uz
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Kanalga Telegram’da o‘tish

Always strive for Excellence❤!!

Ko'proq ko'rsatish
1 423
Obunachilar
+124 soatlar
+97 kunlar
-730 kunlar
Postlar arxiv
# ድርብ ድል!! "ከቃል ወደ ባህል" በሚል መሪ ቃል የፈጠራ ስራ  አውደርዕይ ተካሂዷል። መጋቢት 27/2017 ዓ.ም በቦ/ክ/ከተማ አሰተዳደር  የወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት   ''የፈጠራ ስራን''ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ ቃል የፈጠራ ስራ  አውደርዕይ በ5ቱ ዘርፎች አካሂዷል።  ውድድሩ በተማሪዎችና በመምህራን የተከናወነ ሲሆን የተሠሩ የፈጠራ ስራዎች በሳይንስ፣በሒሳብ፣በአይቲ፣በልዩ ፍላጎት እና በስዕል ነው። በመርሃ ግብሩ የት/ፅ/ቤት ኃላፊ  ወ/ሮ ገነት ዱጋሳን ጨምሮ የወረዳ አመራሮች ፣ር/መ/ራን፣መ/ራን ፣ተማሪዎችና የወተመህ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል። በአውደ ርዕይው በፈጠራ ሥራቸው አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች፣መ/ራንና ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበርክቷል። በዚህ መሰረት ትምህርት ቤታችን በፈጠራ ስራ ከቦ/ክ/ከተማ አሰተዳደር  የወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት  ከሉት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በልዩ ውጤት 1ኛ በመውጣት ለትምህርት ቤቱ ሽልማት ተበርክቷል። በስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን መሪ የሆኑት አቶ አበባው ብርሃኑ  በተካሄደው  ጥያቄ እና መልስ ውድድር  ትምህርት ቤታችን  ግሎው   በወረደ  11  ስር ካሉት ትምህርት ቤቶች የውድድሩ ብቸኛ ተሸለሚ  በመሆን አጠናቋል:: ደስ ብሎናል !!🙏🙏 እንኳን ደስ አላቸው !! ሁሌም  ለጥራት እንሰራለን!!!

https://vm.tiktok.com/ZMB9QmvCx/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

https://vm.tiktok.com/ZMB9B8HJ2/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA. - Telegram kanali @httpy4 statistikasi va tahlili