cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

❤️ጣፍጭ የፍቅር ቃላት ❤️

ከፍቅረኞቻችንና ወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር በሞባይል በፌስቡክ ወዘተ የምንለዋወጣቸው የፍቅርና የመካም ምኞት መግለጫ ቴክስቶች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
352
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
#የኪዳነ_ምህረት_መዝሙር_ስብስብ

እናመስግነው በአንድነት መሰዋትም ነውና በመዝሙር እናወድሰው ይገባዋልምና ከመላክት ጋር ባንድነት ከፃድቃን ጋር ሆነን ቅዱስ ቅዱስ እንበል እናመስግን ስሙን . 🔷 🔷 🔶🔸🔶 🔷 🔷 🔷 👉#youtube

https://www.youtube.com/channel/UC0-UnKnDLxRpjWF7tVOobgQ

👉#tiktok Tiktok.com/@antsokiatube 👉telgrame

https://telegram.me/https:/mezmur_z_tewahdo

​​🍃❤️🍃....✍ ♥️. . .ፍቅር. . .♥️ 🌹አለም ላይ ካሉት መሳሪይ ሁሉ ሀያሉ ፍቅር ነው።እኛ ሰዎች ፍቅር ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ የራስ መተማመናችን ይጨምራል የልብ ምታችን ይስተካከላል የደም ግፊትን ይከላከላል እንዲሁም በሽታ የመከላከያ አቅማችን ይጨምራል ከዚህም በተጨማራ...በታመምንበትጊዜ የምንወደው ሰው አጠገባችን ካለ የመዳን እድላችን ከፍ ይላል።ስለዚህ ፍቅር በተፈጥሮ ነወና አፍቅሩ ዋናው የሚሆናቹን ሰው ማወቁ ላይ ነው...ምን አልባት ካልሆነ ሰው ፍቅር ይዞቹ ይሆናል ያ ከሆነ ግን ልብን ማቁሰል ልብን ማድማት ነው።💔 🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
#አንጾኪያ_ትዩብ #shorts

#atsokia_tube #ጽርሐ_አርያም_ቅዱስ_ሩፋኤል_አካባቢ_ወጣቶች_እና_ጎልማሶች_ማህበር

አንጾኪያ ትዩብ ሙሉውን መዝሙር ለማግኘት በ tiktok.com/@antsokiatube YouTube antsokiyatube ያገኙናል
Hammasini ko'rsatish...
9.52 MB
Hammasini ko'rsatish...
አንጾኪያ ትዩብ | Snapto

Share all your social profiles and contact details with one link. Snapto makes it easy to create a single shareable link that connects all your online content.

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቤታችሁም ያላችሁ በህመም ምክንያት በሆስፒታል ያላችሁ በማረሚያ ቤት ያላችሁ በጦር ሜዳም ያለችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የከበረ ሰላምታችንን በያላችሁበት ይድረሳችሁ፡፡እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ነገ ማለትም27/02/2014 በ ድልበር መድሀኒአለም ተገኝተን ከረድኤቱ ከበረከቷን እንዲያሳትፈን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይፍቀድልን እንዲሁም በተጨማሪ ቀጥታ ማየት ከፈለጋችሁ በtiktok live እና ዩትዩብ antsokiatube tiktok.com/@antsokiatube መከታተል ትችላላችሁ
Hammasini ko'rsatish...
antsokiatube on TikTok

@antsokiatube 1637 Followers, 0 Following, 8933 Likes - Watch awesome short videos created by antsokiatube

💞የቅር_ፍቺዎች_ወይም_መዝገበ_ቃላት💞 👉 የፍቅር ምንጭ - ፈጣሪ 👉የፍቅር መገለጫ - ድርጊት 👉የፍቅር ልጅ-ነፃነት 👉 የፍቅር ውጤት - ደስታ 👉 የፍቅር ቤተ ሙከራ - ልብ 👉የፍቅር መለኪያ - መስዋትነት 👉 የፍቅር ጓደኞች - እምነትና ተስፋ 👉የፍቅር ዙፋን - ትዕግስት 👉 የፍቅር ቋንቋ - ትህትና 👉 የፍቅር መንገድ - ሠላም 👉የፍቅር ማሰሪያ - ይቅርታ #ፍቅር_ያሸንፋል! 🙏#ሠላማችሁ_ይብዛ!🙏 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
አሁን እነዚህን ቃላት ለነፋሱ አንሾካሹክለታለሁ፡- “የምወድሽ እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ ብቻ ነው” በፍቅር ለሚወድቁ ሰዎች ስበት ተጠያቂ አይደለም፡፡ አንቺን ከመውደድና ከመተንፈስ የግድ መምረጥ ቢኖርብኝ፣ በመጨረሻዋ ትንፋሼ “እወድሻለሁ” እልሽ ነበር፡፡ ፍቅር እንደ ምርጥ ወይን ጠጅ ነው፡፡ መጀመሪያ ላይ ጣፋጭ፤ በመጨረሻ ግን መራራ! ሁለት ከናፍሮች ሲገናኙ ፍቅር ሙሉ ይሆናል፡፡ ፍቅር ውሃ ቢሆን ኖሮ ባህሩን እጠጣው ነበር፡፡ ፍቅር ህልም ቢሆን ኖሮ መንግስተ ሰማያት እገባ ነበር፡፡ ፍቅር ዛፍ ቢሆን ኖሮ ጫካ ውስጥ እሸሽግ ነበር፡፡ ፍቅር ግን ምን እንደሆነ ታውቃለህ? እኔና አንቺ ማለት ነን! ውበት ቀልብን ብቻ ይስባል፡፡ ሰብዕና ግን ልብንም ይማርካል፡፡ በተሰበረ ልብ ስታልም አስቸጋሪው ነገር ምን መሰለሽ? ከእንቅልፍህ መንቃት! እያንዳንዱ የፍቅርህ ጠብታ ለዓለሜ ዕፁብ ድንቅ ሙቀት ያጐናፅፈኛል፡፡ ማንም ሊሰጠኝ የማይችለውን አንዳች ነገር ይሰጠኛል፡፡ ልቤን ለመክፈት በቂ ምክንያት የሚሆነኝም አንቺ ነሽ፡፡ ምንጭ፡- t.me/tafachyefkrkal
Hammasini ko'rsatish...
❤️ጣፍጭ የፍቅር ቃላት ❤️

ከፍቅረኞቻችንና ወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር በሞባይል በፌስቡክ ወዘተ የምንለዋወጣቸው የፍቅርና የመካም ምኞት መግለጫ ቴክስቶች

Yekr👍 yektel
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
👎
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.