cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እውነት የሆነ የሕይወት ቃል / A true word of life

“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 በመጀመሪያ የነበረውን እውነት የሆነውን የሕይወትን ቃል እንሰብካለን።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
130
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

https://www.youtube.com/watch?v=bFB9N4swRMs 🔥🙏SUBSCRIBE AND SHARE !!!🙏🔥
Hammasini ko'rsatish...
ድንቅ ትምህርት "IMPARTATION እጅ ማስጫን ሳይሆን እጅ ማስታጠብ ነው። " Amazing Gospel teaching by Apostle Kaleab Tadess!

አዳሲስ ቪዲዮዎችንና ተከታታይ መልዕክቶች ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ Facebook- [

https://www.facebook.com/mightiestemple

] [

https://www...

ክርስቲያኖችን ሰለ እሳት ከማስረዳት ይልቅ በእሳት ትንሽ ማቃጠል ስለ እሳት ሀይልና አቅም ማሳውቅ ይቻላል፡፡ሰለ መንፈስ ቅዱስ በchapter ከፋፍለህ ብትማር ከዘፍጥረትና ከዘፀአት ከማርቆስና ከቆሮንቶስ ብታጠናው ሰለ እርሱ ታውቃለህ እንጂ እርሱን ማውቅ አትችልም፡፡መንፈስ ቅዱስን ማውቅ የሚቻለው በእርሱ በመነካት ብቻ ነው፡፡ ዮሐንስ 14 ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
Hammasini ko'rsatish...
1ኛ ቆሮንቶስ 13 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚ ጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ነኝ። ² የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ ምስጢርን ሁሉና ዕውቀትን ሁሉ ባውቅ፣ ተራራንም ከቦታው የሚነቅል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ³ ያለኝን ሁሉ ለድኾች ብሰጥ፣ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ለእሳት ብዳርግ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። ⁴ ፍቅር ታጋሽ ነው፤ ደግሞም ቸር ነው። ፍቅር አይመቀኝም፤ አይመካም፤ አይታ በይም፤ ⁵ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፤ ራስ ወዳድ አይደለም፤ አይበሳጭም፣ በደልን አይቈጥርም። ⁶ ፍቅር ከእውነት ጋር እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። ⁷ ፍቅር ሁል ጊዜ ይታገሣል፤ ሁል ጊዜ ያምናል፤ ሁል ጊዜ ተስፋ ያደርጋል፤ ሁል ጊዜ ጸንቶ ይቆማል።
Hammasini ko'rsatish...
እርሱ ለእኛ መዳን ወዶ እና ፈቅዶ ነፍሱን ሰጠ፡፡ ሞትንም ድል አድርጎ ተነሳ፡፡ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ለታረደው በግ ለዘለዓለም ይሁንለት
Hammasini ko'rsatish...
The Passion of the Christ (2004) Crucifixion scene.mp469.33 MB
የሞተልን እርሱ ተነስቷል!!!
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ ሚስጢር ነው። በሕይወታችን ውስጥ እርሱ የከብርበት ዘንድ ለእኛ የማይገቡን እና የማንጠብቃቸው ነገሮች ይገጥሙናል። ያኔ ሁሉን ቻይ የሆነውን የእግዚአብሔርን እጅ እናያለን! ========================= “ኢየሱስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ “ይህ ሕመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ለእግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት የሚያደርስ አይደለም” አለ።” — ዮሐንስ 11፥4 (አዲሱ መ.ት)
Hammasini ko'rsatish...
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው!!! የሚያምን ብቻ አሜን ይበል
Hammasini ko'rsatish...
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።እርሱን አውቀነው አንጨርሰውም ሰዎችና ሁኔታዎች ገድበው በሚስሉልን ምስል ሳይሆን ቃሉ በሚተርክልን ልክ እንመነው... እግዚአብሔርን ማንም ጥግ ድረስ ሊያብራራው አይችልም... እርሱ ከምንምና ከማንም በላይ ነው። በሰዎችም ዕውቀት አይለካም። እግዚአብሔርን መመልከቻ መነፅራችን በሰዎች ልክ ሳይሆኑ ቃሉ በሚገልፅልን ልክ ይሁን። ያኔ ሁሌ በእርሱ እንገረማለን ውስጣችን ሀሴት ያደርጋል ምን ያህል ሀያል እንደሆነም እንገነዘባለን። ክብርና ምስጋና ሀያል ለሆነው አባታችን ይሁን!!!
Hammasini ko'rsatish...
# በምንሰማውና በምናየው ነገር ከምንረበሽ ይልቅ ሁሉን ነገር መለወጥና በምንም ነገር ውስጥ መንገድን በሚያበጀው እግዚአብሔር ፊት በንስሃ እንውደቅ። # እግዚአብሔር በምንም ሁኔታ አይለወጥም! መለወጥ የእርሱ ባህሪው አይደለም ይልቅ እንዳንጠፋ ነገሮችን ወደ መልካም ነገር መለወጥ ይችልበታል። # በእኛ ማንነት ውስጥ ክርስቶስ ይታይ። እኛ ውስጥ ያለው ብርሃን በጨለማ ላይ ይብራ... ሰዎች መልካም ስራዎቻችንን በማየት የሰማይ አባታችንን ያክብሩት። ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇 @jesuswasword @jesuswasword @jesuswasword
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.