cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

abyssinialaw.com

A complete and easy access to Ethiopian Legal Information!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 152
Obunachilar
+724 soatlar
+247 kunlar
+3930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
የማታለል ወንጀል ከእምንት ማጉደል ወንጀል በምን ይለያል ? በድንጋጌዎቹ የወንጀል ክስ ለማቅረብ በመሰረታዊነት መሟላት ያለባቸው የማስረጃ አይነቶችስ ምንድናቸው? - Blog

በወንጀል የሚጠረጠሩ ሰዎችን በፍርድ ቤት በመክሰስ ለማስቀጣት በቂና አሳማኝ በሆነ መልኩ ማስረጃ አቅርቦ ማስረዳት በዐ/ህግ በኩል ይጠበቃል፡፡ የተለያየ አይነት ማስረጃን የመመዘን መርህ በወንጀል ክስ ለመክሰስና ጥፋተኛ ለማለት በስራ ላይ የሚውል ቢሆንም በጥቅሉ ሶስት አይነት የማስረጃ አመዛዘን መርህ በስፋት ይታያል፡፡

ለሕግ ፍላጎትዎ pocketlaw.abyssinialaw.com የሚጠቀሙ መሆንዎን ይንገሩንAnonymous voting
  • አዎ እጠቀማለሁ
  • እይ አልጠቀምም
0 votes
Hammasini ko'rsatish...
ፍርዶች ዳግመኛ ሰለሚታዩባቸው መንገዶች (Review of Judgments)

ፍርድን እንደገና መመርመር ማለት ምን ማለት ነው? ፍርድን እንደገና መመርመር (Review of Judgments) ማለት በአንድ በተወሰነ ጉዳይ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች የሰጡት ፍርድ /ውሳኔ/ የፍርድ ባለዕዳውን ወይም የፍርድ ባለመብቱን ቅር ሲያሰኘው ወይም አጥጋቢ ሆኖ ሳያገኘው ሲቀር ይህ ...

Photo unavailableShow in Telegram
We've Hit 50,000 Downloads! Thank You, Negari Laws Community! We're incredibly grateful to all of you who have downloaded Negari Laws on the Google Play Store! 50,000 downloads is a huge milestone, and it fuels us to keep making the app even better. We're constantly working on: Adding more laws: We know legal information is vast, and we're committed to expanding our database to cover a wider range of legal topics. Improving searchability: Finding the specific law or cassation decision you need should be effortless. We're refining our search function to make it faster and more user-friendly. Stay tuned for exciting updates! We can't wait to continue empowering you with legal knowledge. #NegariLaws #abyssinialaw.com #Ethiopia #LegalResources #Grateful #50kDownloads #StayTuned
Hammasini ko'rsatish...
ፍቺ ከፍርድ ቤት ውጭ፡- የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች አጭር ዳሰሳ በ፦ ተክለኃይማኖት ዳኜ በላይ ይህ ጽሑፍ የሰበር ሰሚ ችሎት በኮ/መ/ቁ 14290፣ በ31891 እና 102662 ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ ለረጅም ጊዜ ተለያይቶ መኖር እና በዚህ ጊዜ ውስጥ ሌላ ጋብቻ መስርቶ መኖር ፍርድ ቤት መቅረብ ሳያስፈልግ ጋብቻውን ለማፍረስ በቂ እንደሆነ የሰጣቸው ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሰበር ችሎቱ ውሳኔዎች ከሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50(5)፤ አንቀጽ 55 እንዲሁም አንቀጽ 79(3) ጋር የሚቃረን ነው በማለት ሽሯቸዋል። ጸሐፊው የሰበር ውሳኔዎቹን እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ከቤተሰብ ሕጉ ከሕገ መንግሥቱ እና ከሌሎች አግባብነት ካለቸው ሐሳቦች ጋር በማገናዘብ የራሱን ሐሳብ ያሰፍራል። መልካም ንባብ! https://www.abyssinialaw.com/blog/divorce-out-of-court-a-brief-survey-of-federal-supreme-court-decisions-and-federal-council-decisions
Hammasini ko'rsatish...
ፍቺ ከፍርድ ቤት ውጭ - የሰበር ሰሚ ችሎት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች አጭር ዳሰሳ

ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነው ጸሐፊው በሥራ ምክንያት በሚያያቸው መዝገቦች ስር ሲገጥሙት የነበሩ ክርክሮች እንዲሁም በተለያዩ አጋጣሚዎች ከሥራ ባልደረቦቹ ጋር ጋብቻ ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ በሁኔታዎች ስለሚፈርስበት አግባብ ያደረጋቸው ውይይቶች ሲሆኑ በዋነኛነት ግን የቅርብ ምክንያቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ...

New update! Finding laws and court decisions just got easier on PocketLaw! Our database is revamped for a smoother search experience. Visit pocketlaw.abyssinialaw.com and explore the legal resources you need, daily. More content added every day! Stay tuned!
Hammasini ko'rsatish...
image_2024-05-29_13-23-59.png0.42 KB
በይርጋ የማይታገዱ የውርስ ጉዳዮች እና ከኑዛዜ ጋር የተያያዙ ይርጋዎች በ፡ ካሴ መልካም በዚህ ጽሑፍ የሚከተሉትን የሕግ ጉዳዮች ያገኛሉ፡ 1ኛ. የውርስ ይርጋ ማቋረጫ ምክንያቶች እና የውርስን የይርጋ ጊዜ የሚያቋርጡ ምክንያቶች 2ኛ. በይርጋ የማይታገዱ የውርስ ጉዳዮች 1. የድርሻ ክፍፍል ጥያቄ 2. ከሕገ-ወጥ ተግባር ጋር የተገናኘ የኑዛዜ ሁኔታ 3. የውርስ ሐብቱን ስመ-ሐብት በጋራ ያስመዘገበ ወራሽ 4. የወራሽነት ማስረጃ ይሰጠኝ ክስ የይርጋ ጊዜ 5. በጋራ የውርስ ሃብቱን ይዞ መጠቀም 6. ሟች ሳይሞት ንብረቱን በያዘ ሰው ላይ የሚቀረብ ክስ የይርጋ ጊዜ 7. የወራሽነት የምስክር ወረቀትን በሕጉ የጊዜ ገደብ ያረጋገጠ ከሳሽ 8. በሀሰት የተሰጠን የወራሽነት የምስክር ወረቅ ማሰረዝ 3ኛ. የኑዛዜ ይፍረስልኝ ጥያቄ የይርጋ ጊዜ 1. ኑዛዜ ሲነበብ የነበሩ ሰዎች 2. ኑዛዜው ሲነበብ ያልነበሩ ወራሾች 3. በመንፈስ ጫና የተደረገ ኑዛዜ እንዲፈርስ/እንዲቀነስ የመጠየቂያ የይርጋ ጊዜ 4. በሃይል የተደረገ ኑዛዜን የማፍረሻ የይርጋ ጊዜ 5. ከውርስ የተነቀለ ሰው የክስ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ 6. የሟች የኑዛዜ ወራሽ የክስ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ ጸሐፊው የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ መሠረታዊ ሀሳቦች በሚል መጽሐፍ አሳትሞ ለአንባቢ ያበቃ ሲሆን በሕግ የመጀመሪያ ድግሪ እንዲሁም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋና ዳኝነት ከሰባት ዓመት በላይ በማገልገል ይገኛል። መልካም ንባብ https://www.abyssinialaw.com/blog/inheritance-matters-not-restricted-by-a-period-of-limitation
Hammasini ko'rsatish...
በይርጋ የማይታገዱ የውርስ ጉዳዮች እና ከኑዛዜ ጋር የተያያዙ ይርጋዎች

እንደ መግቢያ   ይህ ፅሑፍ “የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ መሰረተ-ሐሳቦች” ከሚለው 3ኛ ዕትም መፅሐፍ በ9ኛ ምዕራፍ ላይ የተከተበ ሲሆን በዚህ መፅሐፍ በመጀመሪያ እና በ2ኛ ዕትም ምዕራፍ 9 ተብሎ የነበረውን በአዲስ መልክ የውርስ ጉዳይ ይርጋዎችን በማዋቀር በመፅሐፉ ተሰንዷል፡፡ በምዕራፍ ...

በፍርድ ቤት አወዛጋቢ የሆኑ የውርስ ጉዳዮች እና መፍትሔዎቻቸው የውርስ ሐብት የሽያጭ ውልን የሚፍርስባቸው እና የማይፈርስባቸው ሁኔታዎች እንደመግቢያ በ፡ ካሴ መልካም ይህ ፅሑፍ “የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ መሰረተ-ሐሳቦች” ከሚለው 3ኛ ዕትም መፅሐፍ በ10ኛ ምዕራፍ ላይ የተከተበ ሲሆን በዚህ መፅሐፍ በመጀመሪያ እና በ2ኛ ዕትም ያልነበር ነው፡፡ በዚህ መፅሐፍ በ3ኛ ዕትም በምዕራፍ 10 ላይ ከተነሱ በርካታ ጉዳዮች መካከል ጥቂቶቹን ብቻ እነሆ ጀባ ብያለሁኝ፡፡ https://www.abyssinialaw.com/blog/circumstances-in-which-the-contract-of-sale-of-inheritance-is-voidable-and-not-voidable
Hammasini ko'rsatish...
በፍርድ ቤት አወዛጋቢ የሆኑ የውርስ ጉዳዮች እና መፍትሔዎቻቸው

እንደመግቢያ ይህ ፅሑፍ “የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ መሰረተ-ሐሳቦች” ከሚለው 3ኛ ዕትም መፅሐፍ በ10ኛ ምዕራፍ ላይ የተከተበ ሲሆን በዚህ መፅሐፍ በመጀመሪያ እና በ2ኛ ዕትም ያልነበር ነው፡፡ በዚህ መፅሐፍ በ3ኛ ዕትም በምዕራፍ 10 ላይ ከተነሱ በርካታ ጉዳዮች መካከል ጥቂቶቹን ብቻ እነሆ ጀባ ብያለሁ...

በኢትዮጵያ ከሕግ አገልግሎት የሚሰበሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዙሪት ጥያቄዎችና መውሰብስቦች ጸሐፊ፡ መሐሙድ ዳውድ አልቃድር ይህ ጽሑፍ በጥብቅና/በሕግ አገልግሎት ላይ ያለን ታክስ በማብራራት ይህ ታክስ ሕጋዊ መሠረቱን እና አግባብነቱን በተመለከተ፤ ከታክስ መሠረቱ፣ ከታክስ ምጣኔው እና ከአስተዳደር ሂደቱ ጋር ተያይዞ በርካታ ጥያቄዎችን ያነሳል የመፍትሔ ሀሳብም ይጠቁማል። ጥናቱ ባለሶስት አማራጭ የመፍትሔ ኃሳብ ያቀረበ ሲሆን የመጀመሪያው አሁን ከሕግ አገልግሎት በአገሪቱ እየተሰበሰበ ያለውን የሽያጭ ታክስ እንዳለ በማስቀጠል ለፍትሕ ተደራሽነትና ለሕገመንግስታዊ መብቶች መከበር ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር መወሰድ ያለባቸውን ርምጃዎች አመላክቷል፡፡ በሌላኛው የአማራጭ መፍትሔ ከሕግ አገልግሎት የሚሰበሰበውን የሽያጭ ታክስ ሙሉ በሙሉ በማስቀረት ሌሎች አማራጭ የገቢ ምንጮችን መጠቀም እንደሚቻል ጠቁሟል፡፡ የመጨረሻው የመፍትሔ ኃሳብ ደግሞ ሁኔታዎችን ያገናዘበ ስልት በመቀየስ ለሕግ አገልገሎት ራሱን የቻለ አዲስ ሠንጠረዥ ማዘጋጀትን የሚጠይቅ ነው ይላል። መልካም ንባብ! https://www.abyssinialaw.com/blog/value-added-tax-and-turnover-tax-on-legal-services-in-ethiopia-vexing-questions-and-qualms
Hammasini ko'rsatish...
በኢትዮጵያ ከሕግ አገልግሎት የሚሰበሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዙሪት ጥያቄዎችና መውሰብስቦች

በኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ውስጥ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የተርን ኦቨር ታክስን በመጠቀም ከሕግ አገልግሎት ሽያጭ ላይ ታክስ እንደሁኔታው በፌዴራሉ እና በክልል መንግሥታት በመጣሉ በተግባርም እየተሰበሰበ ይገኛል። ይሁን እንጅ ይህ ታክስ ሕጋዊ መሠረቱን እና አግባብነቱን በተመለከተ፤ ከታክስ...

Criminal Reinstatement in Ethiopia: Exploring the Factors Behind its Limited Application By: HENOK WOLKA WORSISO This paper explores the concept of reinstatement, its difference from pardon, the eligibility criteria, the process involved, its relevance in helping individuals reestablish their lives following a conviction, and the impact it has on individuals and society as a whole. It also highlights the gaps in the current practice of criminal reinstatement and concludes with recommendations for improvements. https://www.abyssinialaw.com/blog/criminal-reinstatement-in-ethiopia-exploring-the-factors-behind-its-limited-application
Hammasini ko'rsatish...
Criminal Reinstatement in Ethiopia: Exploring the Factors Behind its Limited Application

Introduction Criminal reinstatement (simply reinstatement) also known as “Expungement” or “Expunction” in the common law legal system is a legal process that allows individuals with crimina...

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.