7 931
Obunachilar
-624 soatlar
-347 kunlar
-14630 kunlar
Postlar arxiv
7 931
🚀 የኢመደአ የ2018 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ!
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት 4 ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነትና ተዛማጅ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመለየትና በማሰልጠን ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ፣ ወደ ተቋሙ እንዲገቡ እንዲሁም የራሳቸውን ስታርታፕ እንዲጀምሩ አስችሏል።
በ2018 ዓ.ም ደግሞ ከቀደሙት ዓመታት በተሻለ አቅምና ዝግጅት 5ኛውን ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል። ፕሮግራሙ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ድረስ ያሉ ልዩ ተሰጥኦና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች ያካትታል።
📌 ምዝገባው ከሚያዚያ 29/2018 እስከ ግንቦት 10/2018 ዓ/ም ድረስ ይቆያል!
📌 ለመመዝገብ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ያስፈልጋል!
💡 በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ልዩ ፍላጎትና ተሰጥኦ ካላችሁ፦
🔹 ሳይበር ደህንነት
🔹 ዴቨሎፕመንት
🔹 ኢምቤድድ ሲስተም
🔹 ኤሮስፔስ
🔹 ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
7 931
📌 Registration Requirements – INSA Cyber Talent Challenge 2026
• Registration must be completed using a National ID (except for foreign nationals).
• After completing National ID verification/registration, applicants must proceed to the main portal and complete the application form.
• Any Ethiopian citizen aged 11 years and above with talent and passion is eligible to apply.
. Registration Deadline ⏰ May 17
• The summer camp will be hosted at the following universities:
1. Addis Ababa Science and Technology University
2. Bahir Dar University
3. Haramaya University
4. Jimma University
5. Debre Berhan University
6. Wolaita Sodo University
Preferred Fields/Streams
Applicants should demonstrate interest, talent, and passion in areas such as:
• Cybersecurity
• Software Development
• Embedded Systems
• Aerospace
• Emerging Technologies
Selection Criteria
Applicants should:
• Successfully pass the INSA’s selection test/challenge
• Be willing and ready to learn new skills and participate in practical activities
• Have strong problem-solving ability and self-learning discipline
• Maintain good ethical behavior and discipline
❌ Individuals Not Eligible for Registration
1. Applicants who do not have genuine interest, passion, and talent in Cybersecurity and related technology fields.
2. Individuals who previously participated in the 4-round INSA summer camp/program are not eligible to register again.
⚠️ Important Notice: Submitting fully AI-generated responses in the application form is strictly prohibited. The system only provides a one-time warning and will not tolerate repeated attempts. Continued violations may result in automatic disqualification from the registration process.
🎯 Benefits for Participants
Selected participants may gain access to:
• Employment opportunities at INSA
• Startup and innovation opportunities
• Additional training and career development benefits
👉 More information: https://t.me/insactc
👉 Registration Portal: https://ctc.insa.gov.et/registration
7 931
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን።
በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን። አሜን ።
7 931
Event Alert
The Space Science and Geospatial Institute (SSGI) is hosting an exclusive observing night tomorrow, February 28, 2026, to witness the alignment of six planets.
Event Details
📍Location: Entoto Observatory
🗓Date: February 28, 2026
🕦Time:5:00 P.M EAT
Activities: Telescope viewing and expert-guided sky tours.
🎟Note: This is a paid event. Refer to the registration link for more information.
Register here: forms.gle/DTwcpkywHHPpiWHe9
#SSGI #EventAlert
7 931
በመጪው ቅዳሜ ምሽት 6 ፕላኔቶችን በአይናችን ማየት እንደምንችል ተገለጸ።
በመጪው ቅዳሜ ምሽት ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራነስና ኔፕቲዩንን በአይናችን በሰማይ ላይ ማየት እንደምንችል ሲገለጽ ሁነቱ "Planetary Parade" ተብሎ እንደሚጠራ ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራነስና ኔፕቲዩን ፀሐይ ከጠለቀች ወዲያውኑ የሚታዩ ሲሆን የእይታ ጊዜያቸውም ከ30 እስከ 45 ደቂቃ ይቆያል ተብሏል።
ይህ ክስተት የሚፈጠረው ፕላኔቶች በተመሳሳይ "Plane" ፀሐይን በሚዞሩበት ጊዜ ሲሆን ይህም የተለያዩ ፕላኔቶችን በተመሳሳይ አካባቢ በሰማይ ላይ እንድናይ ያስችላል።
ይታያሉ ተብለው ከሚጠበቁ ፕላኔቶች ውስጥ ኔፕቲዩን እና ኡራነስ በሙሉ ጨረቃ መኖርና በርቀት የተነሳ በአይናችን ለማየት እንደምንቸገር ሲነገር ሁለቱን ለማየት አጋዥ መሳሪያዎችን መጠቀም ሊያስፈልግ ይችላል ተብሏል።
7 931
Repost from ✞ማርያም አማላጅ ናት✞
🙏 ከአንዱ ወዳጄ🙏 መልክት 🥹
ሁለት ጊዜ ቀላል (Minor surgery) እንዲሆም ህመሙ በነዚህ ሁለት ቀዶ ጥገና ሊፈታ ባለመቻሉ በቅርቡ ከባድ ቀዶ ጥገና(major surgery) ተደርጎለት ነበር።እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደህና ሆኗል፣ ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን! 🥹
ነገር ግን ይህ የጤና መታመም ከፍተኛ የገንዘብ ጫና ፈጥሮበታል።ቤተሰቦቹ ለህክምና ወጪዎች ሲሉ ያለውን ሁሉ አውጥተዋል፣ እሱም ምንም አልያዘም። በአሁኑ ወቅት አካውንቱ ላይ ያለው ገንዘብ የገንዘብ መጠን በጣም ትንሽ ነው። 😢 ቤተሰቡም ለዛ ሕክምና ወጪ ያወጡት ተበደረው ነውና እሱን በትምህርቱ ለሚያስፈልገው ነገር እገዛ ማድረግ እጅጉን ከባድ ሆኖባቸዋል::
አሁን ደግሞ ዩኒቨርሲቲ ገብቷል።የመጀመሪያ ሳምንት ለሚያስፈልገው ሰርተፍኬት ፕሪንት ለማድረግ ከነበረችው 200 ብር ላይ አውጥቶ አሁን 100 ብር ብቻ ነው የቀረው።እንደ ማንኛውም ተማሪ ፕሪንት እንኳ ማድረግ አልቻለም።
"ይህ ሁሉ የኃጢአቴ ውጤት ነው፣ እሄ ሲያንሰኝ ነውና ጸልዩልኝ" በማለት የመንፈስ ጭንቀቱንና ትህትናውን አሳይቷል።ስመ ክርስትናውም ኃይለኢየሱስ ይባላል በፀሎት በቆምን ሰዓት ሁሉ በፀሎት እንድናስበው ጠይቆናል 🙏🙏🙏::"ለሰው መድኃኒቱ ሰው ይባል የለ፣ አደራችሁን" በማለት ከእኛ እርዳታን ይፈልጋል።
ቢያንስ ለመማሪያ የትምህርት ግብዓት ሚያሟላበት እና ለፕሪንት ለኮፒ ሚሆን ነገር ብናግዘው መልካም ነው።ወንድማችን "ማርያምን 50 ብር ቢሆን ለእኔ ትልቅ ነገር ነው!" ብሏል።
የቻልነውን ያህል በጸሎትም ሆነ በገንዘብ እንርዳው።እያንዳንዱ ትንሽ እርዳታ ትልቅ ለውጥ ያመጣለታል። 🙏
የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥሩ:
1000670545788
ስለ እናታችን ስለ እማምላክ ስለ ኪዳነምህረት ስንል ሁላችንም ከጉድለታችን ላይ ያቅማችንን እንርዳው እናግዘው በፀሎትም እናስበው::
7 931
Eshi le ande ande gfoup yemetakachw lijoch kalu ena yalkegn lij negerelgn wendeme eshi ante becha nek yalehegn ahun lay ena aderahen
7 931
ሰው ሆናችሁ መፈጠራችሁ ብቻ በቂ ነው!!!
ከጊዜ አንጻር እኛ earth 🌍 በምትባል ምድር ውስጥ ምንኖረው በጣም ሲበዛ ትንሽ ነው ። ምን አልባት የዛሬ 50 እና 60 ሰው መሆናችን ያበቃል። ይህችን ውብ አለም ሁለተኛ ላናገኛት እስከ ዘላለም እናልፋለን, መኖር በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ አስደሳች ነው, ምን አልባት ችግር፣ማጥት፣መከዳት የመኖርን ትርጉም አሳጥቷችሁ ይሆናል ነገር ግን መኖር ስለ ገንዘብ 💸 እና ፍቅር ብቻ አይደለም እኝ ከብዙ የመኖር ገፅ በረከቶች መካከል አንዱ ናቸው።
ለዘላለም ችግር አይኖርም፣ ችግር ምድር ላይ experience ካደረግናቸው ድንቅ ተፈጥሮዎች መካከል አንዱ ከሞት በኋላ ደግሞ ይህን የተፈጥሮ አካል ለዘላለም experience አናደርገውም።
ምድር ላይ የሰው ልጅ ሆናችሁ exist ማድረጋችሁ እና ይህን የ 60 እና 70 አመታት ኑሮ experience ማድረጉ ምን ያህል ደስታን ልፈጥር እንደምችል አላውቅንም ። ምን አልባት ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ይህን ውብ አለም ሁለተኛ ላናገኛት ትተን እንሄዳለን ፣ ከዝያ በኋላ
there is no music 🎶, film 🎥, friend's, food 🥝🥑, water ,....
አሁን ላይ መኖራችሁ ብቻ በቂ ነው ሌላው ሁሉ የመኖራችሁ ገፅ በረከቶች ናቸው እንጂ የመኖራችሁ ሚስጥር አይደሉም!!!
ሰው መሆን የሰው ልጅ ከፈጠረለት የመኖር አላማ በላይ ነው!!!!!
7 931
Afrofuturism ፥
is a cultural movement blending African diaspora culture with science fiction, technology, and fantasy to explore Black identity, history, and empowered futures.
እኔ እንደማስበው Science እና Tech ላይ የግድ attained ማድረግ ካለብን የራሳችን መልክ በafrofuturstic flow ይዘን መጓዝን የሆነ ለየት ያለ አህጉራዊ ጣእም መፍጠር አለብን። በPhotography ፡ ፊልሞች ወይም AI innovation ላይ ብቻ ሳይሆን በስነ ፁሁፋችንም ፡ በስዕሎቻችንም እንዲሁም በሙዚቃዎቻችን ውስጥ አፍሪካዊ ልዩነትን ማምጣት አለብን። የቆየ መንገድ አለን አደል የሆነ መለስ ያለ ግን በደንብ አጠንክረን ይዘን መራመድ ያለብን ያ ይመስለኛል አፍሪካዊነት በቃ የሆነ ያለን ጥልቅ መልክ even ለገዛ ራሳችን Mysterious የሆነብን! እኔ አውሮፓነትም ሆነ አውሮፖ ሰልችቶኛል ተመሳሳይ ቀለም በምንም ጣዕም ሊሰጠኝ አልቻለም ፤ መልኬ ናፍቆኛል መልካችንን በሁሉም ውስጥ ማየት እፈልጋለሁ። እስከምረዳው የትክክለኛ አፍሪቃዊ የመጨመረሻ ሕልም አፍሪካን ማየት ነው - Afrocentrism!
Photography by Fanuel leul
7 931
የአእላፋት ዝማሬ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት መቼ እንደሆነ በ ጃን ያሬድ የቴለግራም ቻናል ላይ ተለቋል!
የመመዝገቢያ ፎርም ለመሙላት JOIN በሉ::
@yeaelafat_zmare
7 931
⇛ኦርቶድክሳዊ ፎቶና ስዕላድኖች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️🩹
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
