cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኮምቦልቻ አህሉ ሱናህ ወል ጀመአህ ወጣትቶች

😍ውድ ቤተሰቦቻችን በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ። ✍️ ቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምፈልጉት ወይም አስተያየት ካላችሉ 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @One_dayyyyyy 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👆 Ⓜ መልካም ቆይታ ይሁንላችሉ። ✍️ አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganAmxar7 364Din & Maʼnaviyat65 825
Reklama postlari
561
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-3030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ። ቁጭ አድርገው ይሰድቧቸዋል አይደል ? ኢብራሂም ቱፋ ና ሱልጣን አማን ቁጭ ብለው ነው ማልቀስ ያለባቸው። የክፋት ዶክትሬት ነው የሰጧቸው ቢገባቸው።ይሄ እኮ የቁም ሞት ነው። ሱልጣን አማን አዲስ አበባ ላይ ለነጠቀው መስጂድ ላሳሰረው ወጣት መሻይኽ ለተቃወመው መውሊድና ዚክር ተሸለመ አሉ። ኢብራሂም ያው ላፈረሰው መስጂድ ላሰዋው ወጣት ስለተከለው ዘረኝነት በከረፉ ክርፋታሞች ክርፋት በታጠኑ ሰዎች ተሸለሙ አሉ😂😂😂ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ። ይሄ እኮ ከባድ ዱላ ነው አንዴ የከተማው ከንቲባ ለፀጥታ አካላት ትእዛዝ ሰጡ አሉ የኢትዮጵያ ህዝብ መቀጥቀጥ አለበት ሰአት እላፊ ያገኛቹሁትን ምቱ በሉልዋቸው ብሎ አዘዘ አሉ ከዛ የስራ አፈፃፃሙን ሊያይ ሲወጣ ፖሊሶቹ እንዳልነበር አደረጉት አሉ ከዛ እንደምንም ብሎ መታወቅያውን አውጥቶ ሲያሳያቸው እንዴ አለቃ እርሶ ኖት እንዴ እኛ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ መስለውን ነው አሉዋቸው ይባላል።🙄🙄🙄 እንዚህም ሰዎች ከዚህ በላይ ትንሽ ግልጥ ልጥ ሲሉ መንጋውም እንዴ እናንተናችሁ እንዴ እኛ እኮ ህዘበ ሙስሊም መስለውን ይላቸዋል። በመሰረቱ እጅጉን ብዙ መንጋ ነቅትዋል። ተሸለማችሁ አይምሰላችሁ ፖሊሶቹ በከንቲባው እንደ ቀለዱት ሸላሚ ተብዬዎቹ እናንተ ላይ እየቀለዱባችሁ ነው እየቀለዱባችሁ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ኻሊድ መስጅዳችን በሚሰራ ወቅት ሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ መተው እንደጎበኙት ምን ያክሎቻችን እናውቃለን! ኻሊድ መስጅድ የሙስሊሞች እንጅ የውሀብያ መፈንጫ እንዳልሆነ ጥቅመኞቹ የከተማዋ አመራሮች ሊያውቁ ይገባል። ዛሬም ነገም በመስጅዳችን አንደራደርም!ስፈልጉ መድፍ በላያችን ላይ ተኩሳችሁ አፈንዱብን እንጅ! ኮምቦልቻ🙏🙏 ቴሌግራም 👇👇 https://t.me/muhammedkOfficial93
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ማሻአላህ በቅርቡ በዉጭ ሀገር የተቋቋመዉ ዑለሞችን በሁሉም ረገድ ከሚደርስባቸዉ በደል እንዲሁም የሙስሊሙ ጉዳይ ያሳስበኛል ብሎ የተነሳዉ መወዳ ኢንተርናሽናል ማሕበር በሀገረ አሜሪካ በኮምቦልቻ ዑለሞችና ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለዉ የመብት ረገጣ በተመለከተ መጅሊሱን በመቃወም መግለጫ አዉጥቷል !! https://www.facebook.com/Mewdahinternational?mibextid=ZbWKwL 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በዚህ የፌስ ቡክ ገፃቸው ተወዳጇቸው !!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Kombolcha
Hammasini ko'rsatish...
እስኪ የ አክራዉን ተዉት እና ይህ የ ዱንያው ነው ምን ተሰማቺሁ 🥹🥹🥹 . .. . . . . እኔ ለነብሴ ፈራሁላት 😭😭😭😭😭 ጀሃነም ከዚህ በላይ ነች እኮ ጀምዓ እሄ የዱንያ ለይ እሳት ነው ከ ትንሿ ጣት 1/3 ነው ግን እንዴት ያስፈራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢላሂ ነብሴን 😭😭😭🤲🤲 እስኪ ሁላቺሁም ምን እንዴ ተሰማቺሁ ተናገሩ አትለፉት ወላሂ 🥹🥹🥹🥹
Hammasini ko'rsatish...
💥 ኧረ! አልስቅም እኔ! ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በል ይሉኛል አዎ ልክ ናቸው እንዴት ይጠፋኛል ! ለምን ጥርስህን ከፍተ አትስቅም ይሉኛል ብዙ ሐሳብ አለብኝ ምን ያስገለፍጠኛል ! አተክዝ አትዘን ፈታ በል ይሉኛል ወድጄ አይደለም ነጌዬ ያስፈራኛል። የቀብርን ኬላ መለፌን ሳላውቀው እንዴትስ አልተክዝ ልቤንም ጨነቀው መዝገቤን ሳልወሰደው በቀኝ ወይ በግራ ጉዴን በወል ሳላቅ ታዲያ እንዴት አልፍራ! ሲራጥ ሳልሻገር ጉዴን ከፊት ትቼ ስለምን ስቃለሁ ጥርሶቼን ከፍቼ ?? Ye areb nw🥰
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሶላትን_አደራ! #ረሱል (#ﷺ) #እንዲህ_ብለዋል፦ ﴿إنّ الصلَواتِ الخمْسَ، يُذْهِبْنَ بِالذُّنوبِ كَما يُذهِبُ الماءُ الدَّرَنَ.﴾ “አምስቱ ሰላቶች ወንጀልን ያስወግዳሉ (ያሰርዛሉ) ልክ ውሃ ቆሻሻን እንደሚያስወግደው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 1668 #ኑረል_የቲም
Hammasini ko'rsatish...
መ =መስጂዶን ተባቂ 😇 ዲ = ዲኖን አጥባቂ ☺️ ና = ረሱልን ናፋቂ 🥹
Hammasini ko'rsatish...
ነኢማ ነ =ነብዩን ወዳጅ ኢ =ኢማን ያላት ማ =ማሕላ አታበዛም 🥰
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የኮምቦልቻ አህሉ ሱናህ ወል ጀመአህ ወጣትቶች

😍ውድ ቤተሰቦቻችን በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ። ✍️ ቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምፈልጉት ወይም አስተያየት ካላችሉ 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @One_dayyyyyy 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👆 Ⓜ መልካም ቆይታ ይሁንላችሉ። ✍️ አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.