cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Official -----Tg💏💏

welcome to official ----Tg photo Music Video &Fashine tik tok Meme💋😖😒😔😏😊😂😤😣😏😆😣😏😉😂😋😜😜😍😤

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
169
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌿#ከማን_ጋር_ነህ?
'ሁልጊዜ ከሁለት ነገሮች በስተቀር በአምስት አመት ውስጥም ልክ እንደዛሬው ነህ’ ይላል፡፡” አለና በክላንድ ለረጅም ጊዜ እንግዳውን አፍጥጦ ተመለከተ፡፡ 

በክላንድ በፈገግታ ጠረጴዛው ላይ ወዳለው መጽሀፍ እየጠቆመ “ሁለቱ ነገሮችማ የምታገኛቸው ሰዎችና የምታነባቸው መጻህፍት ናቸው፡፡ አስበው እኛ ያለን እውቀትና አብረናቸው የምንሆናቸው ሰዎች ድምር ውጤት ነን፡፡ ከጋዜጣ በስተቀር ምንም ነገር የማታነብ ከሆነ፣ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡ የምታነበው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ታሪክና መንፈስን የሚቀሰቅሱ መፃህፍትን ከሆነ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡” አለ፡፡ 

“እሺ ገባኝ፡፡ ‘የምናገኛቸው ሰዎች’ የሚለውም ነገር እውነት እንደሆነ አስባለሁ፡፡” አለ ግሬግ፡፡ 

“ትክክል ነህ፡፡ ቻርሊ ሁልጊዜ ‘በተመራማሪዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ ተመራማሪ ትሆናለህ፡፡ በአሸናፊዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አሸናፊ ትሆናለህ፡፡ በሚያማርሩና ችክ ባሉ ሰዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አማራሪና ችክ ያልክ ትሆናለህ’ ይላል፡፡” ሲል ነገረው፡፡

#የስኬት_ቀመር መጽሐፍ Join us share◉●•• ═════❥━━━❥═════ 🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾 💫 https://t.me/philoso_phy 💫 🎖 @cekuaa 🎖
Hammasini ko'rsatish...
ሰውና ~ ፍልስፍናው

☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️ #የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች< ❖ አስገራሚ አውነታዎች< ❖ ሳይኮሎጂ< ❖ አስደማሚ ታሪኮች< ❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተንትኖት< ☞ጠቅልሎ የያዘ ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ ለሰላማዊ ህይወትም ሆነ ለምድራዊ ቆይታ መሠረት የሚሆኑ አጅግ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል

ሰነፍ ሆኜ ሳይሆን,... ምንም አለመስራት ስለሚያስደስተኝ ነዉ!😅😅😅
Hammasini ko'rsatish...
ሚሆነው አይታወቅም ብዬ የሁሉንም ፓርቲ ቲሸርት እየገዛው ነው 🚶🏽🚶🏽 እናንተም አንድ ሁለት ያዙ 😁 😂😆🤣
Hammasini ko'rsatish...
her:- ማታ ስላንተ ህልም እያየሁ ነዉ ያደርኩት!😌 him:- aww😍.... ምን አየሽ?🤔😁 her:- ስትሞት!!🙂🙂👀👀
Hammasini ko'rsatish...
ጫት መቃም ያቆምኩት የስልኬ ፓተርን ጠፍቶብኝ አልጋ ስር የፈለኩት ቀን ነው 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
​​​​🌹💌... ➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ 💕.............🍃🌹🍃..............🍃 ⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም አስቸጋሪ ነው። ❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤ ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤ አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ።❞ ➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤ ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን እራሱን ነውና የከዳው፡: ⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው። ♥♥♥♥♥♥♥♥ ❣❣❣❣❣❣❣ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, @netsiye13 @netsiye13
Hammasini ko'rsatish...
ባልና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት? ባል ናሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።' * * * * * የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።😆😆 መቼ ይፋቱ ይሆን🤔።፨፨፨፨ @netsiye13
Hammasini ko'rsatish...
habeshawe ባለፈው ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ ልጅ ከሁዋላ የሆነች ልጅ ገና ከመግባቱዋ ይጀነጅናት ጀመር… ልጁ፡-ሀይ ቆንጆ ልጅቷ፡-ሀይ(ኮስተር ብላ) ልጁ፡-ጠፋሽ ምነው? ልጅቷ፡-መብራት ሀይል ገብቼ ነው፡፡ ልጁ፡-ወዴት ነሽ ልጅቷ፡-ወደፊት ልጁ፡-ልሸኝሽ? ልጅቷ፡-ይቅርብህ ትጠፋለህ ልጁ፡-ሰፈርሽ የት ነው? ልጅቷ፡-ለልማት ፈርሷል ልጁ፡-አረ ተጫዋች ነሽ፡፡ ልጅቷ፡-አይ አሰልጣኝ ነኝ፡፡ ልጁ፡-ስልክ አለሽ?፡፡ ልጅቷ፡-network የለውም፡፡ ልጁ፡-ተመቸሽኝ! ልጅቷ፡-ከታክሲው ነው፡፡ ልጁ፡-ማታ ለወክ ትወጫለሽ? ልጅቷ፡-መብራት ሰለማይኖር ይጨልማል፡፡ ልጁ፡-አንድ ነገር ላስቸግርሽ ልጅቷ፡-…………………………………. ፡ ፡ ፡ ፡ እኔ፡- ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩት፡፡ ከዚ በሁዋላ የተባባሉትን አልሰማውም ፡፡ ወርጄ ወደቤቴ በሩጫ ቅደደው፡፡😂😂😂ab 👇👇
Hammasini ko'rsatish...