cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 026
Obunachilar
-724 soatlar
-67 kunlar
+2430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ይህ ደሞ ሙስጤ በኡለማወች ላይ የሚና ናገርው በክቡሬ ላይ ስለመጡ ነው የምንለው በመርጃ ነው ሙስጤ መስአላው አንደመጣ ለኡለሞች ያለው ክቡር አና ዘሬ በክቡሬ ላይ ሲመጡ ኡለሞች ልይነቱ ምንድነው ሰምተው ይፍረዱ ለሀቅ አንቁም አላለሆኝ ወንድም አና አህቱች ሰምተችሆ ፍረዱ መስማት ማመን ነው ይሂን ሰምታችሁ ማንም የግልፀብ አንድለን አንፍቀድም ሊሎችም መርጃውች በጣም ቡዙ ይኖሩናል ይጠቡቅን ይላል ትንሹ  ወንድማችሁ  አቡ  ሷሊሀ
Hammasini ko'rsatish...
Audioሙስጤ 111.mp36.01 KB
ይሂደሞ ሙስጤ በኛላይ አዋጃ ያወጀበት ነው ያው ሙስጤ ስናደድ በለው ፍለጣው ነው የሚለው አንድት አንደሚቀሰቅሳችው አዳምጥ አና ፍረዱ የግል ፀቡ ነው አያላችሁ በውስጥ የምትጭሁ ሰውች ወይም ወንድም አና አህቱች ይሂው አደምጡ አና ፍረዱ ሁላችንንም አላህ ወደ ሀቅ ይምራን አላለሆኝ አኛ የግል ጠቡ የለንም ይላል ትንሹ ወንድማችሁ አቡ ሷሊሀ
Hammasini ko'rsatish...
ሙስጤ 4444.mp38.63 KB
🛑🛑ሙስጠፍ  ጀማአ  ሰቡስባ  በወንድሞች  ላይ  በኛ ላይ  ያስጠነቀቀው  ይህን  ይመስለለ ✅ አቡ ሙስዓቡ   ዩኑስ  አበራ ✅ማህሙድ  አብዱል ሀክም አኛን  ደሞ  የንሱ  ተካታይ  ናችው ቡለ  ነው ወንድማችን  አቡ  ሷሊሀ    ደሞ ማህሙድ አና   አቡ  ሷሊሀ ምግቤት ገቡተው  ምሳ  አየበሉ  የሙስጤ ተክታዩች አምግቤት  ደህንንት  ላክው  የመጣውም  ደግሞ  ካስፍለጊ መጠቀስ አንችላለን  ሱለሂማን  ንጊቱ  ይባላላ ደህንነት  የተላክው  ለዝህም  2 መስክረ  አለ   በዛው  አቡ  ሷሊሀ  ተክፊሪይ  ሁናል  ማህሞድን  የግመል ስጊ ጋቡዟል ማንም  ሰው አንዳ  ያናገር  ተበል   ይህ ነበር  አውናተው  አላሀምድሊህ አቡ   ሷሊሀ  የተጣላው  በግል ጠቡ  ሳይሆን  በመስአላው  ተክፊሪ  ተቡለ  ነው የወጣው    አማንም  ጋር  የግል ጠቡ የለውም ⛔️አስክ ፍረዱ  ወንድም  አና  አህቱች  🛑ዘሬ  ሙስጠፍ    ኡለሞችን  ቁጭ  ቡድግ  ስደርጋች  በጠም ተገርምክኛ 🛑ማህሙድን  አርሱው  ቀዳም ጥጃ  ቡለው  የተሳደበው  ኡሉሞችን  ተናገር  ቡሉ  ነበር  ማህሙድ  ግን  የተናገርው 🛑መስአላን አስመልክቱ  ነበር   ሙስጤ ደሞ  አየተናገር  ያለው  አሁን  ለይ  ክቡሬ ተንካቡኝ   ቡሉ ነው 🛑ይህ አኛን  ያስጠነቀቀበት  ደምፀ  ነው  በደንቡ አደምጡት   አና  ፍረዳ   ማን ስተትላይ  አንዳለ ✅ ክፍል  ሁለት  ይቀጥላ✅ መስአላው  ተረስቶ ወደ ግል ፅብ አየተደርግ    ስለሆን  ነው https://t.me/Tuaifetul_mensura
Hammasini ko'rsatish...
112345 ሙስጤ.mp38.85 KB
‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: ليس لك في الآخرة إلا عملك، ولا أحد يُعطيك حسنة واحدة ولو كان من أقرب الناس إليك، فلا ينفعك القريب يوم القيامة. شرح الدلائل 193 ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ የዐቂዳ፣ የፊቂህ፣ የሀዲስ ደርሶች የሚለቀቅበት ነው። بأخيكم السلفي أبي جارود احمد بن عثمان الغزالي الحبشي الولوي https://t.me/abuJarud_Ahmed_Ousman
Hammasini ko'rsatish...
قرة العينية لدراسة العلم الشرعية السلفية

ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ የዐቂዳ፣ የፊቂህ፣ የሀዲስ ደርሶች የሚለቀቅበት ነው። بأخيكم السلفي أبي جارود احمد بن عثمان الغزالي الحبشي الولوي

https://t.me/abuJarud_Ahmed_Ousman

هذا هو مصطفى الحبشي.mp327.17 MB
👆👆👆👆እፅሁፌ ላይ ለተከሰተው ስህተት ማስተካከያ ላስታወሰኝ ወንድም 👇👇👇👇👇 جزاك الله خيرا
Hammasini ko'rsatish...
هذا هو مصطفى الحبشي.mp327.17 MB
تنبيه!!!!!!! የሙሪዶቹን የሞኝነት ጥግ ያለበትን ቃል ነሽር ላደረገው ረኢሱል ቀውም ሌላ ሰው ሲናገረው  ሮጠ ፈጠነ የዑለማእ ክብር ጣሰ እሱ ለክብሩ ብሎ ሲከላከል ለዲኑ ለመስዓላው ቢሆንማ አሁን ላይ ኸቢሰል ዐቂዳ ያልከው ሰው ያን ግዜም የአሁኑ እምነቱን ነበር ያንፀባረቀው ። ከእኛ በከፉ ሲናገር ለክብሩ ሲወድቅ ሲነሳ ሀቅ ነው ምርጥ ረድ ዬባላል ሀሀሀ ወሏሂ አሏህ መስካሪየ ነው እኛ የተወሰነ ተሻለው ብለን ተስፋ እያደረገን ነበር። ግን እሱ በሙሪዶቹ በቀበሌ ሹማምንቶቹ በኩል ደዕዋ በሚል ሽፋን የሚያስተላልፈው ነገር በጣም ያሳዝናል አሏህ ዬምራህ ። አሏህን የማይፈሩ ጉደኞች ከእኛ ወንድሞችጋ በውስጥ መስመር ከሀገር እስከ ውጭ ተለሳልሶ ያወራል በመስአላው ለውጥ እንዳደረገ ያወራል። በሌላ በኩል ሌላ ዬሰራል ዬህ የተነቃበት የመከፋፈል የከሰረ ፖለቲካ ነው። የእኛ ወንድሞች በአንተ አማረኛ ሳይሆን ሞጥለው ነው ነጥቡ የገባቸው። ሺ ግዜ ፖለቲካ ብትሰራ አይሰሙህም። እኔ የሚገርመኝ እሱ ሲናገረው ሀቅ ቀድሞት ሌላ ሲናገረው ባጢል!!!! ሙሪድነት ለነገሩ እንድህ ነው መስፈርት አሟልታችኋል። እኔን ታዘዙኝ ተገዙኝ አትቅደሙኝ ጉድ ነው!!! ወይ ነቢይ ነኝ ብለህ እረፍ በሁለ ነገርህ እንድንከተልህ። ካልሆነ አንተጋ ያለን ሙኻለፋ ተቅሪር አናደርግም መቸም ቢሆን ቀርበህ ጥፋቶችህን በመረጃ አምነህ ተመልሰህ የእኛንም ጥፋት በመረጃ አቅርበህ ከቅሬ እገታህ ወጥተህ ደዕዋችን ከሚል የጠበበ የተበላሸ የተሀዙብ አካሂያድ ወጥተህ የአሏህ ደዕዋ ወደሚለው መጥተህ እንስማማለን። الحق أقوى من الرجال.... وإذا الفتى عرف الرشاد.... إن الحق لايخفى على ذي بصيرة وإن هو لم يعدم خلاف معاند... كتبه أبو مصعب يونس بن أبرا الأجباري وفقه الله تعالى
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄየ ደዕዋ የአሏህ አይደለም እንደ? የቅሬወቹ ባለቤቶች ደዕዋችን የሚሉት ነገር አልገባኝ አለ!! ለእኔ ጥበት እና ተሀዙብ ነው ማለትም ያልፈለጉትን ሰው ሀቅም ቢይዝ ያስወጡታል ያርቁታል ። የሆነ ጥቅም የሚፈልጉበትን ሰው ደግሞ የፈለገ ደካም ቢሆን ቅሬዋ አቅፋው ትሄዳለች። የአሏህን ደዕዋ የግላቸው አድርገው ደዕዋችን ላይ አናስጠጋም አናስገባም ወዘተ ተሀዙብ እስከ ጥግ ዬሉሃል ዬህ ነው ። አቡ ዐምሪላህ የምትባለው ፊሽጋ ለቀበሌ ስልጣን ዬህን ያክል አቅለበለበህ ረጋ በል ለመቅራት ሳትደርስ አቅሪ ተደረክ አልችለው አልክ የምትለው የምትዬዘው ጠፋብህ ሽሜ በረድ በል ጎበዜ የማታቀውን ሁሉ ወደ ኋላ ተመልሰህ ቀበጣጠርክ የአባቶችህ ነውር ዬዘክዘክ ብለህ ከሆነ ጠብቅ መስኡሊያ በሚል ቅሬ  ሲሰራ የነበረውን ደባችሁን ካስፈለገ እናስቀምጠዋለን እናንተን ብሎ ሰለፊይ በጀለቢያ እና ጥምጣም ብቻ ከሆነ እሺ❗️❗️❗️
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.