cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

Reklama postlari
242
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አዲሱ ቤት ገባ ገባ በሉ @She_gi @she_gi
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ሸጊ ዝነኛው 🎧

════════ ➮ #ቀልዶች ➮ #funny video ➮ #ጥያቄ ከነ ሽልማቱ #ለአስተያየት @Shegi_12 @St_Michaell Channel link👇

Repost from ዝነኛው ⚡
አስተናጋጁ ባልና ሚስት ወደ አንድ ሬስቶራንት ለመገባበዝ ይሄዳሉ ብዙ ጊዜ ባልና ሚስት ወደ ሬስቶራንት ሲሄዱ ከምግቡ ይልቅ ጨዋታቸውን ይደምቃል ከጥቂት ቆይታ በኃላ አስተናጋጁን ለመጥራት ያጨበጭባሉ አስተናጋጁ አልመጣም..... ድጋሚ አጨበጨቡ አሁንም አልመጣም.... ለሶስተኛ ጊዜ አጨበጨቡ ...ድንገት ከጥግ በኩል አንድ ቀብረር ያለ አስተናጋጅ ወደነሱ መጣ... አስተናጋጅ፦ "ዝም ብሎ ጭብጨባ ምንድን ነው ? ሰርግ ቤት ነው እንዴ ያላችሁት ? .....ና... ወንድሜ ታዘዝ ነው የሚባለው " . በጣም ይደነግጡና ሚስት ፦"ሆቴል አስተናግደህ እንደዚህ የሆንክ የኣለም ዋንጫ ብታዘጋጅ ምን ልትሆን ነው " . አስተናጋጅ፦ " ዝም ብለሽ አትለፍልፊ የመጣሽበትን ብቻ ተናገሪ " . ሚስት ፦ " በቃ ታዘዘን ምን ምን አለ ? " . አስተናጋጅ፦ "ቋንጣ ፍርፍር አለ .... እንቁላል ፍርፍር አለ....ጥብስ አለ.. እንደገና ቋንጣ ፍርፍር አለ .... እንደገና ጥብስ አለ እንደገና ....." . በጣም ይናደዱና "በቃ ጥብስ አምጣልን!! " . አስተናጋጁ፦ "ይመጣላችኃላ !! ይሄዳል ይደርስና ግን አያዝም ....ድጋሚ ወደ ተስተናጋጆቹ ጋር ይመጣና " ጥብስ ነው ያላችሁኝ ኣይደል ? " . "አዎ ጥብስ ነው " . "በዳቦ ነው በእንጀራ ? " . በጣም ይናደዱና .. "በእንጀራ አርግልን " . አሁንም አላዘዘም ይሄድና ይመለሳል ... "የሚጠጣ ነገርስ ምን ላምጣ ? " . ስልችት ይለውና ባልየው "ለሷ ፋንታ ለኔ ኮካ " . "ይመጣላችዋላ ታድያ ምንድን ነው ግልምጫው " አሁንም ይሄዳል ግን ሳያዝ ድጋሚ ተመልሶ ይመጣል... "ለስላሳው ከውጭ ነው ከውስጥ ? " . እጅግ ይናደዱና... "ተወው በቃ ባለቤቱን ብቻ ጥራልን !" . "ይጠራላችዋላ ባለቤት መጥራት ብርቅ ነው እንዴ ! " አሁንም ይሄዳል ተመልሶ ይመጣል ... "ባለቤቱ ወንዱን ነው ሴቷን?? 😂😂 @She_gi @She_gi
Hammasini ko'rsatish...
እናንተን ዘና ፈታ ለማለት ለማድረግ የተከፈተ ቻናል አብሮነታቹን በcomment እና Like አሳዩን በአዲሱ ቻናል አሪፍ የፍቅር ታሪክ ጀምረናል ገባ ገባ በሉ የካርድ ሽልማትም አለው Join 👇 @She_gi
Hammasini ko'rsatish...
👍
ባልና ሚስት ጭፈራ ቤት ውስጥ እየተዝናኑ ነው ሚስት ጭፈራ ቤት ውስጥ ለየት ባለ ሁኔታ እየተዝናና ወዳለ አንድ ሰው እየጠቆመች:ሚስት:- "እዛ ጋር እየጠጣና እየጨፈረ ያለው ሰውዬ ይታይሃል?" ባል:- "አዎ: ማነው እሱ?" . ሚስት:- "ከአስር አመት በፊት የጋብቻ ጥያቄ አቅርቦልኝ እንቢ ያልኩት ሰው ነው!" ባል:- "ታድሎ! ኣንቺን ባለማግባቱ እስካሁን እየተደሰተ ነው!" @She_gi
Hammasini ko'rsatish...
😂 1
👍
Hammasini ko'rsatish...
ሸጊ ዝነኛው 🎧

════════════ ➮ #ቀልዶች ➮ #አጫጭር ታሪኮች ➮ #ጥያቄ ከነ ሽልማቱ #ለአስተያየት @Shegi_12 @St_Michaell Channel link👇👇

ሸጊ ዝነኛው ™ ምን አይነት ተሰጥኦ ቢኖራችሁ ደስ ይላችኋል ስእል 👨‍🎨 ግጥም✍ ዘፋኝ 🎧 ዳንሰኛ🕺 #Me🕺 @Channel_Shegi @Channel_Shegi
Hammasini ko'rsatish...
👨‍🎨
🎧
🕺
እናንተን ዘና ፈታ ለማለት ለማድረግ የተከፈተ ቻናል አብሮነታቹን በcomment እና Like አሳዩን @Channel_Shegi
Hammasini ko'rsatish...
👍
✅ ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ➊ ✍ ደራሲ ሀዲስ አለማየው ◉●◎◦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ ➵ ሸጊ ዝነኛው ➵ @Channel_Shegi ●●●●●●◈●●●●●●◈●●●●●●◈
Hammasini ko'rsatish...
@Ethio_Tereka - ፍቅር እስከ መቃብር 1 .m4a6.37 MB
❤️የፍቅር እስከ መቃብር መፃፍ ታሪክ ሙሉ ትረካ 30 ክፍል እንዲኖረው ተዘጋጅቷል !!! ትረካው እንዲጀመር የምትፈልጉ 👍 አዘጋጅ ✍ሸጊ( የብዕር ስም ) @Channel_Shegi @Channel_Shegi ➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞➞
Hammasini ko'rsatish...
👍