cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቢራቢሮ

በዚህ ቻናል ቁም ነገር አዘል ቀልዶ ግጥሞች *ፌዞች *ወርቃማ አባባሎች *ምክሮች እና ተግሳጽ *ፈታ ዘና ብቻ *የተለያዩ *ሊያዝናኑና *ሊያስተምሩ የሚችሉ ነገሮችን በቀልድ እያዋዛን እናቀረባለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም ሊቭ በፍጹም አይታሰብም ለሓሳብ አስተያየት 0916910244

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
194
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንዴት ይለቀሳል ታሞ ለሞተማ ማዘንስ ለዚህ ነው እየኖረ መስሎት ነፍሱን ለተቀማ @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
የእሷ ቃል ! ***** "ገለውሽ ከሆነ እርሜን እንዳወጣ ልጄ ወዴት አለሽ በየት በኩል ልምጣ ከሬሳዎች መሀል ከጢሻም ስር የለሽ እንዴ ብቻ ልይሽ ካለሽበት ጥሪኝ ከዛ ትሄጃለሽ ስሙኝ ገዳዮቼ አይደለም ላማርር አይደለም ልሳደብ ውለታ ነው ለኔ ወስዳቹ ቅበሩኝ ከ ልጄ አጠገብ" @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
የአንተ ልጅ ሲበላ የእኔ ልጅ ያለቅሳል ፤ የአንተ ቤት ተሰርቶ የእኔ ቤት ይፈርሳል ፤ የአንተ መሬት ታርሶ የእኔ ዳዋ ለብሷል ፤ የአንተ ወይ የእኔ የአንዳችን ቀን ደርሷል ፤ ጊዜ መሃንዲስ ነው ይሰራል ያፈርሳል ። #ገጣሚ_ህሊና_ደሳለኝ የተመቸው ሼር ያድርገው @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
◈ ━━━⸙ እኔ እና አንቺ ⸙━━━━◈ ዛፎቹ ስር ስጠብቅሽ፤ ባጭር ቀሚስ ፥ የመጣሽ ቀን ባትሽ ሲያምር፤ ባልልሽም ሳየው ነበር ፥ በሰቀቀን ፣ በሳምንቱ ስንገናኝ፤ ለብሰሽ መጣሽ ፥ ጠባብ ሱሪ እሱ ሳያንስ.... በስስት ልትገድይኝ ፥ ፊትሽን የምትዞሪ። ፣ ዛሬ ደግሞ... እንድትመጪ የቀጠርሁሽ ፥ በቀን ጠሐይ ሸሚዝሽን ብታወልቂ፤ ላነጣጥር ጦሬን ልልክ ፥ ደረትሽ ላይ። ✍✍✍እኔን ባይ @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
እረፉ ! 'ዘመመ' ብላችሁ የሰው ቤት አትግፉ እሾህ ለማሳመር አበባ አታርግፉ እረፍ ! 'ቆሜያለሁ' ለማለት አጥሬን አትደገፍ ለአመዳም ወዘናህ ቆዳዬን አትግፈፍ እረፍ ! በመስመርህ ፍካ በድንበርህ ለምልም በየአልጋህ እደር በየእንቅልፍህ አልም እረፊ ! በኩረጃ ንባብ ትርጉም አትግደፊ በሰባራ መርፌሽ የሰው ልክ አትስፊ። ማን አንደጠለፈኝ ማን እንደሰበረኝ ጠያቂ አጣሁ እንጂ መልስማ ነበረኝ ምክንያት ታመመ መፍትሄ ታመመ ከጥያቄው በፊት መልሱ እየቀደመ, ሌብነት ገነነ ግርግር ገነነ ብልጭልጭ ገነነ ድንግርግር ገነነ ኪሳራ ገነነ ደላሎች ገነኑ፣ ደላሎች ጀገኑ ባልዋለ ገበያ ዋጋ እየተመኑ ! @b4br3 join join
Hammasini ko'rsatish...
« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።» . አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤ ° ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤ ° ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤ ° ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤ ° አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤ ° ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤ ° እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤ ° አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤ ° አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤ ° ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤ ° መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤ ° ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤ ° አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤ ° ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤ ° እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤ ° እቤት ውስጥ በመብራት ፤ ° ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤ ° ከግራ ወደ ቀኝ ፤ ° ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤ ° አኳኋኑ ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤ ° ፎቶግራፍ ማንሳት ለካ እንዲህ ይከብዳል። . አዳሜ ምን አስበሽ ነበር? 😂 @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
የምትችለውን ሒድና እንቅስቃሴ አድርግ ያ ማለት ልውጥ ነው ነገሮች ምቾት ካልሰጡህ ቦታ መቀየር ሳይሆን ቦታውን የተለየ ገጽታ ማላበስ ነው የኔ የምትለውን እንኳን ቢነጥቁህ ለመመለስ ለበቀል መታገል አያስፈልግህም ያንን ነገር ለዛ ሰው አሳለፎ ከመስጠት በላይ በቀል የለምና ባላስፈላጊ ግዜና ሰአት ከመገኝት ፈጣሪ ይጠብቀን ምክንያቱም አደጋው በእጅጉ የከፋ ነውና ባለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን መጣርህ ማቆም የለብህም ምክንያቱም አማራጭ ሰለሌለህ አመሰጋኝነትን ተለማመድ ከማመስገን ራሱ ደስታህን መፍጠር ትጀምራለህ share share @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
🚹🚹 የሞባይል ሚስጥራዊ አገልግሎቶች!! 🚺🚺 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111# 2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#* 3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*# 5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#34971539#*#* 6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#*#* 7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#* 8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197 328640#*#* 9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#* 10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#* 11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#*#* 12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#* 13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369# 14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090# 15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900# 16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279# 17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564# 18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625# 19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- *#*#7780#*#* 20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855# 21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426 ሼርርርር @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
🚺🚹 #ምርጥ_ባህሪ 🚹🚺 ❇ ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ ❇ አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን ❇ ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት ❇ ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ ❇ ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን ❇ አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ ❇ በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን ✅ ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ መዝናቸዉ ✅ የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናገር ✅ ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ ✅ ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ ✅ ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ ✅ የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ ✅ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል #ሼርርርር @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
ገውዝ_ነፋስ አባል ነፋስ ባሆሪ ተለዋዋጭ ቀን ረቡዕ♊♊♊♊♊ "አለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር... 'እስትንፋስ እስካለ ተስፋ በመኖሩ ዝም ብለህ ትኖራለህ ምክንያቱም ለምን ተወለድኩ ብለህ መቃወም አትችልም........በዚህ ወር ለተወለዳቹ @b4br3 join
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.