cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Christian music

We out here blessed and fresh, if u r in to musics this is ur channel join in and praise the lord wid us!! CHRISTIAN HIP HOP💯🎧🎹

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
137
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Watch "Bereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worship" on YouTube https://youtu.be/qK3OKKSxkhQ
Hammasini ko'rsatish...
Bereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worship

መዝሙረ ዳዊት 18 5፤ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። 6፤ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።

Hammasini ko'rsatish...
የትንሳኤ ዋዜማ ልዩ ዝግጀት ከዞዌ የኳየር አባላት ጋር #ፋና #Fana_TV

Bereket Tesfaye .....New song..... https://t.me/christhip
Hammasini ko'rsatish...
4_5796542838262991433.mp33.97 MB
. ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ #ኢየሱስ ከተሰኘው አልበም Amezing New Gospel Song ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት https://t.me/christhip
Hammasini ko'rsatish...
ኤፍሬም አለሙ Track3.m4a2.09 MB
⚠️ Review ⚠️ የክርስትናችን መሰረታዊ የሕይወት መመሪያ የሚወጣው የእግዚአብሔርን ፍቅር ከመረዳት ነው። እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደን ያወቅን ዕለት ሕይወታችን የተለቀቀና የከፍታ ሕይወት ይሆናል። 💿 የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት 🎧 የ11:35:50 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 🛍 Get Your Copy! 📞 +251 902 77 00 00 ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል። Join👉 @AgapeGLC
Hammasini ko'rsatish...
Understanding the Love of God Review.mp34.53 MB
ስለ እግዚአብሔር ያለን አመለካከት በሕይወት ዘመናችን ሁሉ የቱን ያህል እንደምንሄድ ያሳያል። እግዚአብሔር መልካም ነው ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ቶብ፦ መልካም፣ ቸር፣ ደህና፣ ጥሩ፣ ውብ፣ . . . ማለት ነው። 💿 እግዚአብሔር መልካም ነው 🎧 የ08:41:15 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7 🛍 Get Your Copy! 📞 +251 902 77 00 00 ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል። Join👉 @AgapeGLC
Hammasini ko'rsatish...
God is Good Review.mp33.01 MB
🗣 በልሳን የመናገር ሚስጥር ➊ በልሳን የሚፀልይ ሚስጥራትን ይናገራል ◎ በልሳን መፀለይ ሚስጥራትን መናገር ሲሆን ሰይጣንን በቁሙ መሸጥ ነው። (1ቆሮ 14፥2) ➋ በልሳን የሚፀልይ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይፀልያል ◎ በመንፈስ የሚፀለይ ፀሎት በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አለው። (ሮሜ 8፥26-28፣ 1 ቆሮ 2፥11) ➌ በልሳን የሚፀልይ ውጊያ ያደርጋል ◎ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ካነሳ በኋላ ኤፌ 6፥18 "... በመንፈስ እየጸለያችሁ" ይላል እኛ መንፈሳውያን ስለሆንን መስራት ያለብን መንፈሳዊ ዓለም ላይ ነው። 🔱 የእኛ ውጊያ ከድል ይጀምራል! ➍ በልሳን የሚፀልይ በውስጥ ያለን እሳት ያነቃቃል ◎ የተቀበልነው በእኛ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔርን ስጦታ የሚቀጣጠለው በልሳን በመፀለይ ነው። (2ጢሞ 1፥6) ➎ በልሳን የሚናገር ለራሱ እና ለእግዚአብሔር ይናገራል (1 ቆሮ 14፥28) በመጨረሻም በያዕ 3፥1-10 መሰረት የመርከብ መጨረሻ በመሪ፣ የፈረስ መጨረሻ በልጓም፣ ጫካን በትንሽ እሳት የእኛም ህይወት በአንደበታችን ይወሰናል። @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
1.44 MB
Fire 🔥New single from Jucal rap team. 🔍👉🏼@christhip
Hammasini ko'rsatish...
Semu Yebarek.mp33.38 MB