cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኒዛም ጃሚዑድ ጀለብያና ፋሽን ዲዛይነር

ለጀማዓወች ለወንዶችና ለሴቶች ለቤተሰቦች >ለወንዶች ህንድ ፓኪስታን አፍሪካን ፋሽን ስታይል >ለሴቶች ቦንቤ ሹፎን ሽቲ እና የሚፈልጉትን እንሰራለን >ካይ ኤርቱጉል ኮፍያወችን እንሰራለን ❤ ለማዲሆች ለሙነሽዶች ለዑስታዞች በሚፈልጉት ምርጫ እንሰራለን አድራሻችን ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል 0985979433/0918221001

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 191
Obunachilar
-324 soatlar
-87 kunlar
-2930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🔥ተጠባቂው በ1 ቀን ቁርዐንን የማኽተም ፕሮግራም ደረሰ!!!🔥 በመጀመርያው ዙር ወደ 18,800 በላይ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ በ 1 ቀን ቁርዐንን በማኽተም ታሪክ እንሰራለን እንዳለው ታሪክ ሰርተናል። 🙏አልሃምዱሊላህ🙏 አሁንም የፊታችን እሁድ ሙሃረም 8 2ተኛው ዙር ለማዘጋጀት መሰናዶዋችንን ጨርሰናል። በእለቱ ተጋባዥ እንግዶችን በማሳተፍ እናንተም እንደ አንድ ሙስሊሞ ኡማ ጠርተናቿል። ይህ ታላቅ ፕሮግራም በቲክቶክ ላይቭ ላይ የሚደረግ ሲሆን ከሃገራችን እስከ ባህር ማዶ ያላቹ የአለም ሙስሊሞችን ጠርተናል። ሁሉም ሙስሊሞች በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን እህቶች በ Tap Tap & Copylink ወንድሞች ደሞ የቻላቹትን ያክል በመቅራት በአንድነት እናኸትማለ። tiktok.com/@media_omer 🔥"አላማችን የቁርዐን ትውልድ መፍጠር ነው !"🔥
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId471825541 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium ሁሉም ይሯሯጣል መሞከሩ አይከፋም ትንሽ ቀን ብቻ ቢቀረውም
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

ሶሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ተክሌን ጨምሮ በጣም ብዙ ጋዜጠኞችና የመድረክ መሪዎች ከኢስላማዊ ባዓላትና ኢስላማዊ ዝግጅት ፕሮግራም ሲኖርባቼው ቀድመው ወደድርጅታችን በመምጣታቼው እና ለፕሮግራማቸው የሚሆንን አልባሳት በማዘጋጀት የበለጠ ተደራሽ እንዲሆን እንሰራለን ኒዛምፋሽንን ብለው ለሚመጡ ደምበኞቻችን ተቀብለን ስናስተናግድ እጅግ ከአክብሮትና ከደስታ ጋር ነው @followers
Hammasini ko'rsatish...
👑አልሐምዱሊላህ ከተመራቂ ተማሪዎቼ ጋር 🎓👑 🔻🛍🔻🛍🔻🛍🔻🛍🔻 🛍💎 ይህን የለበስኩትን ቆንጆ ልብስ ስፖንሰር ያደረገኝ ኒዛሙ ጃሚኡድ ዲዛይን አመሰግናለሁ! 📍አድራሻ እፎይታ የገብያ መአከል። ኒዛሙዲን ፋሽንና ዲዛይን
Hammasini ko'rsatish...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
ሶሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጭ ለተባሉት ዙል ሂጃ ቀናት እንኳን አላህ አደረሰን በአግባቡ ከሚጠቀሙበት ያድርገን !
Hammasini ko'rsatish...
7.30 MB
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId471825541 የቀኑን 5ሚሊየን አታሳልፉት ገቡና ውሰዱ
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

ለለወላጅ አልባ የቲሞች የተከፈተ አካውንት ቁጥር 1000526766257 ዳውድ አብደላ
Hammasini ko'rsatish...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ሶሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ ሶሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ የአረፋ ኢዱ ጀመረም አይደል ማዲህ ሙነሽዶቹን ጨምሮ ደምበኞቻችን መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል ለረመዳን አናደርስም ብለን የመለስናቸው በአረፋ ልንክሳቼው ተዘጋጅተናል አድራሻ አጠናተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል ሱ ቁ bbjf 78 bbsb43 እና 44 ታገኙናላችሁ 0940921614 0918789964 0918477500 0918221001 ቴሌግራም https://t.me/nuzamu2 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@nizamhidma2022? https://vm.tiktok.com/ZMre69vso/
Hammasini ko'rsatish...
9.11 MB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
ሶሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ   የአረፋ ሀዋው መሽተት ጀመረም አይደል ማዲህ ሙነሽዶቹን ጨምሮ ደምበኞቻችን መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል ለረመዳን አናደርስም ብለን የመለስናቸው በአረፋ ልንክሳቼው ተዘጋጅተናል አድራሻ አጠናተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል ሱ ቁ bbjf 78 bbsb43 እና 44 ታገኙናላችሁ 0940921614 0918789964 0918477500 0918221001 ቴሌግራም https://t.me/nuzamu2 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@nizamhidma2022?
Hammasini ko'rsatish...
7.31 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.