cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TSEGA

Mongent..hono aydlm fkrun kemshe..nw neyi silng..ytktlkut Nebsem temarka nw♥

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
517Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

"ዛሬም ርሃቤ ነው" ዘማሪ ዮሐንስ በላይ
Hammasini ko'rsatish...
👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 🔆 ክርስቶስን ማወቅ !! ✅ ክፍል አራት 4 (2) 📋 "የሰው ልጅ" 🤴 ኢየሱስ ክርስቶስ በተደጋጋሚ "የሰው ልጅ" የሚለውን ማዕረግ ሲጠቀም እናያለን👇 ✍ማር 14 📌60 ሊቀ ካህናቱም በመካከላቸው ተነሥቶ፦ አንዳች አትመልስምን? እነዚህስ በአንተ ላይ የሚመሰክሩብህ ምንድር ነው? ብሎ ኢየሱስን ጠየቀው። 📌61 እርሱ ግን ዝም አለ አንዳችም አልመለሰም። ደግሞ ሊቀ ካህናቱ ጠየቀውና፦👉 የቡሩክ ልጅ ክርስቶስ አንተ ነህን? 👈 አለው። 📌 62 ኢየሱስም፦ 👉 እኔ ነኝ፤ 👉 የሰው ልጅም 👈በኃይል ቀኝ ሲቀመጥ በሰማይም ደመና ሲመጣ ታያላችሁ አለ። 📌 63 ሊቀ ካህናቱም ልብሱን ቀደደና፦ ከእንግዲህ ወዲህ ምስክሮችን ምን ያስፈልገናል? 📌64 ስድቡን ሰማችሁ፤ ምን ይመስላችኋል? አለ። እነርሱም ሁሉ፦ ሞት ይገባዋል ብለው ፈረዱበት። 📌 "የሰው ልጅ" የሚለውን ሲያሜ ሚስጥር የምናገኘው በትንቢት ዳንኤል 7:13-14 ላይ ነው፦ 📍ዳን 7 📌13 በሌሊት ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ 👉 የሰው ልጅ 👈 የሚመስል ከሰማይ ደመናት ጋር መጣ በዘመናት ወደ ሸመገለውም ደረሰ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት። 📌 14 ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ሁሉ ይገዙለት ዘንድ ግዛትና ክብር መንግሥትም ተሰጠው፤ ግዛቱም የማያልፍ የዘላለም ግዛት ነው፥ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው። 📌 በዚህ ጥቅስ መሠረት ይህ "የሰው ልጅ" የተባለው አካል 👇👇👇 ✅ ሕዝቦችን ሁሉ የሚገዛ ✅ የማያልፍ ✅ የዘለዓለም ግዛት ያለውና የማይጠፋ መንግስት ያለው ነው። 📌 ኢየሱስ የሰው ልጅ የሚለውን ማዕረግ መጠቀሙ 👉 ሥጋ ለብሶ 👈 የመጣ 👉 አምላክ 👈መሆኑን ለማሳየት እንደነበረ ከዚህ ትንቢት እንረዳለን። ......ይቀጥላል ✍ ሳሚ ወንዴ
Hammasini ko'rsatish...
ዲዮጋን ከዕለታት አንድ ቀን መብራት አብርቶ ከገበያው መካከል ገብቶ ውድያና ወዲህ ሲመላለስ አንድ ግብሩን የሚያውቅ ሰው ቀርቦ "ዲዮጋን! ዛሬስ በቀትር ጊዜ መብራት ይዘህ በገበያ መካከል ትዞር ጀመር? ለምንድነው?" ቢለው። "ሰው ጠፍቶብኝ እፈልጋለሁ" አለው ዲዮጋን። "ይህ የምታየው ሁሉ ሰው አይደለምን?" ቢለው፣ "አይ! እኔ ይህ እዚህ የሚታየው ሕዝብ ሁሉ ሰው አልለውም" ዲዮጋን መለሰ። "እንዴት?" ቢለው፣ "ይህ የምታየው ሕዝብ ሁሉ ከእውነት የራቀ ሐሰትን ያጸደቀ የራሱን ጥቅም ያወቀ ለግል ምኞቱ የሚገዛ የሰው አካል የለበሰ ውስጡ ከእንስሳዎች ያነሰ ስለሆነ ሰው አልለውም" አለው። "ታዲያ፣ አንተ የምትፈልገው ሰው እንዴት ያለ ነው?" ቢለው። ዲዮጋንም አለ "የግል ጥቅሙን የማይሻ ሰውን እንደራሱ የሚያይ ሐሰትን የጠላ ለእውነት ያደላ ሲሆን ነው::"
Hammasini ko'rsatish...
"ቅርቤ" ይስሃቅ ሰዲቅ Ymiaschnkngn hulu bant lay tiye Shekime teragfual sigat aygbangm libe befith eref blual Ke aymroye blay ejig tilk nh zelkh tayngalh kant aleswrm westen mermrh huluyen tawkalh 🙏🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
New Gospel Song by singer yishak Sediq –––––––––––––– 👇ሰምታችሁ #ተባረኩበት
Hammasini ko'rsatish...
💪💪💪💪 “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” ሮሜ 12፥12 በተስፋ ፅኑ ! 🤷‍♂ ሰውን ሚያኖረው ሚበላው እንጀራ ሰይሆን ተስፋ ነው። ☄እምነት እንኳን ተስፋ ላይ ነው የተሰራው፦ያ ማለት ተስፋ ካሌለ እምነት የለም ማለት ነው። 👇እንዲ እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል ማለት ነው ☄“እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።” ዕብራውያን 11፥1 🙋‍♂ተስፋ ሰውን በሕይወት እንዲኖረ ያደርገዋል። 👉ብዙ ጊዜ ሴጣን ነገን ነው መምታት ሚፈልገው፤ ምክንያቱም ነገ ተስፋ ነውና። 😃ነገው የተመታ ሰው ቀድሞ ዛሬ ነው ሚሞተዉ ፤ ምክንያቱም ነገ ተስፋ ነውና። 🤷‍♂ታውቃላቹሁ አሁን እንኳን ምንኖረው በተስፋ ነው። 🤷‍♂ምንአምነው ክርስቶስ እንኳን ገና ወርስን የልጨረስነው ተስፋችን ነው። ገና ወደ ፈት ምንወርሰዉ የተባረከ ተስፋችን ነው። 🤷‍♂መጽሐፍ እንዲ እንደሚለው👇👇👇 “ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።” ቆላስይስ 1፥27 🤷‍♂ የቱ ነው ተስፋ ያልሆነዉ ነገራችን? 👇 ዳዊት እንዲ እንዳምለው ☄ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች መዝሙር 16፥9 🙏 ሕይወታችን እንኳን ተስፋ ነው። 😭 ሚበላ ጠፍቶ ነገ እንዳምንበላ ግን ስንአወቅ😁☺️እንዳምንጽነናው ማለት ነው። በተስፋ ፅኑ ! “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” ሮሜ 12፥12 😁😁ስለዚህ በተስፋ ደስ ይበላችሁ።😁 ✍ሳሚ ወንዴ🙋‍♂
Hammasini ko'rsatish...