cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኖህ ኢትዮጵያ

🔴 ዓለምን በስውር እየመሩአት ያሉት የሚስጥር ማህበራት ከመቼውም በላይ ተጠናክረዋል፤ እጃቸውንም በሰው ልጅ ሁለንተናዊ መስተጋብር ላይ በስፋት አስገብተዋል። 🔴 በሀገራችንም ልዩ የሆነ የቁጥጥር ስልቶችና መረቦችን ዘርግተዋል። 👉 በዚህ ቻናል ስለሚስጥር ማህበራቱ ስልታዊ አሰራርና ከነሱ ሴራ እራሳችንን እንዴት መከላከል እንደምንችል በሰፊው የምናይ ይሆናል። ሀሳቦን: @noah_ethiopia_bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
2 162
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

12:50
Video unavailableShow in Telegram
👉ድምፃዊ አቤልና ኢሉሚናቲ አለምአቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ላይ ስሙ በገናናነት የሚነሳው ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ አቤል ወይም በመድረክ ስሙ The Weeknd (xo) ነፍሱን ለአጋንንቱ አለም የሸጠ ስለመሆኑና በርካታ ተከታዬቹን እያሳተ ስለመሆኑ በማስረጃ የተደገፈ ትንተና የተሰጠበትን ይህን አጭር ቪዲዬ በበመልከት ራሳችንና ልጆቻችንን በዘፈን ስም እየተሰራጩ ካሉት ከሰይጣን አምልኮ መዝሙሮች እንጠብቅ። በዚህ ጊዜ ካልነቃን አሰፍስፎ በሚጠብቀን አውሬ እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ነው ምናስበላውና #እንንቃ። ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ይመልስልን! #day_7_tube
Hammasini ko'rsatish...
10.75 MB
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ በኢሉሚናቲ ቁጥጥር ስር እየወደቀ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ እየተስፋፋ የሄደው በሙዚቃ ሰይጣንን የማስመለክ ስልት በሀገራችንም ተግባራዊ ለማረግ ከፍተኛ በጀት በሚስጥር ማህበራቱ ተመድቦለት ከፍተኛ ስራዎች እየተሰራ ይገኛል። በኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ነፍሳቸውን ለሰይጣን የሸጡና የሰይጣን አገልጋይና ዘማሪ ሆነው ትውልዱን እያሳቱ የሚገኙ የሙዚቃ ሰዎች ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። እነዚህን ሙዚቃዎች ደጋግመን ባየንና በሰማን ቁጥር ነብሳችንን እያስኮነናትና ለአጋንንቱ አለም ተገዢ እየሆንን ነው ምንሄደው። ከላይ ባለው ቪዲዮ ላይ የጃኖ ባንድ አባል የነበረችው ሔዋን ገ/ወልድ አዲስ የሙዚቃ ስራ እንዴት ከአጋንንቱ አለም ጋር የተሳሰረ ስለመሆኑ #በአብይ ይልማ ተተንትኖ ቀርቦበታልና በጥሞና እዩት ለሌሎችም ሼር በማረግ ወጣቱን ትውልድ ከጥፋት ለመታደግ የቡኩላችንን እናበርክት።
Hammasini ko'rsatish...
27:04
Video unavailableShow in Telegram
ሔዋን ገ\ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!! | ሔዋን እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ሙዚቀኞች | ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ያጋለጠው ምስጢር | Haleta tv
Hammasini ko'rsatish...
ሔዋን_ገ_ወልድ_በኢሉሚናቲ_ተጠልፋለች_ሔዋን_እና_ግብረ_ሰዶማውያኑ_ሙዚቀኞች_ጋዜጠኛ_አብ_Hash6zg7rco.mp428.25 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ በፊት የቅዱስ ጊዎርጊስ ቢራ መወገዝ እንደሚገባ ፅፈንላቹ ነበር። አሁን ደሞ ቅዱስ ዩሃንስ ቢራን ይዘው መጥተዋል። በአሜሪካ አንድ የሀበሻ ሬስቶራንት ውስጥ ለገበያ የቀረበው ይህ ቢራ በቀጥታ የቅዱስ ዩሃንስን በረከት ከሀገራችን ሊያሳጣ የሚችልና ለመቅሰፍትም የሚያደርስ ነው። የሰማዕታት ስዕል በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ትልቅ ትልቅ ስፍራ ያለው ነገር ነው። እንኳን ቢራ ላይ ሊታተምና በየመንገዱ ሊጣል ቀርቶ ትንሽ የቆሸሸ ስፍራም አይቀመጥም። እጅግ ከባድ የሆኑ ነገሮችን እያቀለልን በማለፋችን ነው አሁን ለደረስንበት ውድቀት የደረሰነው። ውድቀታችንን ብቻ ከማየት ባለፈ የውድቀታችንን ምንጮች ፈልገን ማድረቅ ስንችል ነው ከችግሮቻችን ወጥተን ወደ ቀደምት ልዕልናችን የምንመለሰው። ለሀገራችን ችግሮቻችን አንዱ ምንጭ የኢትዮጵያን ባለውለታ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስን ስዕለ አድኖ በዚህ ደረጃ አርክሰን ከቆሻሻ ጋር መጣላችን ነው። ያለፈው ትውልድ የሰራውን ስህተቶች አዲሱ ትውልድ በንቃት እያረመ ካልሄደ በስተቀር መቀመቅ ነው ተያይዘን የምኖርደው።
Hammasini ko'rsatish...
26:07
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከበው ሳፋሪ ኮም እና ቀጣይ ዕቅዱ - ዲጂታላይዜሽንን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ሀገሪቱን በሰይጣን ቁጥጥር ስር ለማንበርከክ በቅርቡ ስራውን የሚጀምረው ሳፍሪኮም የመጨረሻ እቅዱ በዩሃንስ ራዕይ የተጠቀሰውን ትንቢት ማስፈፀም ነው። የዩሃንስ ራዕይ 13:-16-18 "ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አዕምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ፤ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም 666 ነው። "
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያን_የቴሌኮም_ዘርፍ_የተረከበው_ሳፋሪ_ኮም_እና_ቀጣይ_ዕቅዱ_The_Future_P_4yxfklqSvjU.mp414.57 MB
15:03
Video unavailableShow in Telegram
ዘመን አመጣሾቹ ቢትኮይን ክሪፕቶ ከረንሲ ምንድን ነው? ኢሉሚናቲዎች ለመጨረሻው የዲጂታላይዜሽን ጥቅለላ ይህን መገበያያ እንዴት ሊጠቀሙበት አስበው እንዳመጡት የሚያብራራ ቪዲዬ ነውና አድምጡት። #የጊዎን_ምንጭ
Hammasini ko'rsatish...
8.84 MB
16:50
Video unavailableShow in Telegram
አደገኛው የ 5ጂ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ:: ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ስራ የጀመረው የ5ጂ ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ እጅግ አደገኛ የሆነ አላማ በዚህች አጭር ቪዲዬ ገለፃ ተደርጎበታልና ተከታተሉት። #የግዮን_ምንጭ
Hammasini ko'rsatish...
10.13 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ጊዮርጊስ - ቢራ ወይስ ሰማዕት? የቅዱሳን ስዕል አድህኖ በክብር መቀመጥ ሲገባው የቅዱስ ገዮርጊስ ስዕል ግን 1/ በየጠርሙሱ ተለጥፎ የሰካራም እጅ ያለ ንጽህና በድፍረት ይጨብጠዋል። 2/ ስዕል አድህኖው በየመጠጥ ቤቱ እየወደቀ ይረገጣል። ከቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ይጣላል። 3/ በስሙ ታቦት መቀረጽ ሲገባው የሚያሰክር መጠጥ ሆኖ ስሙን ለማርከስ ተሰርቷል 4/ ኢትዮጵያ ከሰማዕቱ የምታገኘውን ክብርና ጥበቃ ለማሳጣት በ1915 ዓ.ም ጣሊያኖች አቅድው አቋቋሙት። የሚገርመው መጠጡን የሚጠጣው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዩ ነው። አንዳዴ እንደቀላል የምናያቸው ነገሮች ከፍተኛ የሆነ ጥፋቶች ናቸውና እንንቃ። ይህን ጽሁፍ ያነበበ ለነፍሱ ይወስን!
Hammasini ko'rsatish...
ስለ NIKE ጫማ ማወቅ ያለብን ✅Nike በአለማችን ተወዳጅ የሆነው Brand ጫማ ስያሜውን ያገኘው ከጥንት የግሪክ አማልክት የ Pallas(Titan) እና የStyx ልጅ ከሆነችው Nike ነው ፡፡Styx መሬትንና የሲዖልን መግቢያ የሚከፍል ወንዝ ነው ብለው ግሪኮች ያምኑ ነበር፡፡ Nike የጥንታዊ ግሪኮች ጣዖት የነበረች ሲሆን የፍጥነት የጥንካሬና የድል አምላክ ብለው ያመልኳት ነበር፡፡መመለኳም አሁን ድረስ ቀጥሏል፡፡ Nike በ Zeus(የጥንት ግሪክ ዋና አምላክ) የፍጥነት የጥንካሬና የድል አምላክ ለዘላለም እንደሆነች ቃል ስለተገባላት አምላክነቷ አሁንም ድረስ ቀጥሎ በእሷ ስም የተሰየሙት ምርቶች የሚከተሉት ናቸው፡ 1.Honda motor cycles የ Nike'ን ምልክት እንደ አርማ/logo ይጠቀማል፡፡ 2.በአሜሪካ anti aircraft missile system የ nike'ን ምልክት ይጠቀማል፡፡ 3.በዋነኛነት የ nike ጫማ አምራች የ nike'ን ምልክት ይጠቀማል፡፡ ✅ ስለዚህ አብዛኞቻችን የምንጠቀመው Nike ጫማ ሰይጣንን የሚወክል ስለሆነ ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡በዙ ሰወች "ካላመለኩት ምን ችግር አለው" ይሉ ይሆናል ነገር ግን እኛ የእግዚአብሔር ተከታዮች እንጂ የሰይጣን አደለንም፡፡ ሰይጣን አምላኪዎቹ ኢሉሚናቲዎች ብዙ በጀት መድበው ይህንን ሁሉ የሚከውኑት የሚያመልኩትን ሰይጣን ከፍ ከፍ ለማረግና የዓለም ህዝብን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሱ አቀንቃኝ ለማረግ ነው። አሁን አሁን ላይ ለእኛ ለክርስቲያኖች ጊዜው ከባድና በፈተናዎች የተሞላ ነው::እያንዳንዷን እርምጃችን ቆም ብለን ማሰብ ይገባናል፡፡ምክንያቱም እኛ ግሎባላይዜሽን በሚባል በዘመናዊ ባርነት የታጠርን ሰወች አብዛኛው እንቅስቃሴያችን በእኛ ሳይሆን የሰይጣን ጭፍራ በሆኑ ሀገሮች የተወሰነ ስለሆነ ነው፡፡የሚሰጡንን ቀጥታ እንቀበላለን ለምን ብለን አንጠይቅም። የእነሱን እንቀበላለን የእኛን እንንቃለን የእነሱ የሆነው ሁሉ ይጥመናል፡፡ ነገር ግን ምን ያህል ስለምንከተላቸው ሰወች ፣ ስለ አለባበሳቸው ፣ ስለምንመገበው ምግብ ፣ ስለምንጠቀመው ቴክኖሎጂ እናውቃለን? አሁንም ለመንቃትና ለማስተዋል ጊዜው አረፈደም! #ፀረ_ኢሉሚናቲዝም
Hammasini ko'rsatish...
34:09
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ዋና ስር መሠረታዊ ችግር - አንቀጽ 39 ምዕራባውያኑ ስለ አንቀጽ 39 በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2014 ዓ.ም የሰጡት የሴራቸውን ማብራሪያ አድምጡት። በሀገሪቱን በብሔር ብሔረሰብ መብት ማስከበር ስም በህገመንግስቱ እንዲካተት የተደረገው በማር የተለወሰ መርዝ አደገኝነት በሰፊው ተብራርቶበታልና አድምጡት ሼርም ተደረጋጉት። አዲሱ ትውልድ ሊነቃና ካለፈው ታሪኩ ሊማር ይገባዋልና።
Hammasini ko'rsatish...
17.79 MB