cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኤን መረጃ

የኤን መረጃ ትክክለኛው ቻናል ይህ ነው ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተገኙ መረጃዎች ይቀርቡበታል ሌሎችም ጆይን እንዲያደርጉ ሊንኩን ይላኩላቸው

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
372
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን መከላከል የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቋመ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል እና የወንጀሉን ተዋንያን ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ሰባት አባላት ያሉት ክልላዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው በተለያዩ መዋቅሮች በተደራጀ መልኩ የሚፈፀም ሙስናን በመከላከል ወንጀለኞች ለሕግ ቀርበው ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያግዝ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ የፀረ ሙስና ክልላዊ ኮሚቴው የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት እንዲወጣና ትርጉም ያለው… https://www.fanabc.com/archives/169323
Hammasini ko'rsatish...
በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን መከላከል የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል እና የወንጀሉን ተዋንያን ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ሰባት አባላት ያሉት ክልላዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው በተለያዩ መዋቅሮች በተደራጀ መልኩ የሚፈፀም ሙስናን በመከላከል ወንጀለኞች ለሕግ ቀርበው ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያግዝ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ የፀረ ሙስና ክልላዊ ኮሚቴው የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት እንዲወጣና ትርጉም ያለው ውጤት […]

.
Hammasini ko'rsatish...
ከሱዳን በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚሞክሩ አካላትን ካርቱም አትታገስም - ፕሬዚዳንት ጄነራል አልቡርሃን https://www.youtube.com/watch?v=UbQzezyhsW4
Hammasini ko'rsatish...
ከሱዳን በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚሞክሩ ካላትን ካርቱም አትታገስም - ፕሬዚዳንት ጄነራል አልቡርሃን

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና ከሱዳን በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚሞክሩ ካላትን ካርቱም አትታገስም - ፕሬዚዳንት ጄነራል አልቡርሃን

ጃፓንና ስፔን ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -ጀርመን ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ ስትሰናበት ጃፓንና ስፔን ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። ጀርመን ኮስታሪካን 4ለ2 አሸንፋ ነጥቧን ወደ 4 ከፍ ብታደርግም እኩል 4 ነጥብ ባላት ስፔን በጎል ተበልጣ ከምድቡ ሳታልፍ ቀርታለች። ኮስታሪካም ወደ ሀገሯ ተሸኝታለች። ስፔን በጃፓን 2ለ1 ብትሸነፍም የምድቡ ሁለተኛ አላፊ ሆና ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች። በጥሎ ማለፉ ጃፓን ክሮሺያን ሰትገጥም ስፔን ደግሞ ከሞሮኮ ጋር ትፋለማለች። ሁለቱም ጨዋታዎች በመጪው ሰኞ ይከናወናሉ።
Hammasini ko'rsatish...
በትግራይ ክልል ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲሁም 839 ሜትሪክ ቶን በላይ መድሃኒት መሰራጨቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በክልሉ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች… https://www.fanabc.com/archives/168829
Hammasini ko'rsatish...

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅ ቡድን አባል መሆን ይፈልጋሉ? ኢትዮጵያ በውድድር ዝግጅት ካላት ፕሮፌሽናል አዘጋጅ ቡድን ጋር ለ3 ሳምንታት ይስሩ 40ሺህ ተሳታፊዎችን ማስተናገድ ምን እንደሚመስል የዝግጅቱ አካል በመሆን ይመልከቱ ለማመልከት፡ 1. የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ 2. ስለውድድሩ እና ለምን ማመልከት እንደፈለጉ የሚገልጽ ከ1 ገጽ ያልበለጠ ጽሁፍ 3. የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዛ በላይ ቤትኛውም የስራ መስክ (የስራ ማስረጃ) 4. የስራ ሁኔታ፡ ለ3 ሳምንት (ከጥቅምት 21 እስከ ህዳር 11) ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ የማመልከቻ ቀናት፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በ [email protected] ላይ መላክ ይቻላል።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ተጠናቀቀ

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ለፈተናው ከተቀመጡ 595 ሺህ ተፈታኞች ውስጥ 586 ሽህ 541 ተፈታኞች ፈተናውን ወስደዋል ብሏል።

Hammasini ko'rsatish...
የእድሜ እኩሌታ ቀውስ

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና መማር በሚገባን እድሜ ካልተማርን፣ መስራት በሚገባንም ግዜ ካልሰራን የህይወታችን አመሻሹ መልካም ላይሆን ይችላል። በተለይ ደግሞ የወጣትነት ግዜን ያለአግባባብ ማሳለፍ ከበሰሉ በኋላ ፀፀት ያመጣል።

.
Hammasini ko'rsatish...