cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

#Feya ⓘslamic..ቻnal🌠

Feya channel የተከፈተበት አላማው ከተለያዩ ቻናሎች የተሰበሰቡ ኢስላማዊ መልህክቶችን ለማስተላለፍ ሲሆን #የዚ ቻናል ቤተሰብ ያልሆናችሁ እህት ወንድሞቼ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ ከወዲው በአላ ስም እንጠይቆታለን 👳💐#moti #leave.channl ከማለቶ በፊት በቻናሉ ያልተመቾትን ነገረ ይንገሩን* አስተያየት ካሎት👉 @Feyadarling 👇👇👇👇 @feyachannls

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
235
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❗️.......ተስፋ ቆርጦ ለማጥፋት ወሰነ፡፡ ከእለታት በአንዱ ምሽት የመታነቂያ ገመድ ለመግዛት ሰፈር ውስጥ ወዳለች ትንሽዬ ሱቅ በዝግታ አመራ፡፡ ሱቅ ሲደርስ ሱቅ ውስጥ ማንም የለም፡፡ "ባለሱቅ" ብሎ ተጣራ አንገቱን ወደ ታች ደፍቶ መሬት መሬቱን እያየ፡፡ ቆንጅዬዋ ባለሱቅ በብርሀን ፍጥነት መጣች፡፡ "ምን ልስጥህ ሰዒድዬ " አለችው የሰማውን ቃል ማመን አቃተው.... ቀና ብሎ ልጅቷን ............. ............Read.... moar..seee👇
Hammasini ko'rsatish...
💜 ከእለታት አንድ ቀን ሁሉም ሰው ይርቅሃል ፍርሃትና ብቸኝነት እየተሰማህ ⇨ ረሱሉላህ ሰ,ዐ,ወ ይመጣልሃል ሸፈዓ ይሆንልሃል ያስደስትሃልም ታድያ በርሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዛሃ 😊  💜✨Happy deay✨💜 اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ  وَبَارِك ﷺْ عـلـى  نَبِيِّنَـــا  مُحــمَّد ┊┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ ┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ @feyachannls🔸✨
Hammasini ko'rsatish...
💜✨💜 እውነት ነው እኔ ፍፁም አደለሁም…በስህተቶች የተሞላም ህይወት ነው ያለኝ…ግን ይህን አምናለው አላህ ለኔ በላጩን ኸይር ነገር አስቀምጦልኛል😊🦋🙏🏽 @feyachannla
Hammasini ko'rsatish...
❤️ምንም ያህል ባዳምጣት ልጠግባት አልቻልኩም በአሏህ❤️ 😍 የኔ ጣፋጭ 😍 ሰሉ ዐላ ሀቢቡና ወ ኢማሙና ወሰዪዱና ወ ኡስወቲና ወሸፊዑና ወሩሱሉና ሙሐመድ 😍ﷺ😍 መሰማት ያለበት @feyachannls Owner👉 @Feyadarling
Hammasini ko'rsatish...
4.36 KB
✍ምርጥ ጓደኛ ማለት አኸራን ሚያስታውስህ እንጂ ስሜቱ ወደመራው ሁሉ ሚጎትትህ ወይም በስሜትህ እንድትመራ ሚገፋፋህ አይደለም ስለዚህ ጀነት ሚያስገባንን አላህ ዘንድ በመልካም ሚያስጠራንን ለ አላህ ብቻ ብሎ ያለ ምንም ጥቅም የሚወደንን የአኸራ ወንድም ወይም እህት እንምረጥ ያኔ ያለፀፀት መኖር እንችላለን አላህ ይወፍቀን።ሼርር ❤️🤲አሚን🤲❤️ @feyachannls Owner👉 @Feyadarling
Hammasini ko'rsatish...
ጌታዬ ራህማን አንተ ምን ተስኖህ 😭😭😭😭😭😭😭
Hammasini ko'rsatish...
0.67 KB
❌አትበል "እሺ" ✔️ በል "ኢንሻኣላህ" ❌ አትበል "ዋው" ✔በል "ሱብሀነላህ" _ ❌ አትበል " ደስ ይላል" ✔በል "ማሻአላህ" _ ❌ አትበል"ደህና ነኝ" ✔በል "አልሀምዱ ሊላህ" _ ❌ አትበል" አመሰግናለው" ✔በል"ጀዛከላሁ ኸይር" ❌ አትበል "እራስህን ጠብቅ" ✔በል " ፊ አማኒላህ" _ ❌ አትበል " ሀይ" ✔በል "አሰላሙ አለይከም" ቢያንስ ለ10 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። For any Comment @Feyadarling ➢➢➢telegram ቻናል @feyachannls
Hammasini ko'rsatish...
እማ❤️ ቃላት ቢደረደር በብዙ ጋጋታ መቸ ይገልፀዋል የናትን ዉለታ የናትን ዉለታ እንዴት ችየ ላዉራዉ የሁሉም ተምሳሌት መሆኖን አቃለሁ ሀዘኖን አርቀህ ደስታዋን አብዛላት ብየ እየተማፀንኩ ከዛ ከጭንቁ ቀን ከዉልደቷ ጀመርኩ ስትወልድ ያለዉ ስቃይ እንዴት ይገለፃል ከሀሊቁ በቀር ማንስ ያቅላታል ያየችዉስ ስቃይ በምንስ ይተካል ከወለደች በላይ ጭንቀቱ ይብሳል ከመዉለዷ በፊት ካለዉም ይለያል እሷ ሳትበላ ልጇን ታበላለች አልበላም ሲላትም በጣም ታስባለች ለምን ይሆን ብላ ከባዱን ታዝናለች ከታመመ ደግሞ እንቅልፏን ታጣለች በሀሳብ ተጠምዳ ብትሰለሰላለች እስከሚያድጉ ድረስ በጭንቀት ታያለች እሰይ አደጉልኝ ነፍስም አወቁልኝ ስራ ስለያዙ ሀሳቤን አረፍኩኝ ብላ ሳትጨርስ ምነዉ አመሸብኝ ምን ነክቶብኝ ይሆን ልጀ የቀረብኝ.. . . ከመዉለዷ በፊት የጀመረ ስቃይ ማብቂያዉ ቢሆን እንጂ እዱንያን ስትለይ ሌላም ማብቂያ የለዉ አላህ ያሳምረዉ ደርቦ ደራርቦ ጀዘዋን ይክፈለዉ!🙏🙏 .....✍ሰሚራ ሽኩር ላይክ_ይደረግ❤️ ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇 @feyachannls
Hammasini ko'rsatish...
@feyachannls አዲስ ነሺዳ እንደምትወዱት አልጠራጠርም😍😍
Hammasini ko'rsatish...
2.19 KB
@feyachannls 👇👇 @feyachannls
Hammasini ko'rsatish...
1.37 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.