cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

utopia

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
350
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

➡|| ቻይና ከ1970ዎቹ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጨረቃ ላይ የአለት ስብርባሪዎችን ለማምጣት ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች። ነገ ማክሰኞች ዕለት ወደ ጨረቃ ጉዞውን የሚያደርገው መንኩራኩር ከጨረቃ ላይ ከተለያዩ ቦታዎች የአለት ስብርባሪዎችን ይዞ እንደሚመለስ ይጠበቃል። ከጨረቀ የሚመጡ ስብርባሪዎች የጨረቃን አፈጣጠር ለመረዳት ይጠቅማልም ተብሏል። ለመጨረሻ ጊዜ የሰው ልጅ ከጨረቃ ላይ የአለት እብርባሪ ለማምጣት መንኩራኩር የላከው በ1976 የሶቪየት ሕብረት ስትሆን በወቅቱ ስራው በስኬት እንደተጠናቀቀ ተገልጾ ነበር። ቻይና ይህ እቅዷ የሚሳካላት ከሆነ ከአሜሪካ እና ሶቪየት ሕብረት በመቀጠል ሶስተኛዋ አገር መሆን ትችላለች። 'ቻንግ-5' የተባለው መንኩራኩር በጥንታዊ የቻይና ጨረቃ አማልክት የተሰየመ ሲሆን በማርች 5 ሮኬት አማካይነት ወደ ጨረቃ እንደሚወነጨፍ ተገልጿል። ቻይና በእቅዷ መሰረት ነገሮች የሚሄዱ ከሆነ እስከ 2 ኪሎግራም ድረስ የሚመዝን የአለት ስብርባሪ ለማምጣት አስባለቸው። አለቱን የሚመጣውም እስካሁን በሰው ልጅ ተጎብኝቶ ከማያውቅ የጨረቃ ክፍል እንደሆነ ተገልጿል። በ1976ቱ የሶቪየት ህበረት ተልዕኮ 170 ግራም የአለት ስብርባሪ ነበር ወደ ምድር ተይዞ መመለስ የተቻለው። በአሜሪካው አፖሎ ሚሽን ደግሞ 382 ኪሎግራም የአለት ስብርባሪና አፈርም ጭምር ለማምጣት ተችሏል። የቻይና የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት በዚህ ተልዕኮ የሚመጣው የአለት ስብርባሪ ድንጋይ ጨረቃን በተሻለ መልኩ ለመረዳትና ወደፊት የሚደረጉ ጉዞዎችን ቀላል ለማድረግ ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል። ቻይና ከጨረቃ ላይ የአለት ስብርባሪ ድንጋዮችን ለማምጣት እንደምትፈልግ የገለጸቸው በአውሮፓውያኑ 2013 ላይ ነበር።
Hammasini ko'rsatish...
➡|| የኢትዮጵያ እና የኒጀርን ጨዋታ በምን መከታተል ይቻላል? ምላሹን t.me/jony_sport ላይ አሁን የለጠፍነውን መረጃ ተመልክተው ማግኘት ይችላሉ።
Hammasini ko'rsatish...
JONY_SP⚽️RT ™

ሰላሙን ያብዛላቹ ከ እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን መረጃዎች አዳዲስ የዝውውር ዜና!! _________________ *የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪክ *ጨዋታዎችን ቀጥታ ከየስታዲዮምቹ *የ ሀገር ቤት አዳዲስ የ ስፖርት መረጃወረች *ዳሰሳውች እና ቁጥራዊ መረጃ *የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ለማንኛውም ማስታወቂያ ስራ አናግሩን!! 👇 @EYOBA_CLASSIC.💬

Hammasini ko'rsatish...
ኦቦምያንግ እና ላምፓርድ ያደረጓቸው አዝናኝ ቃለ-ምልልሶች😂😂 ፤ስለእነሱ የማታውቋቸው ነገሮችን በብዛት የያዘ ቃለ-ምልልስ

➡||ላምፓርድ ተጫዋች እያለ በልዩ ሁኔታ በማን ስር መሰልጠን ይፈልግ ነበር? ➡||ኦቦምያንግ የሚወደው የሬስሊንግ( WWE) ተፋላሚ ማነው? ➡|| ላምፓርድ ተመልሶ እግር ኳስ ሚጫወትበት እድል አለ ( ምናልባትም በአሰልጣኝ ተጫዋች( player coach ሚና? ➡|| የኦቦምያንግ አርአያ ማን ነው? ➡|| ላምፓርድ ተጫዋች እያለ ከተቀያየራቸው ማሊያዎች የማንን ማሊያ ልዩ ክብር ይሰጠዋል? ➡|| ኦቦምያንግን በጣም የሚያስጠላው እንስሳ ምንድነው? ለነዚህና ሌሎች በርካታ አጓጊ ጥያቄዎች ምላሽ ያገኙበታል።

✅|| ሰበር ዜና #worldwideissue ➡|| የአለም የምግብ ኘሮግራም የ2020 የኖቤል ሽልማትን ማሸነፉ ታውቋል። join & share t.me/hahuscitech ፈጣሪ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!
Hammasini ko'rsatish...
✅|| ለስፖርት ወዳጆች ✅ t.me/jony_sport በተባለው ቻናላችን ላይ ሽልማቶች፣ ትንተናዎች እና ኤክስክሉሲቭ የስፖርት መረጃዋችን በብዛት እና በጥራት ያገኛሉ። ✅ የቻናሉ ሊንክ👇 t.me/jony_sport ፈጣሪ አለምንና ህዝቦቿን ይባርክ!
Hammasini ko'rsatish...
✅|| እንኳን ደስ አለን! ሹራ ኪታታ አና ሌሎች አትሌቶቻችን አንበሶች ናቸው! ለንደን በኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተወረረች! ✅||ሀሁ ሳይቴክ በቅርቡ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ስራውን ይጀምራል! join & share t.me/hahuscitech ፈጣሪ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!
Hammasini ko'rsatish...
➡|| ዱርሀም ዩኒቨርስቲ አንድ ጥናት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ እንደሚለው ከሆነ ጨረቃ ስትፈጠር በተፈጠረው ፍንዳታ ምክንያት ምድር 60% ከባቢ አየሯን አጥታለች ብሏል። via sky tech join & share t.me/hahuscitech ፈጣሪ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!
Hammasini ko'rsatish...
✅|| ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም አማዞን የመዳፍ ስካነር ይፋ አደረገ። ይህ መሳሪያ በተለያዩ ድርጅቶች መግቢያ ላይ ተቀምጦ ሰዎች ሲገቡ የእጃቸውን መዳፍ ወደ ማሽኑ በማስጠጋት ማሽኑ የመዳፋቸውን ፎቶ ይመዘግባል። ይሄም ለደህንነት ከፍተኛ ሚና መጫወት ይችላል። ምንጭ:ቢቢሲ join & share t.me/hahuscitech ፈጣሪ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!
Hammasini ko'rsatish...
✅|| ሌላ ሰበር ዜና ➡|| አስደሳች ዜና ለሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ብሎም የተለያዩ የምርምር ጉዳዮች አፍቃሪያን ቻናሉ ስሙን ሀሁ ሳይቴክ ብሎ መቀየሩን እና ከዚህ በኋላ በዚህ መልኩ እንቀጥላለን። ለስፖርት ወዳጆች ደግሞ t.me/jony_sport ወደ ሚባል ቻናል እንደተዘዋወርን ለመግለፅ እንወዳለን።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.