Addis Ababa City Manager Office
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
1 474
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kun
-2130 kun
Postlar arxiv
ዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 12 ማርያም ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ከቀኑ 6:35 ሰዓት ላይ በመኖሪያ ቤቶች ላይ አጋጥሞ የነበረዉ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዉሏል።
በአደጋዉ ቆሮቆር በቆርቆሮ ሆነዉ የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።
የእሳት አደጋዉን ለመቆጣጠር 12 የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪዎችና ሁለት የዉሀ ቦቴ ከ70 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር ተሰማረተዋል።
የእሳት አደጋዉ በአካባቢዉ ባሉ መኖሪያ ቤቶችና ተቋማት እንደዚሁም በአቅራቢያዉ ባለ አንድ የጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ እንዳይዛመት ማድረግ ተችሏል።
የአደጋዉ መንሴኤና የዉድመት መጠን እየተጣራ ሲሆን በአደጋዉ በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም።
አሁን ያለንበት የጥቅምት ወር ደረቅና ነፋሻማ አየር ያለዉ በመሆኑ ለእሳት አደጋ መከሰትና መባባስ አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከኮሚሽን መ/ቤቱ እየተላለፉ ያሉ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ እነዲያደርግ ኮሚሽን መ/ቤቱ ያሳስባል።
ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነዉ ያሳዉቁ!
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የተቀናጀ የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ስርዓት #ደረጃዎች!!
👇 👇 👇 👇 👇
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ለጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የግንዛቤ ሰርፀት እና የህብረተሰብ ተሳትፎ የግንዛቤ ባለሙያዎች ሰልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።
ስልጠናው የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አንዱ መገለጫ በሆነው የፅዳት ዘርፍ በከተማችን ፅዳት እና ውበት ረገድ የመጡ ለውጦች በዘላቂነት ተጠብቆ እንዲቀጥል ባለሙያዎቹ በተገነባ አቅም የሚጠበቅባቸውን የሙያ ሃላፊነት እንዲወጡ ለማስቻል ነው።
የስልጠናው ርእሰ ጉዳይ በጽዳት የሞዴል መፍጠሪያ መሰፈርት ፣በተግባቦት ምንነት፣ እሴት፣ በቅንጅታዊ አሰራር እና በማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ምንነት ላይ በሰነድ የተደገፈ የንድፈ ሀሳብ ሰልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
በዚህ የአሰልጣኞች ሰልጠና እየተሳተፉ የሚገኙት የማአከል እና የክፍለ ከተማባለሙያዎች በቀጣይነት በከተማዋ የጽዳት ዘርፍ ለተሰማሩ1720 የግንዛቤ ባለሙያዎችን የማሰልጠን እና የማብቃት ተልእኮ የተጣለባቸው መሆኑን የከተማ ሰራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት የተቋማት ቅንጅት አቅም ግንባታ ቡድን ተወካይ አቶ ደሰታ ፈንታ ገልፀዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በቅንጅት የተሰሩ ስራዎች ውጤት አምጥተዋል- ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በሰሩት ቅንጅታዊ ስራ ውጤት ማምጣት መቻሉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማት እና ማዘጋጃቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ።
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የጽ/ ቤቱን እና የተጠሪ ተቋማቱን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተከናወኑ አንኳር ስራዎችን በዝርዝር አቅርበዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ቆሻሻ #እውነትም #ሀብት የሆነበት #ድንቅ የስራ ውጤት!!
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-… See more
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሠረተ ልማት እና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ኮሚቴ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤትን የ2017 የ1ኛ የሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በመድረኩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የአዲስ አበባ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2017 የአንደኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን በማቅረብ ላይ ናቸው።
የከተማው ምክር ቤት የመሠረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ግዛቸው አይካ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ መድረኩን አስጀምረውታል።
በዚሁ መድረክ የምክር ቤቱ የመሠረተ ልማትና የማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት፣የስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት አመራሮች፣ የጽ/ቤቱ 5ቱም ተጠሪ ተቋማት (የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ፣የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን፣ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲና የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንዲሁም የመብራት አስተዳደር ባለስልጣን) አመራሮች በመድረኩ እየታደሙ ይገኛሉ።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ወርቁ ጋቸና የኤጀንሲውን ዋና መስርያ ቤት ጎበኙ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ወርቁ ጋቸና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እያከናወነ ያለውን የቴክኖሌጂ ሪፎርም ተመልክተዋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን በተቋም ግንባታ በዋናነትም የከተማዋን የዲጂታል አገልግሎት የላቀ በማድረግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ የቴክኖሎጂ ማሻሻያ ስራዎችን እንዲሁም የሲቪል ምዝገባ ስርዓት ላይ የታዩ ውጤቶች እና እንደ ሃገር የሚያስገኙትን አብራርተዋል።
ዶ/ር ወርቁ ጋቸና በበኩላቸው የተቋሙ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አደረጃጀት በተለይም የሰርቬይላንስ ስርዓቱ ለአገልግሎት ጥራት ያለውን አስተዋፅዖ መሰረት በማድረግ የተሰራውን ስራ አድንቀዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ከሃሰተኛ ሰነድ መበራከት ጋር ተያይዞ በሴኪውርድ የሰነድ ህትመት ላይ ያለውም የቴክኖሎጂ ልምድ ለሌሎች ተቋማት ተሞክሮ የሚሆን መሆኑን የገለፁ ሲሆን ኤንስቲቲውታቸው ተቋማት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
በዕለቱ መርሃ ግብር የከተማው የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የስራ ሃላፊዎ የሆኑት አቶ የማነ ደሳለኝ እና አቶ ምህረቱ ደሳለኝ በከተማ ደረጃ ያለው የቴክኖሎጂ አቅም የመገንባት ስራን ገለፃ አድርገዋል።
ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 7533 ይደውሉ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የገጠር ኮሪደር ማለት የእያንዳንዱን አርሶ አደር ቤት እና የአኗኗር ዘዬ መቀየር ነው። አላማውም በቤተሰብ ደረጃ የአርሶ አደሩን ሕይወት በመቀየር እንደ ሀገር የምናስበውን ብልጽግና ማረጋገጥ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሰነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ ለኢትዮጵያ) ስርዓቶቻቸውን በማቀናጀት ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሰነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመሆን ምዝገባ ከመያዝ ጀምሮ እስከ መሳፈር ድረስ ያለውን የመንገደኞች አገልግሎት ባዮ ሜትሪክ መረጃን በመጠቀም ይበልጥ ለማቀላጠፍ እንደሚሰራም የአየር መንገዱ መረጃ አመልክቷል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
10000000_538267378928747_5844571808206322159_n_1_mp4_crdownload34.98 MB
