uz
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Kanalga Telegram’da o‘tish

Always strive for Excellence❤!!

Ko'proq ko'rsatish
1 617
Obunachilar
-224 soatlar
-17 kun
+6630 kun
Postlar arxiv
ቀን: 14/02/2018 ዓ.ም ለሁሉም የት/ቤታችን ተማሪ ወላጆች በቅድሚያ ሰላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በሁሉም ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ በonline ( በበየነ መ
                          ቀን:  14/02/2018 ዓ.ም      ለሁሉም የት/ቤታችን ተማሪ ወላጆች በቅድሚያ ሰላምታችንን እያቀረብን  በመቀጠል የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በሁሉም ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ በonline ( በበየነ መረብ) እንዲመዘገቡ እና የተማሪዎች መረጃ በአግባቡ እንዲሞላ መመሪያን አውርዷል። ስለሆነም  በተማሪዎች የተላከውን መጠይቅ በአግባቡ እና በጥንቃቄ ሞልታችሁ በቀን ሰኞ 17/02/2018ዓ.ም እንድትልኩልን ሰንል በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ : 1) National ID ወይም የፋይዳ  ቁጥር   FIN (ልዩ ቁጥር)  ባለ 12 ዲጅት ቁጥር ግዴታ መሞላት አለበት። 2) የፋይዳ ቁጥር የሌለው ተማሪ በአስቸኳይ በ3 ቀን ውስጥ ማውጣት ይጠበቅበታል። 3) በወላጅ ምክንያት የሚመጣውን ማንኛውንም ችግር ት/ቤቱ  ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ጭምር  እናሳስባለን።                                                                                           ት /ቤቱ!

ማሳሰቢያ፦ አርብ መስከረም 23/01/2018 የእሬቻ በዓል ዋዜማ እንግዶች በብዛት የሚገቡበት ቀን በመሆኑ ምክንያት መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል ትምህርት የማይኖር መሆኑን ይታወቅ።

አርብ መስከረም 23/01/2018 የእሬቻ በዓል ዋዜማ እንግዶች በብዛት የሚገቡበት ቀን በመሆኑ ምክንያት መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል ትምህርት የማይኖር መሆኑን ት/ቤቱ