ወደ አዲስ አበባ የመጡበትን አጋጣሚ በመጠቀም በኮልፌ ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ አዳሪ ትምህርት ቤት ተወዳድረው እና የተሰጠውን (የቅኔ፣ የዜማና አቋቋም) ፈተና በብቃት አልፈው የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ በነበሩት በአቶ ልሣኑ ሀብተ ወልድ በኋላ ብላታ ልሣኑ ፈቃድና የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ እንደራሴ በነበሩት በኋላም ቅዱስ ፓትርያርክ ሆነው በተሾሙት በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ቡራኬ የብሉያት ቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርታቸውን መከታተል ጀመሩ፡፡ ከዚሁም ጋር ጎን ለጎን በአንድ በኩል ዘመናዊ ትምህርትን እንዲሁም ዘመዳቸው የሆኑትን ዋግ ሹም ወሰን ኃይሉን ቅኔና ሰዋስው ያስተምሩ ነበር፡፡ በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ከ1954 እስከ 1958 ዓ.ም ድረስ ለዐራት ዓመታት የብሉይ ኪዳን ትርጓሜ ትምህርት የኔታ ገብረ ማርያም እና የኔታ ታመነ ከተባሉ የታወቁ መምህራን ዘንድ የብሉያት መጻሕፍት ትርጓሜን አጠናቀው በመምህርነት ተመርቀዋል፡፡ ዘመናዊ ትምህርትን በተመለከተ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ክፍል ትምህርት በወልድያና በደሴ ከተማ የተማሩበትን ማስረጃ በማያያዝ ከአራተኛ ክፍል ጀምረው የአንደኛ ደረጃ ትምህርትን በኮልፌ ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት አጠናቀዋል፡፡ የስድስተኛና የስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈትነው ጥሩ ውጤት ስላመጡ ወደ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ተዛውረው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ት/ቤት የኹለተኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዐሥራ ሁለተኛ ክፍል በሚገባ አጠናቀዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በምንኵስና የቅድስና ሕይወት ጉዞ የጀመሩትና ለታላቁ ማዕረግ እንዲደርሱ የእግዚአብሔር ጥሪ የደረሳቸው በ1961 ዓ.ም ሲሆን በዚህ ዓመት ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም በመሔድ በጻድቁ ቃልኪዳንና በአበው መነኰሳት ፈቃድ መነኰሱ፡፡ ብፁዕነታቸው ዐሠረ ምንኵስናን የተቀበሉት ገና የዐሥራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ሁነው ስለነበር ከተማሪነት ሕይወታቸው በተጨማሪ ለስብከተ ወንጌል ካላቸው ፍቅርና የማስተማር ጉጉት የተነሣ የራሳቸው ማይክሮፎን (ድምጽ ማጉያ) ይዘው በየወቅቱ ወደ ቀጨኔ መድኀኔዓለም ደብር በመሔድ በስብከተ ወንጌል ያገለግሉ ነበር፡፡ በተማሪነት ጊዜያቸው ከቀጨኔ መድኀኔዓለም በፊት በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ወጣቶችን በሰንበት ትምህርት ቤት በማደራጀት ለተከታታይ ስድስት ዓመታት ያስተምሩ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በመቀጠል ብፁዕነታቸው መስከረም 6 ቀን 1962 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ አባታዊ ፈቃድና አመራር ከብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅስና እና ቁምስናን ተቀብለዋል፡፡ የብፁዕነታቸው የውጭ ሀገር ትምህርት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በወቅቱ በነበራት የውጭ ግንኙነት መሠረት ብፁዕነታቸው የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል ከተሰጠቸው ስድስት ብቃት ያላቸው ተማሪዎች አንዱ ሆኑ፡፡ በዚህም መመዘኛውን አሟልተው ወደ ሩስያ መስኮብ የቀድሞው ፒተርስበርግ በኋላ ሌኒን ግራድ በመሔድ በመጀመሪያው አንድ ዓመት የሩሲያ ቋንቋ ትምህርትን በሚገባ አጠናቀቁ፡፡ ከቋንቋ ትምህርቱ በመቀጠል በሃይማኖተ አበው (ፓትሮሎጅ ትምህርት) ዘርፍ በሌኒን ግራድ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሚሰጠውን የአምስት ዓመት ትምህርት በከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በሃይማኖተ አበው (ፓትሮሎጂ) ዋና የጥናት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማዕረግ አጠናቀዋል፡፡ በዲግሪው በተጨማሪ በማስተር ኦፍ ዲቪኒቲ (Master of Divinity) በትምህርተ መለኮት ዲግሪ በተመሳሳይ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ አጠናቀው ተመርቀዋል፡፡ በጊዜው ከብፁዕነታቸው ጋር ለትምህርት የተላኩት ደቀመዛሙርት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አጠናቀው ሲመለሱ ብፁዕነታቸው በነበራቸው ከፍተኛ ውጤትና የማዕረግ ተመራቂነት ምክንያት ዩኒቨርሲቲውም ከሌሎች ተማሪዎች መርጦ ለተጨማሪ ዲግሪ እንዲማሩ ተፈቀደላቸው፡፡ ስለዚህም ብፁዕነታቸው በነገረ ክርስቶስ የዶክትሬት ዲግሪ የቲኤችዲ (THD) ጥናታቸውን እንዲቀጥሉ ተደረገ፡፡ ለዚህም እንዲረዳቸው “Christology of Non Chalchedonian Ch
Hammasini ko'rsatish...