uz
Feedback
Tech FaF

Tech FaF

Kanalga Telegram’da o‘tish

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr

Ko'proq ko'rsatish
4 882
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+9257 kun
+1 65430 kun
Postlar arxiv
https://www.remove.bg 😘አሪፍ Site ነው የትኛውንም ፎቶ Background ወዲያውኑ ያጠፋላቹሀል 🔥 ተመችቶኛል ሞክሩት 100%🔥 #background #ethiopia #Android

Wps Enable ለሆነ WIFI. በቀላሉ Key Find አድርጎ እና ያገኘውን key ተጠቅሞ WIFI ያለ Password Connect ለማድረግ የሚጠቅም አፕ ነው 🔥ምንም ማስታወቂያ የለውም 🔥ተጨማሪ keyኦች Add ተደርገውበታል ⛔️ይህ የሚሰራላቹ የWIFiኡ WPS Enable ከሆነ ብቻ ነው ።WPS Disabled ከሆነ ግን ምንም አጠቅማቹም

የጠፋባቹን ፎቶ ለመመለስ ይጠቅማል ያለ ስልኩ Root ሳይሆን ይሰራል

የትኛውንም ZIP ወይም RAR ፋይል በስልካቹ Extract ለማድረግ ይጠቅማቹሀል 🔥ምንም ማስታወቂያ የለውም 🔥Pro Version ነው ሁሉንም የአፑን ፊውቸሮች መጠቀም ትችላላቹ

ZArchiver_Pro-v0.9.4_build_9433-armeabi-v7a.apk4.42 MB

🖋ስእል እና ስእል ✍✍ ነክ የሆኑ ጉዳዮችን ለማግኝት ይሂን ቻናል join በማለት ይቀላቀሉን✍🖋 Join:@Artorlife122

#ስለ_ነፃ_ስኮላርሺፖች ዝርዝር መረጃዎች የምታገኙባቸው 5 የፌስቡክ ገፆች ልጠቁማችሁ በለስኮላርሺፕ ዙሪያ ዝርዝር መረጃዎችን የሚያሰራጩ ብዙ የፌስቡክ ገፆች አሉ። ከነዚህ ገፆች መካከል ለናንተ ይጠቅማሉ ያልኳቸውን የፌስቡክ ገፆች ከነ ሊንካቸው መርጨላችኋለሁ።ከናንተ የሚጠበቀው እነዚህን ገፆች ላይክ ማድረግ ነዉ።ከዚያ በኋላ ገፆቹ አዳዲስ ስኮላርሺፖች በተመለከተ መረጃ ሲለቁ በቀላሉ መረጃዎቹ ይደርሳችኋል። ዛሬ ስለ ስኮላርሺፕ መረጃ ላትፈልጉ ትችላላችሁ፤ነገ ከነገ ወዲያ ደሞ ልትፈልጉ ትችላላችሁ ወይም ጓደኞቻችሁ ወይም ከቤተሰቦቻችሁ አንዳቸው ሊፈልጉ ይችላሉ።ስለዚህ ቀጥሎ የዘረዘርኳቸው የፌስቡክ ገፆች Like እና Follow ብታደርጓቸው ጥቅም እንጂ ጉዳት ያለው አይመስለኝም። #ሼር_ይደረግ 1ኛ፦ Free Scholarships https://www.facebook.com/freescholarships/ 2ኛ፦Scholarships for international students https://www.facebook.com/ScholarshipsAds/ 3ኛ፦Scholarship corner https://www.facebook.com/scholarcorner/ 4ኛ፦Allscholarships https://www.facebook.com/ScholarshipPositions/ 5ኛ፦International Scholarships https://www.facebook.com/International.scholarships.online/ #ሼር_ይደረግ 💐#share በማድረግ በየቀኑ #አጫጭር_ጠቃሚ_ቴክ_ነክ_መረጃዎች ይደርሳችኋል @Ethio_techapp

forcelte ይህ አፕሊኬሽን የስልካችን ኔትዎርክ ከ 4G ወደ 3G & 2G ወጣ ገባ እያለ እንዳያስቸግረን 4G ላይ ብቻ ወይም 3G ላይ ብቻ አድርጎ የሚያድቀር ነው በተለይ ስልካችን ላይ only 4G ማድረጊያ ለሌለን አሪፍ ጠቃሚ አፕልኬሽን ነው የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ 👇👇 @Ethio_techapp

📞የደወለላቹ ሰዉ (የደወላቹለት ሰዉ) የምታወሩትን ነገር እየቀዳ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማወቅ የሚጠቅም አፕ ነዉ