ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
Kanalga Telegram’da o‘tish
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
Ko'proq ko'rsatish1 241
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+57 kun
+1030 kun
Postlar arxiv
🤶🏻#አዲስ #የጌታችን #የልደት #መዝሙር 🎄
🎅🏼 🎁🎄ክብር ይሁን🎄🎁
💡ሌሎች መዝሙሮችን ለማግኝት
አሁን ይቀላቀላሉን👇🏻
🎄@homproject
🎄@homproject
"AS ONE FOR ONE "
🎙መኖሪያዬ (ብሩክ ገ/ፃዲቅ)
🎹Cover by ⓗⓞⓜ ⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
የቴሌግራም ቻናል
❕Share💯 Share💯
✅ @homproject ✅
✅ @homproject ✅
🎙#አሜን ፡ #አሜን ፡ #ብዬ (Amen Amen Beyie) -
#ዘማሪ #ፓ/ር #መሥፍን ፡ #ማሞ
< Shilimateh Neh>
🎹> Mes
💽cover by 🎙ⓗⓞⓜⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
ያበጃጁኝ ፡ እጆችህ ፡ እንዴት ፡ የተዋቡ ፡ ናቸው
የደሙትም ፡ እጆችህ ፡ እኔንም ፡ ያቀፉ ፡ ናቸው
ዛሬም ፡ መጥተህ ፡ በእኔ ፡ ላይ
ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ጫናቸው (፪x)
የማይጠገብ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ መገኘት
እንደ ፡ ወንዝ ፡ የሚፈስ ፡ አለበት ፡ በረከት (፪x)
አዝ፦ አሜን ፡ አሜን ፡ ብዬ ፡ ለአንተ ፡ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ እላለሁ
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ብዬ ፡ ለአንተ ፡ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ እላለሁ
🎙 መዝሙሩን ለማዳመጥ👇🏻
@homproject
🙏 ውድ የጌታ ልጆች ፤ እንዴት ቆያችሁ ?
#ከዚህ #በመቀጠል #የሚቀርብላችሁ👇🏻
🎙#አሜን ፡ #አሜን ፡ #ብዬ (Amen Amen Beyie) -
#ዘማሪ ፓ/ር መሥፍን ፡ ማሞ
< Shilimateh Neh>
💽cover by 🎙ⓗⓞⓜⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
‼️#give #me #Only #1 #min‼️
....................Enjoy reading this ❤ 🙏 Please read this to the end.
💡My name is #God. You hardly have time for me. I love you and alwys bless u. I am always with you. I need you to spend 30mns of your time with Me today. Don't pray. Just praise. Today I want this message across the world before midnight. Will you help ? Please do not cut it and I'll help you with something that you are in need of. Just dare Me ! A blessing is coming your way. Pls Drop everything & pass it on. Tomorrow will be the Best Day of your Life. Don't break this chain. Send this to 14 friends in 10mins.👼👷💂👧👩👴👵 Why Do we feel sleepy in Prayer, 😞 But stay awake through a 3 hour movie?👨🏻💻👩💻 Why are we so bored when we look at the HOLY BIBLE 📖 But find it easy to read other books? 📚 Why is it so easy to ignore a msg about God,📖 Yet we forward the nasty ones? Why are Prayers getting smaller, But bars and clubs are expanding? 🚬🍻🍺🍷 Why is it so easy to worship a celebrity, But very difficult to engage with God? Think about it, are you going to forward this? Are you going to ignore it, cause you think you will get laughed at? Forward this to all your friends. 80% of you won't forward this. God said: If you deny me in front of your friends, I will deny you on the day of judgment: When one door closes , God opens two : If God has opened doors for you, send this message to all ur frnz....!!
🖐🏻God Bless You'll ‼️
💡 @homproject
🎼HOM project special program
🎙 with singer Biniam yonas (part one)
🎹 music : Amanuel muse
👇🏼Join us now👇🏼
🔺 @Homproject 🔺
🔺 @Homproject 🔺
🔺 @Homproject 🔺
"AS ONE FOR ONE"
💡#ነብስን #የሚያረካ #የድሮ ፡#መዝሙር👇🏻
🎙ምስጉን ህዝብ ነው(መዝ 33:12)
🎹(Grand piano cover)
🎙በⓗⓞⓜⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
ተዘጋጅቶ የቀረበ
🌎join 👇🏻
✅ @homproject ✅
📢#መዝሙረ #ዳዊት 33:12
🗯#እግዚአብሔር #አምላኩ #የሚሆንለት #ሕዝብ #ምስጉን #ነው፥ #እርሱ #ለርስቱ #የመረጠው #ሕዝብ።
📢#Psalms 33:12
🗯#How #blessed #is #the #nation #whose #God #is #the #Lord , #the #people #whom #he #has #chosen #to #be #his #special #possession.
👇🏻Join
✅ @homproject ✅
✅ @homproject ✅
🙏DEAR GOD...
Join 👇🏻
☀️ Daily morning prayer 🙏 with @homproject
"AS ONE FOR ONE "
🌎#ይህን #ቪዲዮ #ሁሉም #ሰው #ይመልከተው #እላለሁ🙏
🎧#በተለይም #በወንጌላውያን #አብያተ #ክርስቲያኖች
#ሙዚቃ #በመጫወት #ጌታን #የምታገለግሉ #ወንድሞችና #እህቶቼ #በሙሉ🙏
💥በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናል 📀ⓗⓞⓜⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
ለእናንተው የቀረበ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
⭐️"የላቀውን ለእግዚአብሔር!!"
‼️#እንደሚገባ_እንኑር
(የተገባውን ያህል እንኑርለት)
📖በአንድ ልብ ስለ ወንጌል ሃይማኖት አብራችሁ እየተጋደላችሁ፥ በአንድ መንፈስ እንድትቆሙ ስለ ኑሮአችሁ እሰማ ዘንድ፥ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ። ፊል. ፩፥፳፯-፴
እንደሚገባ (ἀξίως- አክሲዮስ) የሚለው ቃል በዐረፍተ ነገር ውስጥ ቃሉ ከተነገረለት ባለቤት ጋር በጣም የተቆራኘ ነው። ያ ባለቤት የተገባው ሆኖ በመገኘቱ ለዚያ ሲባል የሚደረግ ነገርን መግለጫ ነው። ቃሉ በአዲስ ኪዳን ውስጥ በርካታ ቦታዎች የተጻፈ ነው፤ አንድ ሁለቱን ለምሳሌ ብናይ፥
💎ኤፌ. 4፥1 በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ መጠራታችሁ ክቡር ነውና ለዚያ መጠራት የተገባውን አመላለስ ተመላለሱ ማለቱ ነው።
💎 1ተሰ. 2፥11-12 ወደ መንግሥቱ ወደ ክብሩም ለጠራችሁ ለእግዚአብሔር እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ . . . መጠራቱን ጥሪ ያደረገው ጠሪው ከጥሪውም በላይ የተገባው ነውና ጠሪውን የሚወክል የወኪል የሆነ፥ አገባብ ያለው፥ ግቡዕ አመላለስ ተመላለሱ ማለቱ ነው።
✍🏻እዚህ እንደሚገባ ኑሩ የተባለለት የክርስቶስ ወንጌል ነው። ወንጌል በክርስቶስ የመስቀል ሞት በኩል ኃጢአተኞቹና ሞት የተገባን እኛ የእርሱን ጽድቅ ያገኘንበት መልካም ዜና ነው። ዋጋ የተከፈለበት ነውና እንደተከፈለበት ዋጋ መጠን ኑሮአችን ያንን ማንጸባረቅ አለበት። “ይገባዋል” ብለን ለዚያ ለተገባው ለመኖር የምንከፍለው ዋጋ ነው።
✍🏻ልጅ ሳለሁ ከልጆች ጋር ሆነን የምናደርጋቸውን አጓጉል ጥፋት አንዳንድ አዋቂዎች አይተው፥ ‘ምን ነካህ? አንተ የእገሌ ልጅም አይደለህ?’ ወይም፥ ‘እንዴት የነ እገሌ ቤተ ሰብ ሆነህ እንዲህ ያለ አሳፋሪ ነገር ትሠራለህ?’ ያሉን ጊዜ አለ? ‘የእገሌ ልጅ ወይም የነ እገሌ ቤተ ሰብ ሆነህ እነርሱን የሚያሳፍር፥ ስማቸውን የሚያጎድፍ አሳፋሪ፥ ነውረኛ ነገር ለምን ታደርጋለህ?’ ማለታቸው ነው። ያደረግነው ሥራና የወላጆቻችን ወይም የቤታችን ስምና ክብር አይመጣጠንም ማለት ነው። ክብረ ነክ፥ ስም አጉዳፊ፥ አሰዳቢ፥ አሳፋሪና ነውረኛ ነገር አድርገናልና፥ ‘እገሌ እንዲህ አደረገ’ ሳይሆን፥ ‘የእገሌ ልጅ ወይም የነ እገሌ ወንድም እንዲህና እንዲህ አደረገ’ ይባላል።
✍🏻ኢሳ. 52፥5ን ጠቅሶ ሐዋርያው ጳውሎስ በሮሜ 2፥24 #በእናንተ #ሰበብ #የእግዚአብሔር #ስም #በአሕዛብ #መካከል #ይሰደባልና ተብሎ እንደ ተጻፈ ብሎ እንደጻፈው አይሁድ ለእግዚአብሔር ስም መሰደብ ምክንያት እንደሆኑ ያኔ የፊልጵስዩስ ምእመናን፥ ዛሬ ደግሞ እኛም ወንጌሉ እንዳይሰደብ ኑሮአችንና አመላለሳችን ለወንጌሉ የተገባ መሆን ይጠበቅበታል።
💡እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏
✅ @Homproject ✅
✅ @Homproject ✅
👆🏻Join us now 👆🏻
🎙yayihal EYESUS yayihal
Original song by Pastor Tesfaye G.
👉🏻cover by HOM Project
💧join us for more song
https://t.me/HOMproject
👁አይን ከማየት አይጠግብም
📀በⓗⓞⓜⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ
👇🏻ሌሎች መዝሙሮችን ለማግኝት
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
"AS ONE FOR ONE "
💡አይን ከማየት አይጠግብም
📀በ ⓗⓞⓜ ⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ
🎧 ዛሬ ምሽት3:00 ይጠብቁን
🙏 ፀጋው ይብዛላችሁ🙏
🎙praise Team (choir)
💡from India 🇮🇳
📀 ⓗⓞⓜ ⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ presents
👇🏻ⓢⓤⓑⓢⓒⓡⓘⓑⓔ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
"AS ONE FOR ONE"
💡እግዚአብሔርን አሰብኩት
🎙 ዘማሪት: ረቂቅ ሙሉጌታ
👌በተወዳጁ የክርስቲያን ቻናል በ ⓗⓞⓜ ⓟⓡⓞⓙⓔⓒⓣ
ቀጥታ የዘመረቺው
🎹By: Be'na
👇🏻ⓢⓤⓑⓢⓒⓡⓘⓑⓔ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
"AS ONE FOR ONE"
