cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💚💚⚽️SEBETA⚽️FC💚💚ሰበታ ከነማ💚💚

💚ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች ይህ ትክክለኛው #የሰበታ_ከነማ ቻናል ነው:: የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል ስለ ቡድናችን አዳዲስ መረጃዎችን ለማየት 👉 @Sebe11 በሚለው ሊንክ ተቀላቀሉን የቻናላችን አባል ስለሆኑ ምስጋናችን የላቀ ነው:: #ለአስተያየት 👉 @sebeta_kenema_bot 👉#ግሩፓችንን_ለመቀላቀል 👉 @sebe33

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganAmxar6 105Sport14 011
Reklama postlari
688
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-2630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተወዳጁ የ ጓደኛሞች ክረምረት ፉትሳል የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች #በአዋቂዎች 1 ሰው ማዘዋወር ሲቻል #በታዳጊዎች 2 ሰው ማዘዋወር ይቻላል በዚህም መሠረት ውድድራችን እሁድ በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲቀጥል #ቄራ vs #አደይ (3) ሰዓት #ታይገር vs #መሌ_እና_ጓደኞቹ (4) ሰዓት #ዮኒ_ፈርንቸር vs ሰያ_ጅብሰም (5) ሰዓት #ፍቅሬ_ሆቴል vs #ፍቄ_ብየዳ (6) ሰዓት #ስፖንሰሮቻችን #ፍቅሬ_ሆቴል #ብሩክ_ሆቴል #ናኒ_በርገር #አፍሮ_ቤቲንግ #መሌ_ሞባይል @sebe11 @sebe11
Hammasini ko'rsatish...
ተወዳጁ የ ጓደኛሞች ክረምረት ፉትሳል ጨዋታ የ ቅዳሜ ታዳጊዎች ጨዋታ ፕሮግራም #ዮኒ_ፈርኒቸር vs #ምን_አለኝ 6:30 #ቄራ vs #ገንዶ 7:30 #ቤከር vs #አደይ 8:30 እሁድ በጉጉት ተጠባቂ የሆኑት የምድብ ጨዋታ #ብራዘርስ vs #ፍቄ_ብየዳ 2:00 #ቢኮሌ_እና_ጓደኞቹ vs #መሌ_እና_ጓደኞቹ 3:00 #ታይገር vs #ካራ 4:00 #ፍቅሬ_ሆቴል vs #ሸገር_ስፖርት_ባር 5:00 ስፖንሰሮቻችን #ፍቅሬሆቴል #ብሩክ_ሆቴል #ናኒ_በርገር #አፍሮ_ቤቲንግ መሌ ሞባይል
Hammasini ko'rsatish...
የ2015 #አዲሱ_ወልደእየሱስ_መታሰቢያ የጓደኛሞች ፉት ሳል ውድድር ትላንት እሁድ የተደረጉ የአዋቂዎች ጨዋታ #ካራ 1 - 1 #ፍቄ_ብየዳ የእለቱ 2ኛ ጨዋታ #የሌበረር ቡድን ባለመገኘቱ ፎርፌ ለ ፍቅረ_ሆቴል 3 - 0 ተሰቷል #ሸገር 1 - 3 #መሌ_እና_ጓደኞቹ #ታይገር 5 - 1 #ብራዘርስ
Hammasini ko'rsatish...
የ2015 #አዲሱ_ወልደእየሱስ_መታሰቢያ የጓደኛሞች ፉት ሳል ውድድር ወንድማችን #አዲሱ ታስቦ በዋለበት እለት በደመቀ ሁኔታ ጨዋታዎቹ ተካሂደዋል በቅርብ ላጣነው ወንድማችን #አዲስ #ዓደይ እና #ቄራ ጨዋታውን ከመጀመራቸው በፊት የህሊና ፀሎት በማድረግ ነበር የጀመሩት አዝናኙ የታደጊ ወጣቶች የቅዳሜ ከሰዓት ውጤት #ምን_አለኝ 3 - 2 : #ገንዶ #ዮኒ_ፈርኒቸር 3 - 1 #ቤከር #አደይ 0 - 2 #ቄራ
Hammasini ko'rsatish...