cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Cru vibs

If you want to laugh and life style and tutorial this is the right channel

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
190
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👋ሰላም Ssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss ይህ ከታች የላክንልዎ የእርሶ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 25 ሰዎች በመላክ እና Start እንዲሉ በመጋበዝ የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AwashBankRefferalBot?start=r03562288020 💞 መልካም እድል 💞 💎Awash Bank💎
Hammasini ko'rsatish...
Awash Bank

🌟በዚህ Bot 25 ሰዉ ወደ ቦቱ በመጋበዝ የ500 ብር ከፈለጋችሁ ሞባይል ካርድ ካልፈለጋችሁ ደግሞ በባንካችን ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። 💞መልካም እድል💞 💎Awash Bank💎

Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Čŕü ✌️fämïĺÿ✌️

specialy ye cruise school tamari group nw ena mekld😀 yechalal mesedadeb yechalal😂 HBD mebababl yechalal 25sew add larege admin😇 yegechewal feta belu. By the way leave malt aychalm leave malet kefekegachu tru reason yasefelegal contact me @Romios2😉...

የፎቶ ውድድር በዚ ሣምንት ስለሚጀመር መወዳደር የምትፈልጉ በ @samilool ላይ ላኩልን። ሽልማቱም የሚሆነው 1 150 mb🎁 2 100 mb🎁 3 50 mb🎁 Channel👉 @samierrrc 👈
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ÏѧĮĐĘŘ 9

This the best teenagers channel ........ We can do Post pic 🌆 Meme😂 Pic compition🌇🌇 Facts🎓🎓🎓 Apps 📱💻💻 For any comment and cross inbox me @samilool Share and support us @samierrrc

ለ ዋይፋይ ተጠቃሚዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ password መለመን ቀረ😍 ያለ ፓስወርድ የምናገናኝበትን አፕልኬሽን ከስር አስቀምጫለው wifi unlock🔑 የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
WIFI UNLOCK
Hammasini ko'rsatish...

አስደንጋጭ ክስተት... ጨዋታው በፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒ.ኤስ.ጂና ኖንትስ መካከል ነው። 62ኛው ደቂቃ ላይ ደርሷል ጨዋታውም 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ቀጥሏል። በጨዎታው መሀል የፒ.ኤስ.ጂው አሰልጣኝ ፖቸቲኖ ስልክ ሲያወሩ በካሜራዎች አይን ውስጥ ገቡ። ደዋዩ የክለቡ ዳይሬክተር ሌአንድሮ ነው። ቀጭን ትዛዝ ከአለቃቸው ለፖቸቲኖ በፍጥነት የሀገራቸውን ልጅ ዲ ማሪይን ቀይረው እንዲያስወጡ አዘዟቸው። ፖቸቲኖም ትእዛዙን ይፈፅማሉ... ባልተለመደ መልኩም የቡድኑ አሰልጣኝ ጨዋታውን ትተው ተጫዋቹን ተከትለው አብረውት ወደ ውስጥ ገቡ። ለተወሰነ ደቂቃዎችም ፖቸቲኖ ቦታቸው ላይ ሳይታዩ ቆዩ ያልተጠበቀ ነገር ተጫዋቻቸውን አጋጥሞታል። ይህም የዲ ማሪያ ቤተሰቦቹ ቤት ውስጥ ሁነው ይህንን ጨዋታ እየተመለከቱ ባሉበት ሰዓት በሌቦች እጅ ውስጥ እንደገቡና ከባድ ዝርፊያ እንደተፈፅመ መታወቁ ነው። ዲ ማሪያም ቤተሰቦቹን ለማትረፍ ማልያውን እንኳን ሳይቀይር በድንጋጤ ከስቴዲየሙ ሲወጣ ታይቷል።የዲ ማርያን ያክል ባይሆንም ሌሎች የፒ.ኤስ.ጂ ተጫዋቾችም መጠነኛ ዝርፊያ በየቤታቸው እንደተከሰተ ተሰምቷል። በጨዎታውም ፒ.ኤስ.ጂ 2-1 ተሸንፏል። ፒ.ኤስ.ጂ ለመጨረሻ ጊዜ በኖንትስ የተሸነፈው የአሁን አሰልጣኝ ፖቸቲኖ ለዚሁ ክለብ እየትጫዎቱ በነበረበት ወቅት ነበር። ፒ.ኤስ.ጂዎች ዛሬ በሜዳም ከሜዳ ውጭም የተዘረፉበት የማይረሳ መጥፎ ምሽት አሳልፈዋል።[✍️ ግርማቸው ] @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Hammasini ko'rsatish...