cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Reklama postlari
12 468
Obunachilar
+2824 soatlar
+2907 kunlar
+1 20830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መጠነኛ playlist ለእናቶች💛 1.ብሩክ ተስፋዬ - ክብሬ ሞገሴ ነሽ 2.ዮሐና -ውሸቷን ነው 3.ይርዳው ጤናው- እናቴን ከማን 4.ፀሃዬ ዮሐንስ - ምትክ አልባ እናቴ 5.ጆኒ ራጋ - ማማ 6.ህብስት ጥሩነህ - እምዬን አደራ 7.ሮፍናን - ልንገርሽማ እማ 8.ዳዊት ሰንበታ - ስም የላትም 9.አብተው ከበደ - Hadha koo 10.አለማየሁ እሸቴ - ስቀሽ አታስቂኝ 11.አቡሽ ዘለቀ - Aayyo 12.ብዙነሽ በቀለ - የእናት ውለታዋ 13.ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ - እናት 14.ታምራት ደስታ - ማማዬ 15.ሔለን በርሄ - እናት 16.አበባ ደሳለኝ - እናትዬ 17.ሄኖክ አበበ - እማ 18.አስቴር አወቀ - እማምዬ 19.Wayna - Mama's Sacrifice 20.አስቴር ግርማ - እናት © Hayatu @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
41👏 15
00:41
Video unavailableShow in Telegram
🔺ታሪኩ እንደዚህ ነው! ለምትወዱት ነገር ቦታ ስጡ 🔻 @Deromzenderom እና @CassetteMusiq የተፀነሱበት studio እዚህ ነው
Hammasini ko'rsatish...
14👏 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
no_air_jordin_sparks_ft_chris_brown.mp3 beman_lemash_teddyafro_.mp3 🔹እንደዚህ እና የመሳሰሉ ሙዚቃዎችን በድጋሚ በካሴት ሙዚቃ የድምጡ 🔹 @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
17👏 2
የዳዊት መለሰ ሎተሪ የተሰኘ 2ተኛ አልበም ይህንን ይመስላል 👆
Hammasini ko'rsatish...
11🙏 4
12👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለበአል ለየት ያለ ስጦታ ✅ 🔺የሸክላ ሙዚቃ ለሚወዱት ቤተሰብ፣ ጓደኛ ወይም የትዳር አጋር ይግዙ፣ ለማዘዝ @cassettemusiqbot ላይ ይዘዙ 🔺
Hammasini ko'rsatish...
11
Photo unavailableShow in Telegram
1990 Roha Band USA Tour. Left to right Yonas Degefe, Tamagn Beyene, Neway Debebe, Hamelmal Abate, Berhane Haile, Dawit Yfru, Selam Seyoum and Giovani Rico. Seated Yared Teferra and Ashenafi Awel ➠Credit to selaminomusic Ethiopian History, Culture and Tourism @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
11👏 7😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
▶️https://youtube.com/@cassettemusiq?si=foaJzW9k-5NumOf7 🟣ካሴት ሙዚቃ ከአንድ አመት በላይ ምንም ፖስት ባላደርግም ቻናሉ ከማደግ ወደ ሗላ አላለም፣ ይህ በርትቶ ለመስራት ምክንያት ይሆነናል እና አብራችሁ ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ Content Creators በውስጥ መስመር ወይንም 0912899205 ላይ ማውራት እንችላለን። @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
👏 17
Photo unavailableShow in Telegram
Francis Falceto, Mahmoud Ahmed and Ali Tango in Addis Ababa in 1986 ፍራንሲስ ፋልሴቶ - የኢትዩጲክስ የሙዚቃ ስብስብ መስራች አሊ ታንጎ - የታንጎ ሙዚቃ ቤት መስራች @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
19👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
ዳዊት መለሰ 2ተኛ የሆነው "ሎተሪ" የተሰኘው 1987 ዓ.ም ላይ የወጣውን የሙዚቃ አልበም እናዳምጣለን። እዚህ አልበም ላይ አበጋዝ አፈወርቅ ኪቦርድ፣ ሄኖክ ተመስገን ቤዝ፣ ሞገስ ሀብቴ ሳክስፎን፣ ፋሲል ውሂብ ቤዝ፣ ብሬን ባርት ሊድ ጊታር ያጀቡ ሲሆን ከዳዊት መለሰ ጋር ሲሰሩ የመጀመሪያ አልበማቸው ነው። ይህ አልበም 11 ሙዚቃ ሲኖረው፣ እንደ ካሴት ሙዚቃ ቻናል ይህ አልበም 5/10 የምንሰጠው ይሆናል ሎተሪ ከሚለው ሙዚቃ በስተቀር ሌሎቹ የሙዚቃ ግጥሞች ደከም ያሉ ናቸው የናንተን አስተያየት ሰምታችሀ አሳውቁን። @cassettemusiq
Hammasini ko'rsatish...
22🔥 3