cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 019
Obunachilar
+624 soatlar
+107 kunlar
+4830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት 💡ይዘዉልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም። የምክር፣ የአብሽር፣ ፍቅር ...መብራት ። ከረሳናቸዉማ ክደናቸዋል። https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
👉 ቀንህን በምሽት ስታጠናቅቀው የአንድ ቀን ያክል እርምጃ ወደ ሞትህ ቀርበሃል እናም እርምጃህን  አሳምረው!!!! https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Hammasini ko'rsatish...
የማይቀረው ቀጠሮ❗️ ሞት ማለት ማንም የማያስተባብለው ታላቅ ገጠመኝ ነው። ስብስብን በታኝ ፣ ወዳጅን አሳዛኝ ፣ ጥፍጥናን ቆራጭ ፣ ማንነትን ገላጭ የሆነ ታላቅ ዱብዳ። የበለጠ ደግሞ የባሰ የሚያደርገው ቀጠሮ ቢስ መሆኑ ነው። ነቃ ያለ አማኝ ባለውና በሚኖረው ነገር ለዚህ ዱብዳ ከመሰነቅ ለአፍታም አይቦዝንም። ከአቢ ኡማማ አል ባሂሊ እንደተዘገበው እንዲህ ይል ነበር፦ ፨መመለሻው ጠባብ ጉድጓድ የሆነ የሚያሰፋለትን፤ ፨መመለሻው ጨለማ የሆነ የሚያበራለትን፤ ፨መመለሻው ብቸኝነት የሆነ አይዞህ ባይ የሚሆንለትን፤ ፨መመለሻው አፈር የሆነ የጀነት ጨፌ የሚያደርግለትን ከመሰነቅ ለቅፅበት እንኳ አይዘናጋም። ﻭَﺟَﺎﺀَﺕْ ﺳَﻜْﺮَﺓُ ﺍﻟْﻤَﻮْﺕِ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ۖ ﺫَٰﻟِﻚَ ﻣَﺎ ﻛُﻨﺖَ ﻣِﻨْﻪُ ﺗَﺤِﻴﺪُ ‏[ ١٩ ‏] ﻭَﻧُﻔِﺦَ ﻓِﻲ ﺍﻟﺼُّﻮﺭِ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﻳَﻮْﻡُ ﺍﻟْﻮَﻋِﻴﺪِ ‏[ ٢٠ ‏] ﻭَﺟَﺎﺀَﺕْ ﻛُﻞُّ ﻧَﻔْﺲٍ ﻣَّﻌَﻬَﺎ ﺳَﺎﺋِﻖٌ ﻭَﺷَﻬِﻴﺪٌ ‏[ ٢١ ‏] ﻟَّﻘَﺪْ ﻛُﻨﺖَ ﻓِﻲ ﻏَﻔْﻠَﺔٍ ﻣِّﻦْ ﻫَٰﺬَﺍ ﻓَﻜَﺸَﻔْﻨَﺎ ﻋَﻨﻚَ ﻏِﻄَﺎﺀَﻙَ ﻓَﺒَﺼَﺮُﻙَ ﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺣَﺪِﻳﺪٌ ‏[ ٢٢ ‏] "የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች፡፡ (ሰው ሆይ)፡- «ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው» (ይባላል)፡፡ በቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡ ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡ «ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡ ሺፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነው» (ይባላል) ፡፡ " (ቃፍ:19-2 https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
⭕️👉አብዘሀኞወቻችን ያለንበት ስህተት ➾የሆነ ስራ እየሰራህ ወይም ወደሆነ ቦታ ልትሂድ አስበህ ያ የሰብክበት ነገር ያልተሳካልህ ግዜ ወይኔ እንድህ አድርጊው በነበረኮ እንድህ ይሆንልኝ ነበረ ወይም ምነው ቀርቶብኝ በነበረ ይሂን የመሳሰሉ አብዘሀኛወቻችን ላይ ይታያል ለምን ነው እንደይህ አይነት ነገር የምናፀባርቀው
Hammasini ko'rsatish...
ጀግንነትህ ከማያውቅ መሸሽ ጀግንነት ነው!!! አንድ ቀን አንተራ ኢብኑ ሸዳድን የደነበረ በሬ ሲመጣበት እየሮጠ አመለጠው። አፈትልኮ ሲሮጥ ያዩት ሁሉ ጀግንነትህ የት ሄደ? ደፋር አልነበርክ? ብለው አነወሩት። አንተ አንተራ ሆነህ እንዴት በሬን ትፈራለህ? አሉት። እሱም "በሬው እኮ እኔ አንተራ ኢብኑ ሸዳድ መሆኔን አያውቅም" አላቸው። https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ረድ ካደረክብኝ እኔም ረድ እሰጥብሀለሁ ግን ተከባብረን እንኑር እኮ ነው ሚመስለው የዘመኑ ንፋስ ያለነፈሰባቸው የሉም ካሉም አላህ ይጠብቃቸው:: ከክብራቸው በላይ የዲናቸው ክብር በሚያስጠብቁት ላይ የአላህ ሰላም ይውረድ አቡ ሲበወይህ ኑር
Hammasini ko'rsatish...
🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው....✍ ©. ከFb መንደር ያገኘሁት ነው https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Hammasini ko'rsatish...
👍 5