cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 126
Obunachilar
-1124 soatlar
-647 kunlar
-20130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
   #CPD_Training_ቅዳሜ_የዛሬ_ሳምንት_ሰኔ 8 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #FAMILY_PLANNING ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU የያዘ በሰርተፍኬት ያገኛሉ። ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
770Loading...
02
ሁሉም የማህፀን ፈሳሽ በሽታ ነውን? ሁሉም የማህጸን ፈሳሽ በሽታ አይደለም፡፡ ታድያ የትኛው በሽታ፤ የትኛው ደግሞ ተፈጥሮአዊ ነው ማለት እችላለን? ከሴት የመራቢያ አካል የሚወጣው ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ ከሰውነት ሆርሞን ጋር በተገናኘ ከፍና ዝቅ በማለት በሚሮሩ ለውጦች የሚመጣ ሲሆን በእርግጥ ከሰው ሰው ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ከ2-5 ml (ከ 2-5 ሚሊ ሊትር) ወይም ከግማሽ እስከ ሙሉ የሻይ ማንኪያ መጠን ሊፈስና ነጭ ወይም ቀለም የሌለው ውሃ መሳይ፤ ወፈር ያለ ንፍጥነት ያለው እና ሽታ የሌለው ነው፡፡ መጠኑ በተለያየ የወር አበባ ኡደት ወቅት ሊለያይ ቢችልም የሚበዛው፦ በእርግዝና ወቅት፤ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት በሚጠቀሙ ጊዜያት፤ ኦቩሌሽን /ጽጌንሰት (Ovulation) እንዲሁም የወር አበባ ለመምጣት ባለው 7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡ የተፈጥረ የማህጸን ፈሳሽ የሽንት ቱቦ እና የማህጸን ኢንፌክሽን ለመከላከል እንዲሁም የመራቢያ አካል መድረቅን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡ ታዲያ ፈሳሹ ከተለያዩ ኢንፌክሽኖች / በግብረስጋ ግንኙነት የሚከሰቱትን ጨምሮ ይህም ማለት ሁሉም በሽታን የሚያመላክቱት የማህጸን ፈሳሾች ልቅ በሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ብቻ የሚመጡ አይደሉም ማለት ነው። ✔ በበሽታው በምንጠቃ ጊዜ የሚያሳዩት ምልክቶች ምንድናቸው? ※ በመራቢያ አካላት አካባቢ ማሳከክ፣ መቅላት፣ ማቃጠል፣ የህመም ስሜት እንዲሁም እብጠት መኖር። ※ አረፋ ያለው በቀለሙም ቢጫ፣ አረንጓዴ የሚመስል ፈሳሽ መኖር። ※ ሽታ ያለው ፈሳሽ። ※ በወር አበባ እንዲሁም በግንኙነት ጊዜ ሽታ መኖር። ※ ከማህጸን ፈሳሽ ጋር ደም መቀላቀል። ※ በግንኙነት ጊዜ ህመም መኖር። ※ የሆድ፤ የማህጸን አካባቢ እንዲሁም የታችኛው ወገብ። ህመም መኖር እንደ ዋና ዋና ምልክቶች ይካተታሉ። ✔ ለዚህም በሽታ ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል፦ ★ እድሜ ፡ እድሜ እየጨመረ እና የወር- አበባ መምጣት ሲያቆም የማህጸን ፈሳሽ ሊዛባ፣ ድርቀት እና ማሳከክ ሊኖረ ይችላል፡፡ ★ በወር አባባ ወቅት ለንጽህና መጠበቂያ የሚጠቀሙበትን አቆይቶ መቀየር ማቃጠል፣ ማሳከክ እንዲሁም ማበጥ ከማስከተሉም በተጨማሪ ለኢንፌክሽን መራቢያ ጥሩ መንግድ ይከፍታል። ★ ሽታ ያለው ሳሙና እና አለርጂ ወይም የማይስማማዎትን ሳሙና መጠቀም ተመሳሳይ ምልክት ያመጣሉ። ★ ዶች(douches) ውይም ደሞ ሀይለኛ ግፊት ባለው ውሀ ማህጸን መግቢያ (vagina) ድረስ መታጠብ። ★ ጠባብ እና ሲንተቲክ የሆኑ እንደ thong የመሳሰሉ የውስጥ አልባሳትን መጠቀም። ★ ልቅ የሆነ የግብረስጋ ግንኙነት እና ከአንድ በላይ የግብረስጋ ግንኙነት ጓደኛ መኖር ይጠቀሱበታል፡፡ ✔ ይህን በሽታ ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን? ※ ሞቅ ባለ ውሀ በየቀኑ መታጠብ። ※ ሽታ ያላቸውን ሳሙናዎቸ፤ ዋይፐር ወይም ማድረቂያ ሶፍቶችን አለመጠቀም። ※ ግፊት ባለው ወሁ እስከ ውስጠኛው የሰውነት አካል አለመታጠብ። ※ የማያጣብቅ እና ጥጥነት ያላቸውን የውስጥ ልብሶች መጠቀም። ※ ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በሆላ በውሀ መታጠብ እና በደረቅ ፎጣ ማድረቅ። ከዚህም በተጨማሪ እኚህን ምልክቶች የሚያመጡት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የሆነው በግብረስጋ ግንኙነት የሚተላለፍ በሽታ መገለጫ ሰለሆነ ይሄም በሽታ እየባሰ ሲሄድ የማህጸን ኢንፌክሽን ብሎም ማህንነትን ስለሚያመጣ ወደ ሀኪምዎ ሄደው ላለብዎት በሽታ ተገቢውን ህክምና እንዲያገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ በሽታው ተላላፊ ከመሆኑ አንፃር ወንዶች የበሽታውን ምልክት አብዛኛውን ጊዜ ባያሳዩም ለህክምና ሲሄዱ ከትዳር አጋርዎ ጋር መሄድ ይኖርቦታል፡፡ https://t.me/jossiale2022
8234Loading...
03
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጠና (Advance Obstetrics Ultrasound Trainings) 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!! 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
4340Loading...
04
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጠና (Advance Obstetrics Ultrasound Trainings) 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!!      👉#የስልጠና_ጊዜ_አንድ_ሳምንት:: 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
960Loading...
05
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጥጠና 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!!      👉#የስልጠና_ጊዜ_አንድ_ሳምንት:: 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
10Loading...
06
አልትራ ሳውንድ ስልጣን በአነስተኛ ክፍያ መሰልጠን የምትፈልጉ ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ!!! 0921785903
1 1532Loading...
07
   #CPD_Training_ቅዳሜ_የዛሬ_ሳምንት_ሰኔ 8 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #FAMILY_PLANNING ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU የያዘ በሰርተፍኬት ያገኛሉ። ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
6891Loading...
08
https://youtu.be/5zeSlemDYfc
1 3340Loading...
09
https://youtu.be/8DzIVyBCznQ?si=awBfOTSDzhYT42YD
1 7742Loading...
10
   #CPD_Training_ነገ_ቅዳሜ_ሰኔ 1 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #NONCOMMUNICABLE_DISEASES_MANAGEMENT (NCDs) ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU የያዘ በሰርተፍኬት ያገኛሉ። ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
1 7540Loading...
11
https://youtu.be/8DzIVyBCznQ?si=89OqIqVmeRvJ8N7K
1 6872Loading...
12
#የጨጎራ_ቁስለት ያንብቡት ከዚያም በቀናነት ሸር ያድርጉት። • የጨጎራችን የላይኛው ሽፋን በተለያዩ ምክንያቶች መላጥ፣ መጎዳትና መቁሰል ብለን ልንተረጉመው እንችላለን፡፡ #ለጨጎራ ቁስለት/ህመም የሚያጋልጡ ነገሮች ምንድን ናቸው??? 1. የተዛባ የእመጋግብ ስርአት፣ 2. ለጨጎራ ጸር የሆኑ መድሀኒቶች መድኃኒቶች ፣ 3. የጨጎራ ባክቴርያ በጨጎራችን ውስጥ መኖር፣ 4. የሚያቃጥሉና የሚለበልቡ ምግቦች ማዘውተር፣ 5. እርግዝና፣ #የጨጓራ_ቁስለት_ምልክቶች • ደረት መሀል ወይም ጡትና ጡት መሀል የሚኖር የሚያቃጥል እና ምቾት የሚያሳጣ ህመም • ግሳት እና ማስታወክ • ሆድ መንፋትና ቃር • ጀርባ፣እግርና ሰውነትን የሚያቃጥል ስሜት መኖር • ምግብ ሲበሉ ወይም ሳይበሉ ሲቀሩ የሚኖር የደረት ህመም #ህክምናው_እና_የጨጔራ_መድሀኒቶች_ጥቅም • የጨጔራ አሲድን ማቅጠን፦ የበዛ የጨጔራ አሲድ በሚኖርበት ሰአት ጨጔራችን ራሱ በዚህ አሲድ ሊጎዳ ስለሚችል እነዚህ መድሀኒቶች ወደ ጨጔራ በመሄድ አሲዱን አቅጥነው ደረት አካባቢ የሚኖረውን ህመም ይቀንሳሉ፡፡ • የጨጔራ ግርግዳን በማከም ህመሙን መቀነስ • የጨጔራ ባክቴሪያ መድሀኒቶች በቁጥር 3 አይነቶች ሲሆኑ ባክቴሪያውን ለመግደል ብሎም ቁስለቱን ለማከም ተብለው የተዘጋጁ ናቸው፡፡ መድሀኒቶቹን በታዘዘልን ሁኔታና ሰአት በትክክል ካልወሰድናቸው እንዲሁም ከዛ በኋላ የአመጋግብ ስርአታችንን ካላስተካከልን የመደጋገምና ወድያው ለተመሳሳይ ህመም ልንጋለጥ እንችላለን፡: #የጨጓራዪን_ጤንነት_እንዴት_ልጠብቅ??? • ለልብሳችን እና ለመልካችን እንደምንጨነቀው ሁሉ ልጨጎራችንም ጤንነት ከምንም በላይ መጨነቅ አለብን፡፡ ይህም፦ 🐠 ጭንቀትን ማስወገድ 🐠 አመጋገባችንን ማስተካከል 🐠 የሚያቃጥሉ ምግቦች እና መጠጦች አለመጠቀም 🐠 አልኮልና ሲጋራ ማስወገድ 🐠 ፈሳሸ በብዛት መውስድ 🐠 በሃኪም የሚታዘዙልንን መድሃኒቶች ጨጎራን በማይነኩ መድሃኒቶች ማስቀየር 🐠 የተደጋግመ የጨጎራ ሕመም ካለብዎ በቶሎ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ የጨጎራ ባክቴሪያ ህክምናዎችን መውሰድ #መልእክታችን • “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” የሚባለውን ብሂል ሁላችንንም ለማስተማር የታለመ ነው፡፡የጨጎራ ሕመም ከቀላል መድሃኒቶች እስከ ከባዱ ቀዶ ጥገና ድረስ ሊያደርሱ የሚችሉ የጤና መዘዞች አሉት፡፡ • በጤናችን ላይ የምናስተውላቸውን ማንኛዎችንም ለውጦች ችላ ብለን ያለፍናቸው ነገሮች ሁሉ ጤናችንን አውከው አልጋ ላይም ሊያስቀረን ትችላለች፡፡ • ስለዚህም በምግብ እና በአኖኖር ዘይቤ ለውጥ ምናስተካክለውን ጨጎራ ህመም ችላ ብለን ታላቅ የጤና ቀውስ አንዲያመጣብን አንፍቀድለት፡፡ ~~ #በመጨረሻም_ምክር • የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ወይም ህክምና የሚሆነው በመጀመሪያ የጨጓራ ህመማችን ምን ዓይነት ምግቦች ስንመገብ ወይም ምን ዓይነት ተግባሮች ስናደርግ ሊነሳብን እንደሚችል ለይተን ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ #ጨጓራን_በቤት_ውስጥ_እንዴት_ልንከላከለው_ወይም_ልናክመው_እንችላለን? -------- √ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ። √ከመጠን ያለፈ አልኮል አይጠጡ። √ካፌይን ያላቸው መጠጦችን አይጠጡ ለምሳሌ ቡና፣ ሻይ። √ሲትሪክ አሲድ ያላቸውን የፍራፍሬ ጭማቆዎችን አይጠጡ ለምሳሌ፦ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ወይን ወዘተ √ከፍተኛ የቅባት/ፋት ይዘት ያላቸውን ምግቦች አይመገቡ፡፡ √በፋይበር እና ፍላቮኖይድ የበለፀጉ ምግቦች ኤች. ፓይሎሪ የተባለውን የጨጓራ ባክቴሪያ ዕድገት ስለሚገቱ በጣም ጠቃሚ ናቸው ከነዚህ ምግቦች መካከል፦ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አበባ ጐመን፣ የምግብ ማጣፈጫ ተክል፣ ጦስኝ፣ ሽምብራ እና አንዳንድ የሻይ ዓይነቶች ይጠቀሳሉ፡፡ ይህ IHC ነው። ያማክሩን! ይጠይቁን! ይወቁ! ልታማክሩን ወይም ልጠይቁን የምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ ሁሌም ስለምንገኝ በዛ ብትከታተሉን የበለጠ ይቀላችኋል። እኛን ለማግኘት እና ጥያቅያቹን ለማቅረብ ይቀላቹሃል። ሊንኩን ከስር አስቀምጠናል። Tekegram Group https://t.me/InfoHealthCenter Telegram Channel https://t.me/jossiale2022 face book https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9
1 98912Loading...
13
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV ቀዳሚ ምርጫዎ እኛ እንደምንሆን አንጠራጠርም!!! 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
10Loading...
14

1 8612Loading...
15
https://youtu.be/8DzIVyBCznQ?si=WTKPbrYG1PgN1n_k
1 7451Loading...
16
   #CPD_Training_የፊታችን_አርብ_የሚጀምር ነገ አርብ ግንቦት 28 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #INFECTION_PREVENTION_AND_CONTROL (IPC) ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
1 9491Loading...
17
   #CPD_Training_የፊታችን_አርብ_የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #INFECTION_PREVENTION_AND_CONTROL (IPC) ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
8114Loading...
18
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0?si=CejhLY8Pj8up4FQp
2 0950Loading...
19
#ሄምሮይድ_ወይም_ኪንታሮት (#በዶክተር_ሆነሊያት_ኤፍሬም) ሄምሮይድ ወይንም በተለምዶ ኪንታሮት ብለን የምንጠራው የሕመም ዓይነት ሲሆን ሕመም የሚከሰተው በፊንጢጣ ላይ የደም ስሮች (veins) ቬይንስ በሚያብጡ ጊዜ ነው፡፡ ሄሞሮይድ/ኪንታሮት ሠገራን በምናስወገድ ጊዜ ከማማጥ ወይንም በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት የደም ስሮች ላይ የሚገኝ ግፊት ምክንያት የሚመጣ ሲሆን በሁለት መልኩ ይከፈላል፡፡ 1) ውስጣዊ ሄሞሮይድ (internal hemorrhoid) በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኝ 2) ውጫዊ ሄሞሮይድ (external hemorrhoid) በላይኛው ቆዳ ላይ የሚገኝ ሄሞሮይድ በአብዛኛው የሚከሰት ሲሆን ዕድሜ 50 ዓመት የሞላቸው ሰዎች ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት የሄሞሮይድ ምልክቶችን እንደሚያዩ ጥናቶች ያሳያሉ ነገር ግን አብዛኞቹ በቤት ውስጥ ሕክምና እና የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ በማድረግ ይድናሉ፡፡ ✔ ሄሞሮይድን የሚያስከትሉ ምክንያቶች • ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ • ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ • የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) • ከመጠን ያለፈ ውፍረት • ዕርግዝና • የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ናቸው • በዕድሜ መጨመር ቬይኖችን የሚደግፉ የሰውንት ክፍሎች እንዲደክሙ ስለሚያደርግ ለሄሞሮይድ ያጋልጣል፡፡ ✔ የሄሞሮይድ/ኪንታሮት ምልክቶች • ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም • በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ • ሕመም ወይንም አለመመቸት • በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ✔ ሃኪምዎን ማማከር የሚገባዎ መቼ ነው? - በፊንጢጣ የሚወጣ ደም የሄሞሮይድ/ኪንታሮት የተለመደ ምልክት ነው፡፡ ነገር ግን ከሌሎች የሕመም ዓይነቶች እንደ ኮሎሬክታል ካንሰር እና ሌሎች የህመም አይነቶች ጋር ተመሳሳይ ምልክት ሊኖረው ስለሚችል ሄሞሮይድ ነው በሚል ግምት ችላ ሊባል አይገባም፡፡ ስለዚህም ወደ ሐኪም በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡ - ከፍተኛ ሕመም የሚሰማዎ ከሆነ እና በቤት ውስጥ የሕክምናዎች ለውጥ የማያገኙ ከሆነ ወደ ሕክምና ቦታ መሄድ ይገባዎታል፡፡ - ከፍተኛ መጠን ያለው ደም መፍሰስ ካጋጠምዎ እና እንዲሁም ራስ የማዞር የመሳሰሉት ስሜት ከተሰማዎ ወደ ሐኪም እንዲሄዱ ይመከራል፡፡ ✔ ሄሞሮይድ የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች ምንድን ናቸዉ? - አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡ - ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡ ✔ በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች • ለብ ባለ ውሃ ከ10 – 15 ደቂቃ በቀን በቀን ሁለትና ሶስት ጊዜ መዘፍዘፍ • ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በሚገባ በንፁህ ለብ ባለ ውሃ መታጠብ • ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም • እብጠት እንዲቀንስ በረዶን መጠቀም • ሕመም ማስታገሻ መድኃኒቶችን መጠቀም ከላይ የተጠቀሙትን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሄሞሮይድን ማጥፋት የሚቻል ሲሆን ሕመም የሚያብስ ከሆነ እና ምንም ዓይነት ለውጥ በሳምንት ውስጥ ካላገኙ ወደ ሕክምና ቦታ እንዲሄዱ ይመከራል፡፡ ✔ ሄሞሮይድን ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል? • በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡ • ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ በቀን ከስድስት እስከ ስምንት ብርጭቆ ውሃን ወይም ጭማቂን መውሰድ • ማስማጥን ማስወገድ ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭንት ይጨምራል፡፡ • ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜውን ሳያልፉ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡ አለዚያ ሠገራዎ ስለሚደርቅ ለማስወገድ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ • የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ጤናማ እንድንሆን ያደርጋል፣ • ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡ በተለይም በመፀዳጃ ቤት ለረጅም ሰዓት መቀመጥ ለሄሞሮይድ መከሰት ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ https://t.me/jossiale2022
2 46223Loading...
20
https://youtu.be/bgZrDTfBdWc
2 3162Loading...
21
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV ቀዳሚ ምርጫዎ እኛ እንደምንሆን አንጠራጠርም!!! 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
2 4261Loading...
22
https://youtu.be/Q6diXyXsA9o?si=ITCTfBQnRmxPkYCy
3 6951Loading...
23
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 8841Loading...
24
#የሆድ_ድርቀት (constipation) ምንድነው? የሆድ ድርቀት(constipation ) ከሶስት ጊዜ በላይ በሳምንት የሰገራ አለመውጣት ሲሆን የደረቀ ሰገራ መውጣትና ህመም መገለጫዎቹ ናቸው። በአለም ላይ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሆድ ድርቀት ይጠቃሉ። ነገር ግን የሰገራ ድርቀት መገለጫዎቹ እንደሰው ሊለያዪ ቢችሉም ታካሚው ድርቀት በሚሰማው መጠነና ሁኔታ የሆድ ድርቀት አለ ተብሎ ይወሰዳል። በቀላሉ መታከምና መከላከል የሚቻል ሁኔታ ነው። የሰገራ ድርቀት በራሱ በሽታ ሳይሆን የበሽታ አመላካች ሊሆን ይችላላል። 2. ምልክቶቹስ? • የሆድ ህመም • የአንጀት እንቅስቃሴ መቀነስ • የደረቀ ሰገራ መውጣት • ማስማጥ • ጀርባ ህመም • ደም የቀላቀለ ደረቅ ሰገራ • የምግብ ፍላጎት መቀነስ • ማቅለሽለሽ • የሆድ ህመም እና መንፋት 👇👇👇👇👇👇👇👇 3. መንስኤዎቹ? • መንስ አልባ(idiopathic constipation) በአብዛኛው ምንም አመክንዮ የማይገኝለት ሊሆን ይችላል። • ቋሚ ህመሞች ማለትም የነርቭ ችግር(hirschisprung disease)፣ የስኳር ህመም(diabetic neuropathy) ፣ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት (hypothyroidism)፣ የትልቁ አንጀት እጢ፣ የነርቭና የህብለሰረሰር ጉዳት እንዲሁም የክሮንስ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል። • አመጋገብ የምንመገበው ምግብ የፋይበር ዝቅተኛ መሆንና በፋብሪካ ያለቀላቸው ምግቦ ፥ በቂ ውሃ አለመጠጣት የሆድ ድርቀት መንስኤ ይሆናል። ጣፋጭ እናፕሮቲንነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እና  የታሸጉ ምግቦች ሎላው መንስኤዎች ናቸው • የአኗኗር ዘዬ በስራ መወጠር እና ጭንቀት ፣ በጊዜ መፀዳጃ አለመግባት ፣ ያለመንቀሳቀስ  ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣጣል። • መድሃኒት መውሰድ በሃኪም ያልታዘዙ የህመም ማስታገሻዎች (codeine ) አልክሆል ፣ አና ካፌይን፣ ጫት ለሰገራ ድርቀት መንስኤዎች ናቸው። • እርግዝና ትልቁ አንጀት ላይ ጫና ስለሚፈጠር የአንጀት እንቅስቃሴ በመቀነስ ለድርቀት ያጋልጣል። • የጡንቻ ላይ ችግሮች የማህፀን አቃፊ ጡንቻዎች መላላት እንዲሁም የማህፀን መውጣት ለዚህ ችግር ተጠቂ ያደርጋል። 4. ውስብስብ ችግሮቹስ? ለረጅም ጊዜ የቆየ የሰገራ ድርቀት የራሱ የሆነ ውስብስብ ችግሮችን ያስከትላል • ኪንታሮት(hemorrhoids )፦የፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች አለአግባብ መስፋትና መቆልመም ሲሆን መድማት እና ህመም የሚያስከትል ችግር ነው። • መሰንጠቅ( anal fissures ) የፊንጢጣ ላይ መሰንጠቅ ከፍተኛ የሆነ ህመም እና ስቃይ የሚያመጣ  ሲሆን ለሆድ ድርቀት አንደመንስኤም እንደ ውጤትም ሊሆን ይችላል። • ደም መፍሰስ • ካንሰር 5. መፍትሄውስ? በመጀመሪያ የሆድ ድርቀት ሊያመጡ የሚችሉ አመክንዮዎችን ማስተካከል ሲሆን ሲቀጥል የሚከተሉት መርሆዎችን መከተል ያስፈልጋል። 1. የአኗኗር ዘዬን መቀየር ማለትም • በቂ ውሃ መጠጣት ፦ በቀን ቢያንስ 2-3 ሊትር ውሃ መጠጣት • በቀን ቢያነስ አንዴ ለመፀዳዳት መሞከር ፦ ማስተላለፍ(postphone) የሰገራ ውሃ በትልቁ አንጀት ውስጥ ሲቆይ ውሃው ተመጦ ስለሚያልቅ ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣል። • ጭንቀት ማስወገድ • በቂ እንቅልፍ መተኛት • አመጋገብ ማስተካከል ማለትም የፋይበር መጠናቸው ከፍ ያለ ምግቦች ለምሳሌ በቆሎ ፣ በቄላ ፣ገብስ፣ ጎመን፣ ቆስጣ እና ሰላጣ መመገብ • ስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ 2. የሆድ ማለስለሻ መድሃኒቶች መውሰድ(laxatives) ፦ በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች በታዘዙበት መጠንና ወቅት መውሰድ። 3. የደረቀው ሰገራ ማውጣት (disimpaction፦ ይህም የደረቀ ሠገራ የሰገራ መውጫ ውስጥ ተወትፎ ከሆነና ህመም ከፈጠረ ሃኪሞች ጣት በማስገባት የተወተፈውን ሰገራ በማውጣት ከድንገተኛ ችግር ሊያቃልሉ ይችላሉ። 4. የሆድ እጥበት ( cleancing enema፦ የሳሙና አረፋ ወይም ግላይሴሪን በፊንጢጣ ከገባ በኋላ የደረቀውን ሰገራ አጥቦ እንዲወጣ የሚያደርግ ስርዓት ነው። 6. መከላከያ መንገዶች ጤነኛ የአኗኗር ዘዴዎችን መከተል የሆድ ድርቀት ካለ በወቅቱ ሃኪም ጋር በመቅረብ መፍትሄ ያግኙ። ጤናማ አምራች ዜጋ መፍጠር አላማችን ነው!! ዶ/ር ነጋልኝ መቻል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊሰት https://t.me/jossiale2022 https://t.me/venasia
2 87916Loading...
25
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 4962Loading...
26
#IBD (Inflamatory Bowel Disease) #የአንጀት #መቆጣትና #መቁሰል #ውድ የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ቤተሰቦች IBD ስለሚባለው የጤና ችግር ትንሽ ፍንጪ እንሆ ብለናል። • ይህ የጤና ችግር ወሰብሰብ ያለና ብዙ የአንጀት ችግሮችን አቅፎ በአንድ ጥላ ስር የያዘ ነው IBD። • ረጅም ጊዜ የሚቆይና በትልቁ የአንጀት ክፍል ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው። • IBD ሁለት አይነት የአንጀት ችግሮችን በዋናነት ያካትታል። 1. Ulcerative Colitis፡ የትልቁ አንጀትና የፊንጢጣ አካባቢ መቆጣትና የውስጠኛው የአንጀት ሽፋን ላይ ቁስለት ሲፈጠር ነው። 2. Crohn's Disease፡ ይህ ደግሞ የረጅም ጊዜ የአንጀት መቆጣት ሲሆን ችግሩ እስከ ውስጠኛ ክፍል ሊሰራጭ ይችላል። ብዙ ጊዜ ቁስለት ላይታይ ይችላል። #የሁለቱም ችግሮች የጋራ መገለጫቸው አጣዳፊ ተቅማጥ፡ የሆድ ህመም፡ ድካምና የክብደት መቀነስን ያመጣሉ። • ይህ የጤና ችግር ካልታከመና አስፈላጊውን ክትትል በስርአቱ ካልተደረገ ወደ ካንሰር የመቀየርና ለህይዎት አስጊ ወደ መሆን ይሸጋገራል። ባጭሩ የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል። #ምልክቶች • ተቅማጥ • ትውከት • ድካም • የሆድ ህመምና ቁርጠት • የክብደት መቀነስ • ከሰገራ ጋር ደም መታየት • የምግብ ፍላጎት መቀነስ #የበሽታው #ምክናየት • የበሽታው ምክናየት አይታወቅም። ይሁን እንጅ ሰውነትን ከበሽታ የሚከላከሉ ህዋሳት አንጀትን በመጉዳታቸው፡ ትክክል ያልሆነ አመጋገብ፡ ጭንቀትና ውጥረት ችግሩን ይፈጥሩታል ተብሎ ይታሰባል። #ለIBD #የሚጋለጡ #እነማን #ናቸው? • በቤተሰብ ካሰ • እድሜ ከ30 ረመት በፊት • የቆዳ ቀለም፡ ነጮች ይበልጥ ይጋለጣሉ • ሲጋራ ማጤስ • አንዳንድ መድሀኒቶችን ተጠቃሚ መሆን • የአኖኖር ዘይቤ #ካልታከመ ሊያመጣ የሚችለው ችግር 1. ካንሰር 2. ቁስለት 3. የአንጀት መታጠፍ 4. ፊስቱላ 5. የፊንጢጣ መሰንጠቅ 6. የደም መጐጎል 7. የአይን፡ ቆዳና መገጣጠሚያ ኢንፌክሽን 8. የፈሳሽ ማጠር https://telegram.me/jossiale2022
2 27011Loading...
27
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 4052Loading...
28
https://youtu.be/5zeSlemDYfc
2 7774Loading...
29
#Cpd_training በመረጡት ኮርስ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ On coming Saturday #Ethio_Medical_training_center will come with the following trainings: 1.  Basic Life Support (BLS) 2.  Hypertensive Disorder in pregnancy 3.  Family Planing 4. Child Growth and Development 5. Basic life support The first and second have 15CEU each and the third 30CEU Register with 0921785903 Do not miss it  First come first serve with reasonable cost https://t.me/jossiale2022
3 0064Loading...
30
https://youtu.be/5zeSlemDYfc?si=EyxvaltCVxclHAwq
4 2156Loading...
31
Media files
2 5850Loading...
32
ራሰ በራነት ምንድን ነው? መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው? ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ዉጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን፡፡ ፀጉር ኬራቲን(keratin) ከሚባለው ፕሮቲን በዉጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ዉስጥ ይሰራል፡፡  ፎሊክላችን አዲስ የፀጉር ሴል ሲሰራ/ሲያመርት አሮጌ ሴሎቻችን በአመት 6 ኢንች ወደ ዉጪ ቆዳችን ተገፍተው ይወጣሉ የምናየው ፀጉር የሞተ ክር መሳይ ኬራቲን ሴል ነው፡፡ በአማካይ የአንድ አዋቂ ሰው ጭንቅላት ከ 100,000-150,000 የሚደርስ ፀጉር ሲይዝ በቀን 100 ፍሬ ፀጉር በራሳቸው ጊዜ ይነቀላሉ በማበጠሪያች ውስጥ ትንሽ የተነቀሉ ፀጉር ማግኝት የተለመደ እና ሊያስደነግጠን የማይገባ ጤናማ ሁኔታ ነው፡፡ ፀጉር እምራች የሆኑት እያንዳንዳቸው ፎሊክሎች የራሳቸው የሆነ የእድሜ ገደብ ሲኖራቸው በእድሜ፣ በበሽታ እና በተለያዩ በርካታ ምክንያቶች ተጽእኖ ይወሰናሉ፡፡ ይህ አውደ ህይወት በሶስት የለውጥ ደረጃ ይከፈላሉ 1. አናጅን ፦ ፀጉር በፍጥነት የሚያድግበት ጊዜ ሲሆን ከ2-6 ዓመት ያበቃል 2. ካታጂን፦ ይህ የፀጉር እድገት ጊዜ የሽግግር ደረጃ ሲሆን ከ2-3 ሳምንት ይፈጃል 3. ቴሎጂን፦ የእድገት ጊዜ የሚያርፍበት/የሚቆምበት ሲሆን ከ2-3 ወር ይፈጃል፡፡ በዚህ የለውጥ ደረጃ መጨረሻ ላይ ፀጉራችን ይረግፍና የዕድገት ሂደቱን እንደገና ከመጀመሪያ ይጀምራል፡፡ እድሜያችን እየጨመረ ሲሄድ የፀጉር እድገት ፍጥነቱን ይቀንሳል፡፡ ፀጉራችንን የምናጣበት በርካታ ዓይነቶች አሉ እነሱም አንድሮጀኒክ አሎፔሺያ ወንድና ሴትን የሚያጠቃ በዘር ህዋስ ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡ ወንዶች በወጣትነታቸው ወይም በሃያዎቹ መጀመሪያ ፀጉራቸው ያሳሳል፡፡ በመሃልና በፊት ጭንቅላታቸው ላይ ያሉ ፀጉሮች ቀስ በቀስ ያሳሳሉ፡፡ ሴቶች እድሜያቸው 40 እስከሚሆን የፀጉር መሳሳት አይታይባቸውም፡፡ ሴቶች አጠቃላይ በጭንቅላታቸው ላይ ያለ ፀጉር ይሳሳል በተለይ መሀል አካባቢ፡፡ አሎፔሺያ አርያታ በድንገት የሚጀምር ሲሆን በመጠንም ሆነ በአይነት ያልተስተካከለ ፀጉርን ማጣት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ያጋጥማል፡፡ ሙሉ ለሙሉ የፀጉር መመለጥ ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህ ሁኔታ ከተጠቁት 90 የሚሆኑት ሰዎች በጥቂት አመታት ውስጥ ፀጉራቸው ተመልሶ ይበቅላል፡፡ አሎፔሺያ ዩኒቨርሳሊስ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ፀጉር ቅንድብ፣ የአይን ሽፋሽፍትና የሀፍረተ ስጋ አካባቢ ፀጉሮች ሙሉ ለሙሉ ይረግፋሉ፡፡ ስካሪንግ አሎፔሺያ በቋሚነት የፀጉር መርገፍ ሲሆን በተለያዩ የቆዳ ችግሮች ይከሰታል፡፡ መነሻ ምክንያቶች የተለያዩ ብዙ ምክንያቶች ፀጉራችን እንዲረግፍ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ከነዚህም መካከል ሆርሞን የተዛባ የአንድሮጂን ሆርሞን መጠን (የወንድ ሆርሞን ሲሆን በወንድና ሴቶች ይመረታል) ጂን(ዘረ መል) ከሁለቱም ወንድ እና ሴት ወላጆች ለወንድ ወይም ሴት ልጅ መመለጥ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ጭንቀት፣ ህመም እና ወሊድ ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ያስከትላል፡፡ የሆድ ትላትሎችና የፈንገስ ኢንፊክሽን ተጠቃሽ ናቸው መድሃኒቶች ለካንሰር ህክምና የሚዉለው ኬሞቴራፒ፣ የደም መቅጠን፣ ለደም ግፊት የሚዉሉ መድሃኒቶች፣ አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ሊዳርጉን ያችላሉ፡፡ ቃጠሎ፣ አደጋና ራጅ ጠባሳ እስካልተከሰተ ድረስ አደጋው በሚድንበት ጊዜ መደበኛ ፀጉራችን መብቀል ይጀምራል፡፡ የኮስሞቲክስ ውጤቶች በብዛት ሻምፖ፣ ፐርም እና የተለያዩ ንጽህና መጠበቂያዎች ፀጉር በቀላሉ እንዲሰበር በማድረግ ለፀጉር መሳሳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን ለራሰ በራነት ላይዳርጉን ይችላሉ፡፡ የጤና ችግሮች የታይሮይድ በሽታ፣ የስኳር በሽታ፣ የብረት እጥረት፣ የአመጋገብ ችግርና የደም ማነስ የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ ምግብ የፕሮቲን መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦችና የካሎሪ መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦች የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ፡፡ የራሰ በራነት ህክምና ~~~ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መድሃኒቶች በህክምና የተረጋገጡ በተሳካ ሁኔታ የራሰ በራነትን ይከላከላሉ ተብሎ ይታመንባቸዋል ሚኖክሲዲል(ሮጌይን) ያለ ምንም መድሃኒት ማዘዣ ልንገዛው የምንችል መድሃኒት ሲሆን ሴቶችም ሆነ ወንዶች ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ በተለይ በመሃል አናት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራል በፊት ለፊት የፀጉራችን ክፍል ላይ የመስራት እድላቸው ዝቅተኛ ነው፡፡ በ2%፣ 4% የተዘጋጀ ሲሆን በከባድ መጠን 5% ተዘጋጅተዋል፡፡ ይህ መድሃኒት ትንሽ አዲስ ፀጉር ሊያበቅል ይችላል ዋናው ጥቅሙ ግን ፀጉራችን ባለበት ቦታ ላይ እንዲቆም(እንዳይመለጥ) ይረዳል፡፡ የዚህ መድሃኒት ችግር በቀን አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ስለምንጠቀመው ሊያሰለቸን ይችላል፡፡ በአንገት ወይም ፊት ላይ መድሃኒቱ የሚነካን ከሆነ ያልተፈለገ ፀጉር ሊነቅልብን ይችላል፡፡ ፊናስቲራይድ በአሜሪካ የመድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የተረጋገጠ ሲሆን ለወንዶች ጥቅም ብቻ ይውላል፡፡ ተፈጥሮአዊ የጭንቅላት ፀጉር ፎሊክሎችን ሆርሞን በመዝጋት ፀጉር እንዳይበቅል ያደርጋል፡፡ ፕሮፔሺያ/ በዝቅተኛ መጠን የተዘጋጀ ፕሮስካር/ የተባለ መድሃኒት ዝርያ ነው ይህ መድሃኒት ትልቅ ፕሮስቴቶችን በማጨማደድ በመካከለኛ እና ትልቅ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ወንዶች ይጠቅማል፡፡ ፕሮፔሺያ በ1 ሚ.ግ. የተዘጋጀ በመድሃኒት ማዘዣ በየቀኑ የሚወሰድ መድሃኒት ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ፀጉራችንን ለመመለስ ከ6-12 ወራት መዉሰድ ይኖርበታል፡፡ ፕሮስታግላንዲን አናሎግ እነዚህ መድሃኒቶች ፀጉር እንዲያድግ የሚያደርግ ሲሆን ገና በጥናት ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህ መካከል ቢማቶፕሮስት/ ለቅንድብና ለአይን ሽፋን ፀጉር የሚስተካከለው የለም፡፡ ሎሚጋን ይህ መድሃኒት ለግላኮማ የሚታዘዝ ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ ባይታወቅም ለፀጉር ዕድገት ውጤታማ ነው፡፡ የአይን ሽፋን ፀጉሮች ጠንካራና ረጂም እንዲሆን ያደርጋል፡፡ (ዶ/ር ቤዛ አያሌው) https://telegram.me/jossiale2022
2 44021Loading...
33
      #CPD_ሰኞ_ግንቦት_19 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #Syndromic_management_of_sexual transmitted_Diseases (STI) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 5390Loading...
34
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0?si=o45gYK0trUuiB0KF
2 6061Loading...
35
      #CPD_ነገ_ቅዳሜ_ግንቦት_17 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #Basic_life_support (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 9550Loading...
36

8472Loading...
37
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0
3 1062Loading...
38
#Cpd_training በመረጡት ኮርስ On coming Saturday 25/05/2024  #Ethio_Medical_training_center will come with the following trainings: 1.  Basic Life Support (BLS) 2.  Hypertensive Disorder in pregnancy 3.  Family Planing 4. Child Growth and Development The first and second have 15CEU each and the third 30CEU Register with 0921785903 Do not miss it  First come first serve with reasonable cost
2 9325Loading...
39
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0
6621Loading...
40
https://youtu.be/Q6diXyXsA9o?si=ywco9no_HvbG3cdd
2 4160Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
   #CPD_Training_ቅዳሜ_የዛሬ_ሳምንት_ሰኔ 8 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #FAMILY_PLANNING ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU የያዘ በሰርተፍኬት ያገኛሉ። ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ሁሉም የማህፀን ፈሳሽ በሽታ ነውን? ሁሉም የማህጸን ፈሳሽ በሽታ አይደለም፡፡ ታድያ የትኛው በሽታ፤ የትኛው ደግሞ ተፈጥሮአዊ ነው ማለት እችላለን? ከሴት የመራቢያ አካል የሚወጣው ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ ከሰውነት ሆርሞን ጋር በተገናኘ ከፍና ዝቅ በማለት በሚሮሩ ለውጦች የሚመጣ ሲሆን በእርግጥ ከሰው ሰው ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ከ2-5 ml (ከ 2-5 ሚሊ ሊትር) ወይም ከግማሽ እስከ ሙሉ የሻይ ማንኪያ መጠን ሊፈስና ነጭ ወይም ቀለም የሌለው ውሃ መሳይ፤ ወፈር ያለ ንፍጥነት ያለው እና ሽታ የሌለው ነው፡፡ መጠኑ በተለያየ የወር አበባ ኡደት ወቅት ሊለያይ ቢችልም የሚበዛው፦ በእርግዝና ወቅት፤ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት በሚጠቀሙ ጊዜያት፤ ኦቩሌሽን /ጽጌንሰት (Ovulation) እንዲሁም የወር አበባ ለመምጣት ባለው 7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡ የተፈጥረ የማህጸን ፈሳሽ የሽንት ቱቦ እና የማህጸን ኢንፌክሽን ለመከላከል እንዲሁም የመራቢያ አካል መድረቅን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡ ታዲያ ፈሳሹ ከተለያዩ ኢንፌክሽኖች / በግብረስጋ ግንኙነት የሚከሰቱትን ጨምሮ ይህም ማለት ሁሉም በሽታን የሚያመላክቱት የማህጸን ፈሳሾች ልቅ በሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ብቻ የሚመጡ አይደሉም ማለት ነው። ✔ በበሽታው በምንጠቃ ጊዜ የሚያሳዩት ምልክቶች ምንድናቸው? ※ በመራቢያ አካላት አካባቢ ማሳከክ፣ መቅላት፣ ማቃጠል፣ የህመም ስሜት እንዲሁም እብጠት መኖር። ※ አረፋ ያለው በቀለሙም ቢጫ፣ አረንጓዴ የሚመስል ፈሳሽ መኖር። ※ ሽታ ያለው ፈሳሽ። ※ በወር አበባ እንዲሁም በግንኙነት ጊዜ ሽታ መኖር። ※ ከማህጸን ፈሳሽ ጋር ደም መቀላቀል። ※ በግንኙነት ጊዜ ህመም መኖር። ※ የሆድ፤ የማህጸን አካባቢ እንዲሁም የታችኛው ወገብ። ህመም መኖር እንደ ዋና ዋና ምልክቶች ይካተታሉ። ✔ ለዚህም በሽታ ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል፦ ★ እድሜ ፡ እድሜ እየጨመረ እና የወር- አበባ መምጣት ሲያቆም የማህጸን ፈሳሽ ሊዛባ፣ ድርቀት እና ማሳከክ ሊኖረ ይችላል፡፡ ★ በወር አባባ ወቅት ለንጽህና መጠበቂያ የሚጠቀሙበትን አቆይቶ መቀየር ማቃጠል፣ ማሳከክ እንዲሁም ማበጥ ከማስከተሉም በተጨማሪ ለኢንፌክሽን መራቢያ ጥሩ መንግድ ይከፍታል። ★ ሽታ ያለው ሳሙና እና አለርጂ ወይም የማይስማማዎትን ሳሙና መጠቀም ተመሳሳይ ምልክት ያመጣሉ። ★ ዶች(douches) ውይም ደሞ ሀይለኛ ግፊት ባለው ውሀ ማህጸን መግቢያ (vagina) ድረስ መታጠብ። ★ ጠባብ እና ሲንተቲክ የሆኑ እንደ thong የመሳሰሉ የውስጥ አልባሳትን መጠቀም። ★ ልቅ የሆነ የግብረስጋ ግንኙነት እና ከአንድ በላይ የግብረስጋ ግንኙነት ጓደኛ መኖር ይጠቀሱበታል፡፡ ✔ ይህን በሽታ ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን? ※ ሞቅ ባለ ውሀ በየቀኑ መታጠብ። ※ ሽታ ያላቸውን ሳሙናዎቸ፤ ዋይፐር ወይም ማድረቂያ ሶፍቶችን አለመጠቀም። ※ ግፊት ባለው ወሁ እስከ ውስጠኛው የሰውነት አካል አለመታጠብ። ※ የማያጣብቅ እና ጥጥነት ያላቸውን የውስጥ ልብሶች መጠቀም። ※ ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በሆላ በውሀ መታጠብ እና በደረቅ ፎጣ ማድረቅ። ከዚህም በተጨማሪ እኚህን ምልክቶች የሚያመጡት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የሆነው በግብረስጋ ግንኙነት የሚተላለፍ በሽታ መገለጫ ሰለሆነ ይሄም በሽታ እየባሰ ሲሄድ የማህጸን ኢንፌክሽን ብሎም ማህንነትን ስለሚያመጣ ወደ ሀኪምዎ ሄደው ላለብዎት በሽታ ተገቢውን ህክምና እንዲያገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ በሽታው ተላላፊ ከመሆኑ አንፃር ወንዶች የበሽታውን ምልክት አብዛኛውን ጊዜ ባያሳዩም ለህክምና ሲሄዱ ከትዳር አጋርዎ ጋር መሄድ ይኖርቦታል፡፡ https://t.me/jossiale2022
Hammasini ko'rsatish...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጠና (Advance Obstetrics Ultrasound Trainings) 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!! 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጠና (Advance Obstetrics Ultrasound Trainings) 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!!      👉#የስልጠና_ጊዜ_አንድ_ሳምንት:: 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER #የአልትራሳውንድ_ስልጥጠና 👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን። በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።      👉#ክፍያ_በ5000_ብር_ብቻ!!!      👉#የስልጠና_ጊዜ_አንድ_ሳምንት:: 👉#CEU = 15 👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:- 1. ሀኪሞች 2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች 3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች 4. ጤና መኮነኖች ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Medical Radiologist and Senior Experet Medical Radiology Technologiest who Works MCH hospitals ይሰጣል። ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
Hammasini ko'rsatish...
00:33
Video unavailableShow in Telegram
አልትራ ሳውንድ ስልጣን በአነስተኛ ክፍያ መሰልጠን የምትፈልጉ ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ!!! 0921785903
Hammasini ko'rsatish...
11.70 MB
1
Photo unavailableShow in Telegram
   #CPD_Training_ቅዳሜ_የዛሬ_ሳምንት_ሰኔ 8 የሚጀምር ETHIO MEDICAL TRAINING & Consultancy CENTER           ስልጠባው #FAMILY_PLANNING ነው። ደውለው ይመዝገቡ። 👉 0921785903 ➩👉15CEU የያዘ በሰርተፍኬት ያገኛሉ። ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ራስ ምታት ካለበዎት ይህን መረጃ በጥሞና ያድምጡና ይተግብሩ። 50% ተጠቂ 100% መፍትሔ...

👍 1
Hammasini ko'rsatish...
የሽንት ትቦ በእጢ መዘጋት፡ ከ5 ወንዶች 3ቱን ያጠቃል። BPH የወንዶች ብቻ!!!

👍 2