cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

The channel of mahibere kidusan

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
29 875
Obunachilar
-1024 soatlar
-467 kunlar
-13530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
በሥልጣናው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሓላፊ ሊቀ ሥዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ በዚህ የውይይት መድረክ ለድክመቶቻችን የተለያዪ ምክንያቶችን ከመደርደር ወጥተን ያለንን አቅም አሟጠን ቤተ ክርስቲያንን በጋራ ማገልገል በምንችልበት ጉዳይ ላይ ተቋማዊ ትስስር ለመፍጠር አስበናል ነው ሲሉ ተናግረዋል። ሓላፊው እክለውም ሥልጠናው ወሳኝ እና ታማኝ የመረጃ ሥርዓት መዘርጋት በምንችልበት ሁኔታ ዙሪያ ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን ብሎም ከሕግ ሥርዓት አንጻር ግንዛቤ የምትጨብጡበት እና ለምትሰጡት አግልግሎት ተጨማሪ ግብዓት እድታገኙ የሚያግዝ በመሆኑ ትኩረት ልትሰጡት ይገባል ሲሉም አመላክተዋል። ብፁዕ አቡነ አብርሃም በመድረኩ ባስተላለፉት መመሪያ አገልጋዬች ሕዝብን ከሕዝብ ምእመናን ከቤተ ክርስቲያን በማቀራረብ ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦችን በማመንጨት ዘምኑን የዋጅ አገልጋዬች መሆን ይጠበቅባችሁዋል ብለዋል። ብፁዕነታቸው አክለውም ቅድስት ቤተክርስቲያን እያጋጠማት ካለው ፈተና እንድታልፍ የሕዝብ ግንኙነት መዋቅራዊ ሠንሰለቱን ጠብቆ የመረጃ ፍሰቱ በማጠናከር ቤተ ክርስቲያን በመጠበቅ ረገድ ሰፊ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት ተናግረዋል። ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በበኩላቸው የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አገልጋዬችን በሥልጠና እንዲታገዙ እና የተሻለ አግልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚያከናውነው ተግባር ሊበረታታ እንደሚገባ ገልጸዋል። በመርሐ ግበሩ ላይ የተሳተፉት ከተለያዩ አሕጉረ ስብከት የተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ሥልጠናው አስተማሪ በመሆኑ ቀጣይነተ ሊኖረው ይጋበል ብለዋል።
1 2911Loading...
02
የኢ/ኦ/ተ/ቤ መንበር ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ከየአህጉረ ስበከቱ ለተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ለሦስት ቀናት የሚቆየው ስልጠና የውይይትና ምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል። +++++++++++++++++++++++++++ << ተደራሽነት ያለው የሕዝብ ግንኙነት ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን>> በሚል መሪቃል ከግንቦት 15 እስከ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው ይህ ስልጠና እየተሰጠ የሚገኘው በአዲስ አበባ ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ነው። የስልጠና እና የውይይት መድረኩ የተዘጋጀበት ዓላማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራን ለቤተክርስቲያን በሚያግዝ መልኩ እንዲሰሩ ለማነሰሳት ነው። በተጨማሪም በሥራቸው ወቅት የሚያገጥማቸውን ክፍተት የሚሞሉበትን ግንዛቤ ለመፍጠር መሆኑም ተጠቁሞዋል። በመድረኩ ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባህር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ የበላይ ሓላፊ ፣ ብጹዕ አቡነ ዲዮስቆርዮስ፣ የደቡባዊና ደቡባዊ ምሥራቅ ትግራይ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ሓላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ከየአህጉረ ስበከቱ የተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
1 2251Loading...
03
Media files
2 8523Loading...
04
ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቴሌግራም ወደ ስራ አለም እየተለወጠ ነው በቅርቡ የወጣው NOT COIN ሰውች በቦት ላይ ታፕ ታድ በማድረግ ሲሰሩት የነበረ ነው ።እርሱም በቅርቡ ዋጋ ወቶለት መገበያያ ሆኗል።በወጣ ሰሞንም እስከ ከ 1ሺህ እስከ 100ሺ እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሰርተዋል።አሁንም በቅርቡ የሚወጡ ከርሱ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው የስራ ዘርፎች አሉ እነሱን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ይቀላቀሉ። ታፕ ስዋፕ ነው ይቀላቀሉ በግንቦት 30 የሚጠናቀቅ ይሆናል። https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1405012211 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4 17223Loading...
05
ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቴሌግራም ወደ ስራ አለም እየተለወጠ ነው በቅርቡ የወጣው NOT COIN ሰውች በቦት ላይ ታፕ ታድ በማድረግ ሲሰሩት የነበረ ነው ።እርሱም በቅርቡ ዋጋ ወቶለት መገበያያ ሆኗል።በወጣ ሰሞንም እስከ ከ 1ሺህ እስከ 100ሺ እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሰርተዋል።አሁንም በቅርቡ የሚወጡ ከርሱ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው የስራ ዘርፎች አሉ እነሱን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ይቀላቀሉ። W - COIN https://t.me/wcoin_tapbot?start=MTQwNTAxMjIxMQ== CEXIO - BOT https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716290897565686 YES - COIN https://t.me/realyescoinbot?start=r_1405012211 BLUM http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_oqcIvxFbwH OGC https://t.me/OGCommunityBot?start=fEl4BE66y89uWf7z MNEMONIC GAME ይሄ ደግሞ በግንቦት 25 እንደሚወጣ ተነግሯል።ስለዚህ መስራት ጀምሩ። https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1405012211 DOT COIN https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1405012211 TAPSWAP ይሄ በቅርቡ ግንቦት 30 ይወጣል።ስለዚህ መስራት ጀምሩ ብዙ ሰዎች በመስራት ላይ ይገኛሉ።አሁኑኑ ይቀላቀሉ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1405012211
4276Loading...
06
ቅዱስነታቸው የደቡብ አፍሪካ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ። ****** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዮንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የዳውሮ-ኮንታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች በደቡብ አፍሪካ ሲያካሒዱት የቆዩትን ሐዋርያዊ አገልግሎት አጠናቀው ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቅዱስነታቸውና ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙት የልዑካን ቡድን አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገው ላቸዋል። በመቀጠልም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሐ ግብር የሚካሔድ ሲሆን በዚሁ መርሐ ግብር ላይም ቅዱስ ፓትርያርኩ ትምህርተ ወንጌል፣ቃለ ምዕዳንና ቃለ ቡራኬ ሰጥተው የአቀባበል መርሐ ግብሩ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ምንጭ: የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
4 7384Loading...
07
https://youtu.be/n8q7EILTg00
5 2841Loading...
08
የሳርዶ ቅድስት ማርያም አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ 9 ደቀ መዛሙርትን አስመረቀ። በኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት በኖኖ ሰሌ ወረዳ ቤተ ክህነት በ2013 ዓ.ም የተመረቀው ዘመናዊ አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር በንባብና ቅዳሴ 9 የሚሆኑ ደቀ መዛሙረትን ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃው መርሐ ግብር ላይ ተመራቂ ደቀመዛሙርቱ ወርብ ያቀረቡ ሲሆን በሁለት ዓመት የትምህርት ቆይታቸው ከአብነት ትምህርቱ ጎን ለጎን የትምህርተ ሃይማኖት የኮርስ ሥልጠና ሲሰጣቸው እንደነበር ተገልጿል ። በማኀበረ ቅዱሳን የገዳማትና አብነት ት/ቤቶች ዋና ክፍል ም/ኃላፊ ዲ/ን ደረጀ ጋረደው ፣ የኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት ተወካይ ቀሲስ ጌቱ ሠይድ፣ የኖኖ ሰሌ ወረዳ ሊቀ ካህናት ቄስ ደረጀ ፈጠነ ፣ እንዲሁም የአካባቢው ህዝበ ክርስቲያን በመረሐ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል። ዲ/ን ደረጀ ጋረደው እንደተናገሩት ሀገረ ስብከቱ የአገልጋይ ካህናት እጥረት ያለበት መሆኑና በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ቀዳሽ አጥተው ተዘግተው ያሉበት በመሆኑ የእነዚህ ደቀመዛሙርት መመረቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ያሉ ሲሆን አብነት ትምህርት ቤቱ ለሌሎች ክልሎች አጎራባች ስለሆነ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ማፍራት እንደሚችል ጠቁመዋል። የተማሪዎችን ሙሉ የቀለብ ወጭ የሸፈነው ማኅበረ ቅዱሳን ሲሆን ለዚህም ከ 700 ሽህ ብር በላይ ማድረጉም ተገልጿል።
5 3704Loading...
09
Media files
5 9971Loading...
10
ብፁእ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕርዳር እና ሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዛሬ የተመረቀው የድምጽ መሣሪያ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ ገልጸው በሥራው ላይ ተሳታፊ ለነበሩት አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ብፁእነታቸው ጨምረው እንደተናገሩት የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ቤተክርስቲያን በቅርበት እየተከታተለች እንደምትደግፍ ገልጸው በተለይ ማኅበሩ  የጀመረውን መጽሐፍ ቅዱስን በኦሮምኛ ቋንቋ የመተርጎም ሂደት በባለቤትነት እንደምትከታተለው ገልጸዋል። በመጨረሻም በድምጽ ቅጂ ሥራው ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
6 5518Loading...
11
የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ያዘጋጀው የግእዝ እና የአማርኛ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የድምጽ ቅጂ ተመረቀ። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር ለዓይነ ስውራን፣ መጻፍ እና ማንበብ ለማይችሉ ምእመናን እንዲሁም ለአብነት ተማሪዎች የሚያገለግል የአማርኛ እና የግእዝ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናዊ መሣሪያ በድምጽ ቅጂ ተዘጋጅቶ በዛሬው ዕለት በቦሌ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ተመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ብፁእ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁእ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ፣ ብፁእ አቡነ ቀሌምንጦስ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ  የበላይ ኃላፊ እንዲሁም የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሊቀ ኅሩያን ይልማ ጌታሁን በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት የመጽሐፍ ቅዱስ የድምጽ ቅጂ መሣሪያው አገልግሎት ላይ እንዲውል ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ26 በላይ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ባለሙያዎች በሥራው ላይ ተሳትፈዋል ብለዋል። ዋና ጸሐፊው ጨምረው እንደገለጹት የድምጽ መሣሪያውን አዘጋጅቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመታትን የወሰደ ሲሆን አጠቃላይ ወጪው "Faith comes by hearing" በተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም እንደተሸፈነ ተናግረዋል።
7 5929Loading...
12
Media files
4 9371Loading...
13
Media files
6 68810Loading...
14
Media files
6 4406Loading...
15
የራስ አልኬማ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን መምህር የሆኑት መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ናሁ ሠናይ “ ከእኔ ተማሩ” በሚል ርዕስ በመርሐ ግብሩ ላይ  ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ የሊባኖስ፣የተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ቃለ በረከት እና ቃለ ምዕዳን ሲሰጡ ባስተላለፉት መልእክት የእኛ አገልግሎት ሰዎች ሁሉ ቤተክርስቲያንን እንዲያውቁ እና በቤተክርስቲያን ምሥጢራት ውስጥ አልፈው ለጽድቅ እንዲዘጋጁ ማድረግ ነው ብለዋል። ለዚህ መከሩ ብዙ ለሆነ የእግዚአብሔር አገልግሎት ኦርቶዶክሳዊ የሆንን በሙሉ በተሰጠን ጸጋ እና በተቀበልነው ኃላፊነት ማገልገል ይገባል ብለዋል። ነገ የቤተሰብ፣የቤተክርስቲያን እና የሀገር መሪ የሚሆኑ የከፍተኛ ተቋም ተማሪዎችን ማስተማር እና አብሮአቸው መቆም ለምናገለግለው ጽድቅ፣ ለሚገለገሉት መለኮታዊ ምሪት፣ ለቤተሰብ፣ለቤተክርስቲያን እና ለሀገር ደግሞ ኅያው ሥራ ነው ካሉ በኋላ  መልካም ትውልድ የመቅረጽ ኦርቶዶክሳዊ ድርሻችንን በመወጣት ሰዎችን ወደ ቤተክርስቲያን እያቀረብን  ከሁሉ በላይ  የሆነችውን ቤተክርስቲያን ሁለተናዊ አገልግሎት እናስፋፋ ብለዋል።
5 6603Loading...
16
በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር ተከናወነ።   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን  አቡዳቢ ልዩ ግንኙነት ጣቢያ ከሊባኖስ፣የተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ለትምህርት ወደ ተባበሩት ዐረብ ኤሜሬትስ በመሄድ ሲማሩ ለቆዩ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር አከናወነ። የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ አገር ቤት ለሚመለሱ ተማሪዎች ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ.ም በተከናወነው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ ብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ በሊባኖስና የተባበሩት አረብ ኢምሬትና የመካከለኛው ምስራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ፤ የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ቀሲስ ደረጀ ጂማ፣ መላከ ሰላም መምህር ለይኩን ብርሃኑ፣ መምህር ኪሩቤል ይገዙ፣ ሊቃውንተ ቤተክርቲያናት እንዲሁም የልዩ ግንኙነት ጣቢያው አባላትና ተባባሪ አካላት ተገኝተዋል። ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎችን ከመቀበል ጀምሮ፣ በግቢ ቆይታቸው መንፈሳዊ ሕይወታቸውንም አጠንክረው እንዲወጡ የተለያዩ ትምህርቶችን በመስጠት እና እንዲያገለግሉ በማድረግ ከፍተኛ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን በኢማራት ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ሲያስተምራቸው የነበሩት እነዚህ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችም በመርሐ ግብሩ ላይ ወረብ እና መዝሙር፤  በኢማራት ላይ የአንድ አመት ቆይታቸውን በተመለከተ ውይይት ፤ እንዲሁም የአብነት ትምህርት ሁለንተናዊ ሕይወትንም የሚያስገነዝብ ትእይንትም አቅርበዋል።
6 3493Loading...
በሥልጣናው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሓላፊ ሊቀ ሥዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ በዚህ የውይይት መድረክ ለድክመቶቻችን የተለያዪ ምክንያቶችን ከመደርደር ወጥተን ያለንን አቅም አሟጠን ቤተ ክርስቲያንን በጋራ ማገልገል በምንችልበት ጉዳይ ላይ ተቋማዊ ትስስር ለመፍጠር አስበናል ነው ሲሉ ተናግረዋል። ሓላፊው እክለውም ሥልጠናው ወሳኝ እና ታማኝ የመረጃ ሥርዓት መዘርጋት በምንችልበት ሁኔታ ዙሪያ ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን ብሎም ከሕግ ሥርዓት አንጻር ግንዛቤ የምትጨብጡበት እና ለምትሰጡት አግልግሎት ተጨማሪ ግብዓት እድታገኙ የሚያግዝ በመሆኑ ትኩረት ልትሰጡት ይገባል ሲሉም አመላክተዋል። ብፁዕ አቡነ አብርሃም በመድረኩ ባስተላለፉት መመሪያ አገልጋዬች ሕዝብን ከሕዝብ ምእመናን ከቤተ ክርስቲያን በማቀራረብ ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦችን በማመንጨት ዘምኑን የዋጅ አገልጋዬች መሆን ይጠበቅባችሁዋል ብለዋል። ብፁዕነታቸው አክለውም ቅድስት ቤተክርስቲያን እያጋጠማት ካለው ፈተና እንድታልፍ የሕዝብ ግንኙነት መዋቅራዊ ሠንሰለቱን ጠብቆ የመረጃ ፍሰቱ በማጠናከር ቤተ ክርስቲያን በመጠበቅ ረገድ ሰፊ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት ተናግረዋል። ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በበኩላቸው የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አገልጋዬችን በሥልጠና እንዲታገዙ እና የተሻለ አግልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚያከናውነው ተግባር ሊበረታታ እንደሚገባ ገልጸዋል። በመርሐ ግበሩ ላይ የተሳተፉት ከተለያዩ አሕጉረ ስብከት የተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ሥልጠናው አስተማሪ በመሆኑ ቀጣይነተ ሊኖረው ይጋበል ብለዋል።
Hammasini ko'rsatish...
9👍 3🙏 2
የኢ/ኦ/ተ/ቤ መንበር ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ከየአህጉረ ስበከቱ ለተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ለሦስት ቀናት የሚቆየው ስልጠና የውይይትና ምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል። +++++++++++++++++++++++++++ << ተደራሽነት ያለው የሕዝብ ግንኙነት ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን>> በሚል መሪቃል ከግንቦት 15 እስከ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው ይህ ስልጠና እየተሰጠ የሚገኘው በአዲስ አበባ ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ነው። የስልጠና እና የውይይት መድረኩ የተዘጋጀበት ዓላማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራን ለቤተክርስቲያን በሚያግዝ መልኩ እንዲሰሩ ለማነሰሳት ነው። በተጨማሪም በሥራቸው ወቅት የሚያገጥማቸውን ክፍተት የሚሞሉበትን ግንዛቤ ለመፍጠር መሆኑም ተጠቁሞዋል። በመድረኩ ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባህር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ የበላይ ሓላፊ ፣ ብጹዕ አቡነ ዲዮስቆርዮስ፣ የደቡባዊና ደቡባዊ ምሥራቅ ትግራይ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ሓላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ከየአህጉረ ስበከቱ የተወጣጡ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ሓላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
20👍 11
ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቴሌግራም ወደ ስራ አለም እየተለወጠ ነው በቅርቡ የወጣው NOT COIN ሰውች በቦት ላይ ታፕ ታድ በማድረግ ሲሰሩት የነበረ ነው ።እርሱም በቅርቡ ዋጋ ወቶለት መገበያያ ሆኗል።በወጣ ሰሞንም እስከ ከ 1ሺህ እስከ 100ሺ እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሰርተዋል።አሁንም በቅርቡ የሚወጡ ከርሱ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው የስራ ዘርፎች አሉ እነሱን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ይቀላቀሉ። ታፕ ስዋፕ ነው ይቀላቀሉ በግንቦት 30 የሚጠናቀቅ ይሆናል። https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1405012211 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Hammasini ko'rsatish...
👍 38 21🕊 3
ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቴሌግራም ወደ ስራ አለም እየተለወጠ ነው በቅርቡ የወጣው NOT COIN ሰውች በቦት ላይ ታፕ ታድ በማድረግ ሲሰሩት የነበረ ነው ።እርሱም በቅርቡ ዋጋ ወቶለት መገበያያ ሆኗል።በወጣ ሰሞንም እስከ ከ 1ሺህ እስከ 100ሺ እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሰርተዋል።አሁንም በቅርቡ የሚወጡ ከርሱ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው የስራ ዘርፎች አሉ እነሱን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ይቀላቀሉ። W - COIN https://t.me/wcoin_tapbot?start=MTQwNTAxMjIxMQ== CEXIO - BOT https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716290897565686 YES - COIN https://t.me/realyescoinbot?start=r_1405012211 BLUM http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_oqcIvxFbwH OGC https://t.me/OGCommunityBot?start=fEl4BE66y89uWf7z MNEMONIC GAME ይሄ ደግሞ በግንቦት 25 እንደሚወጣ ተነግሯል።ስለዚህ መስራት ጀምሩ። https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1405012211 DOT COIN https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1405012211 TAPSWAP ይሄ በቅርቡ ግንቦት 30 ይወጣል።ስለዚህ መስራት ጀምሩ ብዙ ሰዎች በመስራት ላይ ይገኛሉ።አሁኑኑ ይቀላቀሉ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1405012211
Hammasini ko'rsatish...
W-Coin

Ton, Solana or Ethereum?🧐 Tap to coin and choose what you want!

👍 5 1
ቅዱስነታቸው የደቡብ አፍሪካ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ። ****** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዮንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የዳውሮ-ኮንታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች በደቡብ አፍሪካ ሲያካሒዱት የቆዩትን ሐዋርያዊ አገልግሎት አጠናቀው ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቅዱስነታቸውና ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙት የልዑካን ቡድን አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገው ላቸዋል። በመቀጠልም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሐ ግብር የሚካሔድ ሲሆን በዚሁ መርሐ ግብር ላይም ቅዱስ ፓትርያርኩ ትምህርተ ወንጌል፣ቃለ ምዕዳንና ቃለ ቡራኬ ሰጥተው የአቀባበል መርሐ ግብሩ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ምንጭ: የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 16🙏 10🕊 3
Hammasini ko'rsatish...
MK TV || ዐውደ ትሩፋት || ማኅበረ ቅዱሳን በትግራይ ያደረገው ሰብአዊ ድጋፍ

Subscribe and share

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

https://www.facebook.com/eotcmkidusan/

👍 17
የሳርዶ ቅድስት ማርያም አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ 9 ደቀ መዛሙርትን አስመረቀ። በኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት በኖኖ ሰሌ ወረዳ ቤተ ክህነት በ2013 ዓ.ም የተመረቀው ዘመናዊ አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር በንባብና ቅዳሴ 9 የሚሆኑ ደቀ መዛሙረትን ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃው መርሐ ግብር ላይ ተመራቂ ደቀመዛሙርቱ ወርብ ያቀረቡ ሲሆን በሁለት ዓመት የትምህርት ቆይታቸው ከአብነት ትምህርቱ ጎን ለጎን የትምህርተ ሃይማኖት የኮርስ ሥልጠና ሲሰጣቸው እንደነበር ተገልጿል ። በማኀበረ ቅዱሳን የገዳማትና አብነት ት/ቤቶች ዋና ክፍል ም/ኃላፊ ዲ/ን ደረጀ ጋረደው ፣ የኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት ተወካይ ቀሲስ ጌቱ ሠይድ፣ የኖኖ ሰሌ ወረዳ ሊቀ ካህናት ቄስ ደረጀ ፈጠነ ፣ እንዲሁም የአካባቢው ህዝበ ክርስቲያን በመረሐ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል። ዲ/ን ደረጀ ጋረደው እንደተናገሩት ሀገረ ስብከቱ የአገልጋይ ካህናት እጥረት ያለበት መሆኑና በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ቀዳሽ አጥተው ተዘግተው ያሉበት በመሆኑ የእነዚህ ደቀመዛሙርት መመረቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ያሉ ሲሆን አብነት ትምህርት ቤቱ ለሌሎች ክልሎች አጎራባች ስለሆነ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ማፍራት እንደሚችል ጠቁመዋል። የተማሪዎችን ሙሉ የቀለብ ወጭ የሸፈነው ማኅበረ ቅዱሳን ሲሆን ለዚህም ከ 700 ሽህ ብር በላይ ማድረጉም ተገልጿል።
Hammasini ko'rsatish...
🙏 34 16👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
25👍 2

45👍 18🙏 7