HaqCheck
Kanalga Telegram’da o‘tish
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa. https://haqcheck.org
Ko'proq ko'rsatish602
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-530 kun
Postlar arxiv
602
How to Use Deepware.ai to Detect AI-Generated Videos and Images
Deepware.ai is an innovative solution that can identify whether a video or image was generated by artificial intelligence (AI). This technology is becoming more pertinent as AI-generated content grows in popularity and operation. In this post, we will show you how to use Deepware.ai to detect AI-generated videos and images step by step.
Step 1: Go to Deepware.ai website
Step 2: Upload the Video or Image by clicking “Go to scanner” option
Step 3: Analyze the Uploaded File
Step 4: Review the Results
Once the analysis is complete, Deepware.ai will display the results. If the video or image is determined to be AI-generated, a clear indication will be provided.
Step 5: Verify the Results
602
How to Use Deepware.ai to Detect AI-Generated Videos and Images
Deepware.ai is an innovative solution that can identify whether a video or image was generated by artificial intelligence (AI). This technology is becoming more pertinent as AI-generated content grows in popularity and operation. In this post, we will show you how to use Deepware.ai to detect AI-generated videos and images step by step.
Step 1: Go to Deepware.ai website
Step 2: Upload the Video or Image by clicking “Go to scanner” option
Step 3: Analyze the Uploaded File
Step 4: Review the Results
Once the analysis is complete, Deepware.ai will display the results. If the video or image is determined to be AI-generated, a clear indication will be provided.
Step 5: Verify the Results
602
ሀቅቼክ በዛሬ ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሙ በሚድያው ላይ ከሚሰሩ እና ንቁ ተሳትፎ ካላቸው እንግዶች ጋር ያደረገውን ልዩ ቆይታ ክፍል-አንድ ዛሬ ማታ ምሽት 1፡30 በሀገሬ ቲቪ ይጠብቁ።
602
ሀቅቼክ በዛሬ ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሙ በሚድያው ላይ ከሚሰሩ እና ንቁ ተሳትፎ ካላቸው እንግዶች ጋር ያደረገውን ልዩ ቆይታ ክፍል-አንድ ዛሬ ማታ ምሽት 1፡30 በሀገሬ ቲቪ ይጠብቁ።
602
Tooftaalee Odeeffannoo Sobaa Damee Gorsa Barnoota Biyya Alaa
https://haqcheck.org/om/tooftaalee-odeeffannoo-sobaa-damee-gorsa-barnoota-biyya-alaa/
602
አሳሳች አርዕስተ ዜናዎችን ለመለየት የሚረዱዎት ቁልፍ አመልካቾች
የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ከሆኑ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ ትኩረትን ለመሳብ እና ጠንካራ ስሜታዊ ምላሾችን ለማግኘት የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ቋንቋዎችን ይጠቀማሉ።
አሳሳች ወይም ያልተሟላ መረጃ ካላቸዉ፡ አርዕስተ ዜናዎቹ እውነትን በሚያዛባ መልኩ ወይም ወሳኝ የሆኑ ዝርዝሮችን በሚያስቀሩ መልኩ ሊቀርቡ ይችላሉ። የነገሩን ከፊል እይታ ብቻ የሚያቀርቡ ወይም የተለየ ትርክት ለመፍጠር የተመረጡ ቃላትን ይጠቀማሉ።
ሊንኩን እንዲከፍቱ የሚያጓጓ ከሆነ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ አንባቢዎች የጽሑፉን ሊንክ ነክተዉ እንዲከፍቱ ለማድረግ አጓጊ ስልቶችን ይጠቀማሉ።
አድሏዊ ወይም የፕሮፓጋንዳ ይዘት ካላቸዉ፡ የተቀነባበሩ አርዕስተ ዜናዎች ግልጽ የሆነ የአንድ ወገን አመለካከቶችን ወይም ግልጽ የሆነ ወገንተኝነትን ካሳዩና ፣ ሚዛናዊ እይታን ካላቀረቡ
ከጽሑፉ ይዘት ጋር ካልተጣጣሙ፡ ርዕሰ ጉዳዩ የቀረበውን መረጃ በትክክል የሚያንፀባርቅ መሆኑን ለማየት ሙሉውን ጽሁፍ ውይም ቪድዮ መመልከት ይኖርብናል ምክንያቱም አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች የጽሁፉን ይዘት በተሳሳተ መንገድ ሊገልጹ ወይም ሊያጋንኑ ስለሚችሉ።
ከሌሎች የመረጃ ምንጮች ጋር ማመሳከር፡ ሌሎች ታዋቂ የዜና ምንጮች ላይ መረጃውን ማመሳከር። አንድ ሚድያ ብቻ አንድን የተወሰነ አርእስት በተደጋጋሚ እየዘገበ ከሆነ እንደ እውነት ከመቀበላችን በፊት ከበርካታ ታማኝ ምንጮች ማረጋገጫ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
ሀቅን ማጣራት፡ የአርዕስተ ዜናዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሀቅ አጣሪ ድርጅቶችን ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚድያ ገጾችን መመልከት ፣ በሀገራችን እንደ ሀቅቼክ ላሉት ተቋማት መረጃዉን በማጋራት ተቋማቱ እንዲያጣሩ ጥቆማዉን መስጠት ያስፈልጋል፡፡
602
የምዕራፍ አንድ ፍፃሜ - ልዩ ዝግጅት - ከውሸቱ ባሻገር
በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ልዩ ዝግጅታችን፦
*ያለፉት 16 ሳምንታት ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን ምን እንደሚመስሉ
*መረጃን የማጣራት ሂደት
*ለቪድዮ የሚደረጉ ዝግጅቶች እንዲሁም
*የሀቅቼክ ባልደረቦች በዚህ ሂደት የተማሯቸውን እና ያጋጠማቸውን ነገሮች ያጋሩናል
ዛሬ ቀን 8 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይጠብቁን
602
World Imagery Wayback የተሰኘው ድረ-ገፅ መረጃን ለማጣራት እንዲሁም የምርመራ (investigation) ስራዎችን ለማከናወን ጠቃሚ ድረ-ገፅ ነው። ይህ ድረ-ገፅ በዋነኝነት በታሪክ ወይም በአመታቶች ውስጥ የተነሱ የሳተላይት ምስሎችን ወደኋላ በመመለስ በወቅቱ የነበሩ የህንፃ እና የመንገድ አቀማመጦች እና ሁኔታዎች እንዲሁም የተለወጡ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን አሁን ካሉ ወቅታዊ ነገሮች ጋር እያወዳደሩ ለመመልከት ይረዳናል።
ይህን ለማድረግ ቀጥታ ስልካችን ላይ ወይም ኮምፒውተሮቻችን ላይ ወዳሉ የኢንተርኔት ማሰሻዎች (Browser) በመግባት World imagery wayback.com ብሎ መፃፍ ከዚያም በመጀመሪያ የሚያመጣልንን World Imagery Wayback የሚለውን አማራጭ መንካት ከዚያም በድረ-ገፁ በስተግራ በኩል የሚገኘውን ባለሁለት አቃጣጫ ምልክት መንካት ከዚያም በአመታት እየከፋፈሉ መመልከት እንቻላለን።
602
የግል ፎቶዎን ወይም ወቅታዊ ስሜትዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካጋሩ በኋላ ላይ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምትዎት ወይም ተጸጽተው ያውቃል?
602
የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል?
ሙሉ ቪድዮ ለመከታተል :https://youtu.be/Rjv_HrUXTUM
602
በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን፡
የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል? ፣ "ሶስተኛዉ ሄሊኮፕተር ዛሬ በወሎ ግንባር ተማርኳል" በማለት በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲጋራ ስለነበረው ቪድዮ እና በመጨረሻም True caller የሚባለው የስልክ መተግበርያ ግላዊ መረጃዎችን ከማጋለጡ ጋር ተያይዞ እንዴት አድርገን ስልካችን ከ True caller ዝርዝር ዉስጥ ማስወጣት እንችላለን የሚሉትን መረጃዎች ተመልክተናል::
ይከታተሉን: https://youtu.be/Rjv_HrUXTUM
602
ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር ኀይል ያሳየውን ትረኢት ተከትሎ "ዛሬ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ተዓምር አሳይተዋል" በሚል ጹሁፍ የተጋራዉ ቪድዮ
602
"የመንግስት ሄሊኮፕተር ሪፐብሊካንን እንደጫነች በዳንግላ በፋኖ ተመታ ተጥላለች" ስለሚለው ቪድዮ
#HaqCheck #FactCheck #disinformation #ሃሰተኛ_መረጃ #ሃሰተኛ_ቪድዮ #ሀቅቼክ
602
መረጃዉን ከማጋራታችን በፊት ማድረግ ያሉብን አምስት ነገሮች
መረጃን ሳያረጋግጡ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ማጋራት በጣም ቀላል ነው። ነገር ግን የመረጃዉን እውነታነት ለማጣራት ትንሽ ጊዜ ብንወስድ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ከመከላከል አልፎ ብዙ ሰዎችን ከማህበራዊ፣ ከስነ ልቦናዊ እና ከኢኮኖሚያዊ ቀውስ መታደግ እንችላለን፡፡ መረጃን ከማጋራታችን በፊት ልናደርጋቸው የሚገቡ ነገሮች
✍🏿የመረጃውን ምንጭ ይመልከቱ ፤ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው ወይንስ ፖለቲካዊ ወገንተኝነት አለባቸው?
✍🏿መረጃው የተለጠፈበትን ቀን ያረጋግጡ፤ ጊዜው ያለፈበትና ከወቅታዊ ሁነት ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ።
✍🏿መረጃው በሌሎች መጋራቱን ማመሳከር : ታዋቂ የመረጃ ምንጮች መረጃዉን ማጋራታቸዉን ማረጋገጥ
✍🏿በማስረጃ የተደገፈ መሆኑን አረጋግጥ፤ እውነተኛ ጋዜጠኛ ምንጮችን እና ማስረጃዎችን በትክክል ይጠቅሳል።
✍🏿መረጃዉን በጥንቃቄ ያገናዝቡት፤ የመረጃዉን አላማ በቀላሉ ለመረዳት ርእሱን በጥንቃቄ መመልከት
መረጃን ሳናጋራ ወይም ምንም አይነት ግብረመልስ ከመስጠታችን በፊት መረጃውን በማረጋገጥ ሁላችንም በማህበራዊ ሚድያ ላይ እውነተኛ የሆነ ውይይትን ለማበረታታት የበኩላችንን ድርሻ መወጣት ይኖርብናል። በመረጃ የተደገፈ ህዝብ ውሳኔ ሰጭ ነው፣ ስለዚህ ከማጋራትዎ በፊት እውነታውን ያረጋግጡ፣ እያንዳንዳችን ይሄን ካደረግን ሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን በቀላሉ መግታት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
602
በወሎ በፋኖ ተመቶ ወደቋል ስለተባለዉ ሄሊኮፕተር
#HaqCheck #ሀቅቼክ #FactCheck #disinformation #ሃሰተኛ_መረጃ #ሃሰተኛ_ቪድዮ
