cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Bereket Debay Official

HUMANITY TOWARDS OTHERS Why motivational speech?... Motivation can be defined as the action of orienting one's behavior to a specific goal. It is the set of forces that leads people to behave in a particular way.

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
821
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
መጠንከር አለብህ! ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም። ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ! ነገ ጠዋት በአለም ሲኒማ
Hammasini ko'rsatish...
ይህም ቢታይ https://t.me/impact_tube
Hammasini ko'rsatish...
Impact Tube

The Channel is dedicated to give a lot such as: #Igniting Human Potential #Empowering Ideas and Interviews Watch the latest Impact Theory episodes ... C what we mean!!! 0911650168/29492700

Repost from Impact Tube
Photo unavailableShow in Telegram
በስሜት መብለጥ! (Emotional Intelligence) ሰዎች መልካም አድርገህላቸው ምላሻቸው ተቃራኒ ቢሆን አትዘን፤ ምክንያቱም ማንም የሌለውን አይሰጥም! አንተ ክፉ ሆነህ አይደለም እንደዛ የሆኑብህ፤ ውስጣቸው ያለው የበታችነት ስሜት ነው የሚጫወትባቸው። ጎዶሎነት ስለሚሰማቸው ስላንተ ጎዶሎነት ያወራሉ፤ ውስጣቸው ስለሚወቅሳቸው አንተን ይወቅሱሀል፤ እንደዚህ አይነት ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፤ አንተ ታላቅ ስለሆንክ አትዘንባቸው! እንደውም እዘንላቸው! ክብረት ይስጥልኝ🙏
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Repost from Impact Tube
Photo unavailableShow in Telegram
መንጋቱ አይቀርም! ጓደኞችህ ሲሳካላቸው ስታይ እኔስ ግን መቼ ነው የምቀየረው ብለህ አትዘን፤ ፀሀይና ጨረቃ እኩል አይወጡም ልፋትህ እንደ ፀሀይ የሚያበራ ከሆነ ጨረቃዋ እስክትገባ ታገስ! ጥረትህን ካላቆምክ መንጋቱ አይቀርም! መልካም ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏 Impact tube በዩቲዩብ ይከታተሉን Like,Share & subscribe ያድርጉን INSTAGRAM @bekidebay @bekidebay @bekidebay https://instagram.com/stories/bereket_debay/2848598347191850476?utm_source=ig_story_item_share&igshid=YmMyMTA2M2Y=
Hammasini ko'rsatish...
ሊታይ የሚገባ ቁጭት https://youtu.be/ftmbEVmaN8U
Hammasini ko'rsatish...
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ነው ዩኒቨርስቲ የገባውት... መንሱር ጀማል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ... /MENSUR JEMAL / DAWIT YETIM

በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ነው ዩኒቨርስቲ የገባውት መንሱር ጀማል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ....እንግዳ ኤቨንት አዝናኝ እና አስተማሪ የባለተመክሮዎች መድረክ። በቅርብ ቀን በሁሉም የትምህርት ተቋማት ይጠብቁን:: #MENSURJEMAL #DAWITYETIM #ETHIOPIAUNIVERSITY #AASTU #VERONICAADANE

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.