cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Asterisk Music

Welcome to Asterisk music Channels #This channel is without ⓜⓊⓈⓘⓒ empty #New album #old music #New cover music #New music #Funny video #music video #motivational speeck #Love story #meme #Tic tok @mahi @Asteriskmusic September 2,1,2014,e,c

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ *የመጨረሻው የፍቅር ቃል* ልጁ ፍቅረኛውን ከኋላ በሞተር ይዞ በሰአት 90 ኪ.ሜ በሆነ ፍጥነት እየበረረ ይሄዳል፡፡ ልጅቷም፡- እባክህን ፍጥነት ቀንስ፤ ፈርቻለሁ…ትለዋለች ልጁም፡- አረ ችግር የለውም ዘና በይ… ልጅቷ፡- ኖ አይደለም፡፡ እባክህ በጣም ያስፈራል፡፡ ልጁ፡- እንደዚያ ከሆነ እንደምትወጂኝ ንገሪኝ ልጅቷ፡-እሺ… እወድሃለሁ፡፡ አሁን በል ቀስ በል… ልጁ፡- አሁን እቀፊኝ ልጅቷም ታቅፈዋለች ልጁም፡ ሄልሜቱን ከራሴ ላይ አውረጂውና አንቺ ላይ አድርጊው ለኔ አልተመቸኝም… ልጅቷም እንዳላት ታደረጋለች፡፡ ትንሽ እንደተጓዙ ሞተር ሳይክሉ ፊት ለፊቱ ካለ ህንፃ ጋር ይላተምና ልጅቷ ተርፋ እርሱ ግን ይሞታል፡፡ እውነታው የነበረው ልጁ ገና ግማሽ መንገድ እንደተጓዙ ፍሬኑ እንደማይሰራ ይረዳና ፍቅረኛው እንድታውቅ ስላልፈለገ ያለውም ሄልሜት አንድ ብቻ ስለነበር እንደምትወደውእና እንደምታፈቅረው ለመጨረሻ ጊዜ ሰምቶ እራሱን መስዋዕት አድርጎ አተረፋት፡፡😊 ከዚህ ታሪክ ምን ተማራቹ? ✍️ያለው (Yalisha)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️    𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@Yelib_Kuankua
Hammasini ko'rsatish...
የቆሸሸን ልብስ የለበሰን እብድ ብላችሁ ከምትሸሹ ይልቅ ንፁሁ ልብስ ለብሶ አዕምሮው የቆሸሸን ጥላቻን የሚሰብከውን ሰው ሺሹ።😊 ✍️ያለው (Yalisha)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️    𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@Yelib_Kuankua
Hammasini ko'rsatish...
ስህተት ሰርቶ የማያውቅ ሰው አዲስ ነገርን ሞክሮ የማያውቅ ነው ስለዚህ ስሩ ተሳሳቱ ከስህተታችሁ ተማሩ።😊 ✍️ያለው (Yalisha)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Asterisk Music ⓂⒶⒽⒾ

Welcome to Asterisk music Channels #This channel is without ⓜⓊⓈⓘⓒ empty #New album #old music #New cover music #New music #Funny video #music video #motivational speeck #Love story #meme #Tic tok @mahi @Asteriskmusic September 2,1,2014,e,c

👤 NiNA Girma 🔊 ያሰላሌ 🎧 JOIN
Hammasini ko'rsatish...
ሐበሻ MUSIC: መርጌታ ያብስራየባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደር 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0924245307 ይደውሉልን
Hammasini ko'rsatish...
👩‍❤️‍👨 ባል አታይም VS Valentine !! ካምና ዘንድሮ፣ ታገባለች ሲሉ፣ እናቷ በምኞት፣ጠላ እየዘለሉ፣🥺 አባቷም በምኞት፣ፍሪዳ እየጣሉ፣🥺 አንደኛውን ጎበዝ፣ ባንዱ እያናጠሩ፣ ይኸው ስንት ዘመን፣ እሷም አላገባች፣ እነሱም አልዳሩ። በስንት ሺህ ፓሪ ፣ሺህ ጎበዝ ሲስማት፣😔 አንዱ ያዝኩኝ ብሎ፣ሌላው ሲቀበላት፣🤦‍♂ ከንፈር ሳሚው በዝቶ፣ ፈልቶ በሽቅድድም😏 እንደነካት ቀረ፣ አምና የሳመችው፣ዘንድሮን ላይደግም። ሁሌም በአመት በአመት፣አዲስ ነው ድግሷ፣ ባለተራ ወዳጅ፣ ቀይ ጃኖ አልብሳ፣👫 እሷ ምን አለባት፣ ለተራበው ቀልቧ፣ጌት ዳውን ነው ምሷ፣ ይኸው በአመት በአመት፣ ቫላንታይን እንጂ፣ባል አታይም እሷ።😭 ✍️ያለው (Yalisha)       
Hammasini ko'rsatish...
🎧 JOIN US :
Hammasini ko'rsatish...