cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አምደ-ፅሁፍ(Ogg-barruulee)

ሰላም ውድ የቻናላችን memberoch ስለ ሁሉም ይወራል በተለይ ስለ ፍቅር በደምብ ነዋ❤ትርፋችን የናንተ ደስታ ነው😱 ይመቻቹ🙏👍

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
131
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ሁሌም ቢሆን ለምቶደው ሰው ግዜ ስጥ የራሳቸውንም ነፃነት ስጣቸው ግን ማንንም ሰው ከአንተ ጋር እንዲቆይ አትለምን። ያንተ የተባለ ያንተ ነውና አው ልክ ነው ሰውን መውደዴ ተቀይሮ ራስ ወዳድ ሆንኩ መሰለኝ ነፃነታቸውን ቀማሁ አብዝቼ መፈለጌ ስህተት ሆነ ከዛሬ ጀምሬ ግን መውደዴ በውስጤ ይቀራል እንኩ ነፃነታቹን እውነት ነው ሰው ሲፈልገኝ እንጂ ስፈልገው አያምርብኝም ከፈለጋቹኝ አለው @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
ታሞ ለማያዉቅ ሰዉ ህመምህን አትንገረዉ @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
ሁሌም ስትከፋ ምንድን ነው ያስከፋኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ ? የመከፋትህም ምንጭ የሌለህን ነገር መፈለግህ መሆኑን ትረዳለህ ሁሌም ስትደሰት የደስታዬ ምንጭ ምንድን ነው ብለ ጠይቅ? የደስታህንም ምንጭ ያለህን ነገር መውደድህ መሆኑን ትረዳለህ @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
በዚህ ጊዜ አንድ ነገር ልነግርህ ፈለኩኝ በጣም ስላንተ እያሰብኩኝ መሆኔን ፣ በትልቅ ትዕእግስት እየጠበኩህ መሆኔን፣ በጣምም አንተን መናፈቄን ከዚህ ሁሉ ግን በጣም እንደምወድህ ልነግርህ ፈለኩኝ @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
አንተ ለወደፊት ሴት ልጅህ የምትመኝላት ወንድ አለ? እስኪ ወደፊት እንደዚህ አይነት ወንድ ነው ብለህ የምትመኝላት አለ ? ከሌለም ለደቂቃ አስበው። በቃ ልክ ለሴት ልጅህ የምተመኘህላትን አይነት ወንድ ሆነህ አሁን ከጎንህ ላለችው ሴት ተገኝ። ስለተመኘህ ሳይሆን ስለሆንከው ነው ለውጥ የሚመጣው። ያለበለዚያ የዘረሀውን ታጭዳለህ። ምን ጊዜም ቅድሚያ መሰጠት ላለበት ነገር ቅድሚያ ስጥ @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
ብቻዬን ስሆንና ከሁሉም ስሸሽ ይታወቀኛል ርቀቴም ሰፍቷል...... አንድ ነገር ገብቶኛል ሰውን ስትፈልገው እንጂ አንተን ፈልጎ አይመጣም ለራሱ እንጂ ላንተ ቅንጣት አይጨነቅም..... ትንሽ ስትሄድ ማነኝ ብትለውም አላውቅህም ይልሀል ጥቅምህ እንጂ ህመምህን አያይም.....ሲኖርህ ሁሌም ካንተ ጋ ነው ስታጣ ግን የለም....... 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 #ዮስቲ @tztbt
Hammasini ko'rsatish...
ልክ ነው የሰው ልጅ እኔ እንደማስበዉ ያስባል አትበል እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል አስተውል ሁሉም ሰው በራሱ ሚዛናዊ ⚖አስተሳሰብ ልክ ነው ። ሁሉም ሰው በራሱ ልክ ነው። ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅምጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ.በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ #ማንም አንተን ሊያሻሽል የሚመጣ የለም ሁሌም እራስክን ከማስተማር እና ከማሻሻል እንዳትቆጠብ። #አንድ ቀን ማውራት እንደማይጠቅምህ ትረዳለህ … ምናልባት ሰው ስታጣ … ምናልባት ጥሩ ቃል ስታጣ … ምናልባትም አንተ በተረዳሀው ልክ ሰው ሊረዳህ እንደማይችል ስታስብ … ብቻ ግን አንድ ቀን ራስህን ማብራራት ታቆማለህ። ✍አንዳንድ እውቀቶች ሰላም ያሳጣሉ አንዳንድ እውቀቶች መጥፎ ስሜት ይሰጣሉ አንዳንድ እውቀቶች ምቾት ይነሳሉ አንዳንድ እውቀቶች ጤና ያደፈርሳሉ አንዳንድ እውቀቶች ውስጣችንን ይበጠብጣሉ አንዳንድ እውቀቶች ብዥታን ይፈጥራሉ አንዳንድ እውቀቶች እንቅልፍ ያርቃሉ አንዳንድ እውቀቶች ደስታን ይገላሉ አንዳንድ እውቀቶች ከራስ ያጣላሉ …አንዳንድ እውቀቶች መታወቅ የሌለባቸው ናቸው …አንዳንድ ሰዎች ግን ያውቋቸዋል። ለሁሉ ጊዜ አለው ።።።።።።።።።።።።። 👉ሁሉን ሚስጥር በአንድ ጊዜ ለመረዳት እና ለማወቅ መሞከር ችግር አለው። ሁሉን ነገር በዘመናችሁ ቶሎ ለማወቅ አትጓጉ። ነገሮችን መታወቅ እና መገለጥ ባለባቸው ጊዜያቶች ላይ ለማድረግ ሞክሩ። እንደዚህ ማለት ግን ጊዜውንም አርዝሙት ማለት አይደለም። ተገቢ የሆነውን ቀን ስጡት። 👉ለሁሉም ጊዜ አለው የምትለዋ ቃል በጣም ደስ ትላለች። ምክንያቱም ሁሉም ነገሮች በጊዜያቸው ሲሆኑ ትክክለኛ ጣዕማቸውን ስለሚያወጡ ነው። 👉 ማንጎን ያለጊዜ ስትቆርጡት ጥሬ ስለሆነ ስትበሉት ይጎመዥዣል። በጊዜው ስትቆርጡት ግን የራሡን የሆነ ትክክለኛ ጣዕም ይሠጣል። ነገር ግን አንድ ነገር በደንብ አስተውሉ ማንጎው መቆረጥ ባለበት ሰአት ሳትቆርጡት ቀኑ ካለፈ የቱንም ያህል ቢበስል ይበሰብሳል። ከበላችሁትም ጤናችሁን ያውካል። ስለዚህ የምታደርጉትን እያንዳንዱን ነገር ጊዜው ላይ አድርጉት እላችሁዋለው።@tztbt
Hammasini ko'rsatish...
✔ ህፃን ልጅ ላይ እየጮህክበት ቀስ ብለህ ብትመታው ያለቅሳል ๏ ነገር ግን እየሳቅክለት በሀይል ብትመታው መልሶ ይስቅልሃል ⇨ከላይኛው ህመም ይልቅ የውስጠኛው ህመም የበለጠ ይሰማል
Hammasini ko'rsatish...
ፍቅር ግን እንዲህ ነዉ እንዴ? 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.