የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች
Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን 👇👇 @NEW_GENERATION_MODEL_Bot Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣
Ko'proq ko'rsatishMa'lumot yuklanmoqda...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Postlar | Ko'rishlar | Ulashishlar | Ko'rish dinamikasi |
01 የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 5 ሴቶችን እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች ሜካፕ የማይጠቀሙ/በተፈጥሮ ቆንጆ የሆኑ
👍ወንዶች ፀጉራቸውን እና ፅማቸውን መቆረጥ የሚችሉ
ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉ ብቻ በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ይላኩልኝ።
@Hawineartpromotion
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin | 117 | 1 | Loading... |
02 #Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ
ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶችን እንፈልጋለን።
ክፊያ፦ 2500 ለአባላት
ሰዓት፦ ከጥዋቱ 2 እሰከ 8 ሰዓት
ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ
#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ19_27
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ
ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን!
0973123088_0913649094_0921625129 | 205 | 0 | Loading... |
03 ለፊታችን አርብ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ 5 ሴቶችን እና 5 ወንዶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ19_25
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆኑ
👍ትወና የሚሞክሩ
@Musiye @Yehawinelij
@Hawinepromotionadmin | 417 | 1 | Loading... |
04 New Ethiopian Music Clip Behind The Scene "Akucha Ewawan" ወይ አዲስ አበባ አኩቻ...
https://youtube.com/watch?v=IpmFPlzhzLg&si=gN4cZNrLUkP55jAm | 507 | 0 | Loading... |
05 Gere Chuchu - Nasama | ናሰዓማ - New Tigrigna Music 2024 [Official Video]
https://youtube.com/watch?v=PZC_KgpUlmM&si=djEbu3KykKDyepV5 | 415 | 0 | Loading... |
06 የስራ ማስታወቂያ
ከእኛ ጋር በሎኬሽን ማኔጅመንት እና በጉዳይ አስፈፃሚነት መስራት የሚችሉ ሴቶችን እንፈልጋለን።
@HawinePromotionAdmin
@Musiye @Yehawinelij | 400 | 1 | Loading... |
07 #Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ
ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን ሃሙስ ለሚሰራው ቀረፃ 6 ሴቶችን እና 8 ወንዶችን እንፈልጋለን።
💵 ክፊያ፦ 1500 ለአባላት
🕰ሰዓት፦ ከ8_12 ከሰዓት
🌎 ቦታ፦ ጦር ሃይሎች ግቢ ውስጥ
#መስፈርት
#ለሴቶች
👍ዕድሜ ከ19_24
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ
#ወንዶች
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ዕድሜ ከ22 በላይ
👍ተክለሰውነት ያላቸው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍አባል የሆኑ
ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን!
#ማስጠንቀቂያ
ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088_0913649094_0921625129 ብቻ ናቸው። | 442 | 0 | Loading... |
08 በአሪፉ የተሰራው የአኩቻ ክሊፕ የፊታችን አርብ ይለቀቃል
ፕሮዳክሽን ማናጀር
መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
ካስቲንግ
ሀዊኔ ፕሮሞሽን
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin | 434 | 0 | Loading... |
የተለያዩ ከካሜራ ጀርባ ትዕይንቶችን ለማየት ይከተሉኝ Mohammed Oshe Official #dance #ethiopia #music #making #clips #artist #africa
GEM Tv :- Gere Chuchu - Nasama | ናሰዓማ - New Tigrigna Music 2024 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscribe GEM:- http://www.youtube.com/c/GoldenEthioM... Facebook:-
https://www.facebook.com/Golden-Enter...Telegram:-
https://t.me/goldenentInstagram:-
https://www.instagram.com/official_go...#GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #tigrignamusic Subscribe Today and Get All Your Favorite Music. Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Golden Entertainment.