cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዳዕዋ 𝙩𝙪𝙗𝙚(σffι¢ιαℓ ¢нαииєℓ) ☪️🇪🇹

በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ ➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን✅ ➡️ማህበረሰቡን በመልካም መጥቀም ካልቻልን✅ ➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ ካላስታወስን ✅ 👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም ኸይር የለውም 🚫 ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት @Ibnu_Ahmed12

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 272
Obunachilar
-524 soatlar
-77 kunlar
-1830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
√ የበደለህን ይቅር በል፣ √ ዝምድናህን የቆረጠውን ቀጥል፣ √ መጥፎ ለዋለልህ መልካም ዋል፣ √ በነፍስህ ላይ ቢሆንም ሐቅን ተናገር… ብለው ባስተማሩን የስብዕና ሊቅ ውዱ ነቢይ ላይ ሶለዋት እናውርድ። ሶለዋቱ ረቢ ዐለይሂ ሰላሙ! #ጁሙዓህ
Hammasini ko'rsatish...
‏﷽ الحمدلله رب العلمين وصلاة والسلام على سيدنا محمد ﷺ وقال النبي ﷺ : ((مَنْ قَالَ: سُبْحَانَ الله وَبِحَمْدِهِ، في يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ، حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَإنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ البَحْرِ)). ነብዩ ሰዐወ በቀን ውስጥ ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሂ መቶ ጊዜ ያለ ወንጀሉ የባህር አረፋ እንኳን ቢሆን አላህ ይምረዋል ታዲያ ምን ትጠብቃለህ 5 ደቂቃ በማይሞላ ስራ ወንጀልህ ሊማር ነው ። 👉👉ሀያ ዘክር ለሌሎች ሼር አርግ @OsmanEthiopia @OsmanEthiopia @OsmanEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ!» በላቸው፡፡ [አል-ተውባህ: 51] አላህ ላንተ ከፃፈልህ ውጭ የሚያገኝህም ሆነ የምታገኘው ነገር የለም። እናም ሰበቦችን በሚገባ አድርስ። ከዛ በኋላ አል-ሐምዱ ሊላህ እያልክ የጌታህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ለተፈታኞች የሚደረግ ዱአ --------------------------- ሁሉም ሰው ሊያደርግ የሚገባው ከፈተና በፊት፣ በኋላ፣ ወደ ፈተና ክፍል የገባ ግዜና የረሳው ነገር ካለ የሚደረጉ ዱዓኦችና አዝካሮች!  Strong iman ቻናል ለተፈታኞች መልካም ፈተና! አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ከላይ ያለው ማለት አይዘጉ! #ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ       ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @DAEWA_TUBE @DAEWA_TUBE
Hammasini ko'rsatish...
ለተፈታኞች፤ የሚደረግ ዱዓእ አውራድ.mp32.17 MB
ለተፈታኞች የሚደረግ ዱአ --------------------------- ሁሉም ሰው ሊያደርግ የሚገባው ከፈተና በፊት፣ በኋላ፣ ወደ ፈተና ክፍል የገባ ግዜና የረሳው ነገር ካለ የሚደረጉ ዱዓኦችና አዝካሮች!  Strong iman ቻናል ለተፈታኞች መልካም ፈተና! አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ከላይ ያለው ማለት አይዘጉ! #ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ       ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Strong_iman @Strong_iman
Hammasini ko'rsatish...
ለተፈታኞች፤ የሚደረግ ዱዓእ አውራድ.mp32.17 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌙የሙሐረም ወር ፆም 🥣 ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1123 ➡️ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያየቀን አቆጣጠር ማክሰኞ ሐምሌ 9 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከረመዿን ቀጥሎ እጅግ በጣም በላጩ ጾም በሚጾምበት ወር ላይ እንገኛለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
00:30
Video unavailableShow in Telegram
በሂጅሪያ ካላንደር የመጨረሻው ወር ሲጠናቀቅ የሚደረግ ምንም ልዩ ነገር የለም።
Hammasini ko'rsatish...
1.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እጅግ በጣም በላጩ ሶደቃ ውሃ ማጠጣት ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
لَقَدْ كَانَ فِي يُوسُفَ وَإِخْوَتِهِ آيَاتٌ لِلسَّائِلِينَ!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.