cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Love_hulu

Eth-love hulu love -_በዚህ ቻናል የፍቅር ግጥሞች #የፍቅር ትረካዎችን #የፍቅር ወሬዎችን #ፍቅርን ማጠንከሪያ አነቃቂ ንግግሮችን ያገኛሉ #join #በማለት ይቀላቀሉ እናመሰግናለን https://t.me/+M27xht9zLwIxZDNk

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya9 797Amxar8 612Toif belgilanmagan
Reklama postlari
399
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:11
Video unavailableShow in Telegram
2.57 MB
መምህር ምህር ምህረተ አብ memher mehreteb orthodox reaction video https://youtube.com/watch?v=-pk0DlCNo6Y&feature=share
Hammasini ko'rsatish...
መምህር ምህር ምህረተ አብ memher mehreteb orthodox reaction video

#orthodox #reaction #meherab

2022-10-20-180223434.mp44.81 MB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
9.30 MB
00:16
Video unavailableShow in Telegram
7.76 MB
00:23
Video unavailableShow in Telegram
11.55 MB
Hammasini ko'rsatish...
user2803688818817 on TikTok

@love_hulu1 1743 Followers, 0 Following, 5530 Likes - Watch awesome short videos created by user2803688818817

00:13
Video unavailableShow in Telegram
3.12 MB
Hammasini ko'rsatish...
user2803688818817 on TikTok

@love_hulu1 1743 Followers, 0 Following, 5530 Likes - Watch awesome short videos created by user2803688818817

አሳዛኝ ዜና🕯 የህወሓት ቡድን አንድ እናትና አራት ልጆቿን ጨምሮ 25 ንጹሃንን ረሸነ!! አሸባሪው የትህነግ ቡድን አባላት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣቢያ ገብተው 25 ንጹሀንን በግፍ ረሽነዋል፡፡ በመጠለያ ጣቢያው አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ መረሸኗም ታውቋል። ከጥቃቱ የተረፉ የዐይን እማኞች እንደገለጹት÷ አሸባሪ ቡድኑ በመጠለያ ጣቢያው ያላደረሰው ግፍ የለም፤ ፍጹም እንዳንነሳ አድርጎን ነው የሄደው ብለዋል፡፡ በግፍ ከተገደሉ 25 ንጹሀን መካል አብዛኞች ሕጻናትና ሴቶች ሲሆኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጭምር በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን የዋግኽምራ ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው አረመኔው ህወሓት ከዚህ ቀደም ከ90 ሺህ በላይ ወገኖች ከቤት ንብረታቸው አፈናቅሏል፡፡ ዛሬም ይህን እኩይ ተግባር አዝሎ የመጣው ትህነግ በመጠለያ ጣቢያ ገብቶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። በእርዳታ የተሰጣቸውን የዕለት ጉርስ ጭምር የዘረፈው የሽብር ቡድኑ÷ የመጠለያ ጣቢያውን ቁሳቁስ ጭምር ማውደሙንም ነው ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች የተናገሩት። 🟩🟩🟩➥ v 🟩🟩🟩 🟨✡️🟨 🟨✡️🟨 🟥🟥🟥➥🟥🟥
Hammasini ko'rsatish...