cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሜርሲ እና ብዕሯ✍

ለ ሀሳብ አስተያየት t.me/mercy_bbot @Mercyasta

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 405
Obunachilar
-924 soatlar
+837 kunlar
+62530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
1030Loading...
02
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
920Loading...
03
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1020Loading...
04
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1480Loading...
05
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
3050Loading...
06
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
1080Loading...
07
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
3130Loading...
08
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
2620Loading...
09
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1860Loading...
10
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
2210Loading...
11
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
2330Loading...
12
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
2060Loading...
13
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
380Loading...
14
#ሻካር ክፍል ሃያ ሁለት ኖህ ከክፍሉ እየተዘዋወረ ቦግዳን ደግሞ ቁጭ ብሎ ላፕቶፑ ላይ አፍጧል::ስልኩ ላይ መልእክት ሲገባ አንስቶ አየ:: "አምላኬ::" ኖህ ዘወር ብሎ ቆሞ ተመለከተው:: "ምንድነው?" ቦግዳን ዘወር ብሎ አይቶት:- "ገብተዋል::" ፈጠን ብሎ ሄዶ ስልኩን የመቀማት ያህል ተቀብሎት ተመለከተው::አዳም የሚለውን ነክቶት ጆሮው ላይ አደረገ:- "ጄኔቭ አብሮህ አለ?.... " "አዎ አብረን ነን::" አለ የአዳም ድምፅ ከስልኩ ውስጥ:: "እነ ዴቪድ ገብተዋል::እዝራም አብሮት ነው::" "እየቀለድክ አይደለም አአ?" "የምሬን ነው::ባይሆን የዜናውን ጉዳይ እንዴት አደረጋችሁት?" "እሱን ከጨረሰ ቆየ እኮ ይሄን ዜና ስንጠብቅ ነበር::" ወደ ቦግዳን ተመልክቶ:- "በጣም ጥሩ::ለሁሉም አሳውቀናቸዋል::ምንም ሊፈጠር ስለሚችል ንቁ ሁኑ::" "አታስብ... እንደዋወል::" ስልኩን ዘግቶ ከአልጋው በመቀመጥ በእረጅሙ ተነፍሶ ቀና ብሎ ተመለከተው:: "በእርግጠኝነት ዴቪድ ቤቴ ገብቶ የሆነ ነገር አግኝቷል::እንደዛ ባይሆን እርግጠኛ ሆኖ እዚህ አይመጣም ነበር::" ቦግዳን ከነወንበሩ ተሽከርክሮ ኖህ ላይ አፈጠጠ:: "ምን..." "የቱ ነው የአንተ ሃሳብ?" "ቦግዳን..." "ስማኝ እዚህ ቦታ አይደለም ሃሳባችንን መስጠት ያለብንን ነገር ሁሉ ሰጥተን ከዚህ በሕይወት መውጣት አለብን::እዚህ ያለነው የሁላችንም ፕሮጀከት ሥራ ላይ ውሏል::ሥራዎቻችን የእራሳችን ከሆኑ እንዴት ሥራዎቻችንን ማፍረስ እንደምንችልም እናውቃለን::ይሄን ሰው ከነ አለቃው ለማጥፋት ያለን አማራጭ ያ ብቻ ነው::የቱ ነበር የአንተ ሃሳብ?" ኖህ ከንፈሩን በምላሱ ምራቅ አረጠበ:: * * * "ስማ እዚህ አውሬ አለ እንዴ!?" ዴቪድ ድንኳኑን እየወጠረ ከነበረበት እየሳቀ ተመለከተው:: "እባብ እና ጊንጥ አይጠፋም::በእዛ ሰውዬ እጅ ባትሞት እንኳ ከዚህ እስካልወጣህ ድረስ ስለ መኖርህ ምንም ዋስትና አይኖርህም::" "እያስፈራራሀኝ ነው?" "አረ እውነታውን እየነገርኩህ ነው::እኔ አሁን ከዚህ ከማይታየው ከተማ በላይ እያሳሰበኝ ያለው የራሺያ ወታደሮች እዚህ መኖራቸው ነው::" "ማንም ለጥቅሙ ሲል ምንም ያደርጋል::ለጥቅም ሲሉ አይደል የተጋጩት ለግል ጥቅማቸው አብረው ቢሰሩ ምን አስገረመህ::ከእነርሱ የበላይ ነኝ የሚል ኃይል እኮ ነው የተነሳው::አይተሀቸው የለ አጋቾቹን::እንዴት ባለ ጥላቻ ሲመለከቱህ እንደነበር::እነርሱ እንደዚህ ከሆኑ አለቃቸውማ...." * * * አሸር ፈጠን እያለ ከአንዱ በመስታወት ከተከለለ ቢሮ ውስጥ ገብቶ ማዳመጫውን አድርጎ እያዳመጠ ካለው ሰራተኛ ኋላ ቆመ::ከጆሮው ማዳመጫውን አውጥቶ ዘወር ብሎ ተመለከተው:: "እንዴት ናቸው::" አንገቱን እየመለሰ:- "ከአንዱ ቡድን በስተቀር ሁሉም ሥራቸውን እንዳጠናቀቁ ነግሮኛል::በዛ ምክንያት አውሮፕላኑ ከነገ በስትያ እንዲላክላቸው ጠይቁአል::" "ከነገ በስቲያ!?" "አዎ እኔም አልገባኝም::እዛ መቆየታቸው አደጋ ላይ እንዳይጥላቸው ነው ስጋቴ::" "እኛ ለእነርሱ አደጋ እንጂ እነርሱ ለእኛ አደጋ ሆነው አያውቁም::ሥራህን ቀጥል ችግር ካለ አሳውቀኝ::" * * * "አረ ይሄ ሰውዬ ግን በእራሱ ያለው እምነት በጣም እኮ ነው የሚያስደነግጠው::በሰው አእምሮ እየኖረ.." ማዳመጫውን ከጆሮው አወጣ::ጄኔቭ በተዳከመ ስሜት አይኑን ከላፕቶፑ ነቅሎ ቀና ብሎ እያየው:: "ምን አለ?" "አረ ተወው::እንደማይተኛ ያወቅኩት አሁን አይደለ::ሰው ዘጠኝ ሰዓትም ላይ ሥራ ላይ ነው::" "አሸርን ብዙም አትናቀው::ምን ማድረግ እንዳለበት ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነው::እንደዛ ባይሆን ሉቃስን ገድሎ ያን ሁሉ ድራማ በአንዴ ባላቀናበረ ነበር::" "እምም... ተኛ በቃ::ለአንተ ጥሩ ቀን አልነበረም::እስከዚህም መቆየት አልነበረብህም::" "አንተስ?" "እኔ ልቆይ::የማነበውም መፅሐፍ ስላለ አይከብደኝም መቆየቱ::" ላፕቶፑን ዘግቶ ከጠረጴዛው በማስቀመጥ ጀርባውን አዙሮ ተኛ::አዳም አልጋው ላይ ካለው ቦርሳ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስን በማውጣት ከሉቃስ አልጋ በመውጣት ማንበብ ጀመረ:: ይቀጥላል... @Mercy_ena_berua✍️
6363Loading...
15
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
1150Loading...
16
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
2930Loading...
17
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
2410Loading...
18
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
580Loading...
19
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
460Loading...
20
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1600Loading...
21
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
3300Loading...
22
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
3430Loading...
23
#ሻካር ክፍል ሃያ አንድ ኖህ እና ዳኒያ ከቅጠሎቹ እራቅ ብለው ከመንገዳቸው ላይ ካለው ወንበር ተቀምጠው ያወራሉ:: "ወደዚህ መምጣትህ ቢታወቅ ቀጣዩ አንተ ነህ የምትሆነው::" "ስለዚህ እያመንሽ ነው መገደሉን::" "እኔ አላውቅም::እኔ ለተመራማሪዎቹ መድሃኒት አዘጋጃለሁ::እንጂ እንዲገድሉበት ብዬ አላዘጋጅም::" "ግን ሰዎችን ለመግደል እንደሚጠቀሙበት ታውቂያለሽ::ይሄን እያወቀሽ ለምን የሚለውን ጥያቄ ማንሳት አትፈልጊም::" "እዚህ ቤት ውስጥ ለምን የሚባል ጥያቄ ሞትን ያስከትላል::እኔ ደግሞ ቶሎ መሞትን አልፈልግም::ጭንቅላቴ ውስጥ የሚፈጠሩብኝን ጥያቄዎች ምላሽ ሳላገኝ በእጃቸው አልሞትም::ለዛም የሚሉኝን ሁሉ አደርጋለሁ::ለመኖር ስል::" ዞሮ አተኩሮ ተመለከታት:- "ምንድነው ጥያቄ የሚሆንብሽ ነገር::" "ምኔ ነህ ብዬ የውስጤን ልንገርህ!?" ተነስታ ዘንቢሉን ይዛ ትራመዳለች:: ስልኩ ሲጠራ አንስቶ ጆሮው ላይ ያደርጋል:: "አቤት ቦግዳን.... የምርህን ነው... መጣሁ... መጣሁ::" * * * "ሁለት ሰዎች ተይዘዋል::ያመለጡም አሉ::ይሄ ዜና ደግሞ እዚህ በቶሎ ይደርሳል ያኔ በደምብ መጠራጠር ይጀምራል::" አለ ቦግዳን:: "ታዲያ ምን እናድርግ?" የአቤል ጥያቄ ነበር:: ቦግዳን ወደ ጄኔቭ ዞረ::በዝምታ ሲያዳምጠው ነበር:: "ዛሬ ምንም ልጠይቅህ አልፈልግም ነበር::ግን ሁላችንም እንዳንሞት ይሄን ማድረግ አለብህ::" "እሺ..." በመልሱ ተገርመው ተመለከቱት:: "እርግጠኛ ነህ?" አንገቱን በአዎንታ ነቀነቀ:: "ካሜራዎቹን ከቤቶቹ አስነስቷል::ስለዚህ ክፍሌ ሄጄ መሥራት እችላለሁ::" ተነስቶ ሲሄድ በአይናቸው ሸኙት:: ቦግዳን አንገቱን መልሶ:- "ስሙኝ... ዴቪድ እና ዕዝራ ዛሬ ማታ ወደዚህ ይገባሉ::" "ስለዚህ... ነገርየው ከቴክኖሎጂ ዓለም ጦርነት አልፎ ደም መፋሰስ ሊሆን ነዋ::"አለ ኖህ:: "በእርግጥም አዎ::ቀልዴን አይደለም::እራሳችሁን ለማዳን ማድረግ ያለባችሁን ሁሉ አድርጉ::እኔ ግሩፑን ደግሜ እከፍታለሁ::እዛ ላይ ሁሉም ይሰማል::" "እናንተ..." ጄኔቭ ከተነሳበት ወንበር ተቀመጠ:: "ትንሹ ልዑል እዚህ ምን ትሰራለህ?" አለ ኖህ:: "ሕፃን ነው ብላችሁ ገለልተኛ አደረጋችሁኝ አይደል::አሸር እንኳ አልናቀኝም..." "እንዴ ትንሹ ልዑል እንደዛ አይደለም::" "ተወው ተወው... ዛሬ ከዳኒያ ጋር ከምትውለዋ ልጅ ጋር ነበርኩ::" ትኩረታቸውን በደምብ ሰጥተው ማዳመጥ ጀመሩ:: "ከባድ ሚስጥር እጄ ላይ ገብቷል....." * * * "አንቺ አብደሻል እንዴት ሕይወታችንን አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ትናገሪያለሽ::" "ያን አስፈሪ ሰው እንዳየሁት ነበር የነገርኩት::እና ይሄ ምን ክፋት አለው::ደግሞ የነገርኩትን ነገር ተረት ተረት ነው ብሎ ይተዋል እንጂ...." "ሕፃን መስሎሽ ነው አይደል::" ከአልጋው ሄዳ በመቀመጥ ጭንቅላቷን ይዛ ዝቅ አለች:: * * * "ይሄ ደግሞ ምን አይነት ቀልድ ነው::ተረት ስትነግርህ አሜን ብለህ መቀበልህ ሳያንስ ለእኛ ከባድ ሚስጥር ብለህ ትነግረናለህ::"አለ ቦግዳን በብስጭት:: "እሱ ልክ ነው::እዚህ ስፍራ ዋናው አሸር አይደለም::የጨለማው ንጉስ እራሱን ለማንገስ እየተዘጋጀ ያለበት ቦታ ነው::የሚሰዋለት አካል እንዳለ እርግጠኛ ነበርኩ::ምን አልባትም ሉቃስ አልሞተም ይሆናል::" "ምን!?" * * * አይኖቹን ሲገልጥ ሰውነቱ ላይ የታሰረበት ሠንሰለት ህመሙን ቀድሞ እንዲያስታውለው አደረገ::አይኖቹን መግለጡን ደመነብሱ ነገረው እንጂ ያለበት ጨለማ ምንም እንዳይመለከት አድርጎ ነበር:: የት እንዳለ ለማሰብ ሞከረ::የመጨረሻው ከአሸር ጋር ያደረገው ንግግር ትዝ አለው:: ይቀጥላል.... @Mercy_ena_berua✍️
7901Loading...
24
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
6970Loading...
25
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
6250Loading...
26
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1310Loading...
27
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
7420Loading...
28
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
7291Loading...
29
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
8370Loading...
30
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
2180Loading...
31
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1490Loading...
32
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1350Loading...
33
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
2580Loading...
34
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
480Loading...
35
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1010Loading...
36
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1160Loading...
37
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
20Loading...
38
#ሻካር ክፍል ሃያ ኖህ ብድግ ብሎ አይኖቹን ገለጠ::ሰውነቱን በላብ እርሶ ነበር:: "በየሱስ ስም::" አለ:: * * * "ይሄ ሥራ የእኔ ነው ለዛም ነው ካሜራውን እንደሆነ ያወቅኩት::ለምን የእኔን ሥራ ሰረቅክ ማለት አልችልም መሰለኝ::ግን አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር አንተ ሰርቀክ እንጂ የእራስህ ሃሳብ ሆኖ አይደለም እዚህ ላይ የደረስከው::አሁን ካሜራውን አንሳልን ወይም ወደ ሀገራችን መልሰን::" ሉቃስ ይሄን ብሎ ሲወጣ አሸር በክፉ አይን ተመለከተው:: * * * "ሄይ ሰዎች... ሉቃስ የት ሄዶ ነው ስፈልገው አላገኘሁትም::" ጄኔቭ ወንበሩን ስቦ ተቀመጠ:: "የት ይሄዳል.. ሥራ ላይ ሆኖ ይሆናል::" አለ አዳም:: "ማታውን ሁሉ እንዴት ሥራዬን ይሰርቀኛል እያለ ነበር ያመሸው::የተሳሳተ ነገር እንዳያደርግ ፈርቻለሁ.." የኖህ ስልኩ ሲጠራ አውጥቶ ቀና ብሎ ተመልክቷቸው :- "አሸር::" አላቸው::ሶስቱም ትኩረታቸው እሱ ላይ ሆነ:: "አቤት አሸር... ምን!?" ከወንበሩ ብድግ አለ:: * * * ከ አሸር ቢሮ ግርግሩ በርትቷል::ጄኔቭ መረጋጋት አቅቶት እንባው ከፊቱ እየፈሰ አሸር ላይ ይጮህበታል:: "እንዴት ነው ጠዋት ጤነኛ ሆኖ የወጣን ሰው በድንገት ሞተ የምትለኝ::" "ጄኔቭ ተረጋጋ... ፊቴ ላይ ነው ልቤን ብሎ የወደቀው::ዶክተሮች ሊያድኑት ተረባርበው ነበር::ምርመራ አድርገውለት ከዚህ ቀደም የልብ ችግር እንደነበረበት ተናግረዋል::" "የልብ ችግር.. እኮ ሉቃስ... እሺ ሄጄ እንዳየው እንኳ ፍቀድልኝ::" "እዚህ እንደዛ አይቻልም ጄኔቭ አዝናለሁ::ሰው እንደሞተ ወዲያው ኬሚካል ይወጋና ሰውነቱ እንዲጠፋ ነው የሚደረገው::" "ምን.. እያልክ ነው.." አቤል ተንደርድሮ ያዘው:: "አቤል እባክህ ውጭ አውጥተህ እንዲረጋጋ አድርገው::እናንተም ግርግሩን ቀንሱ::" አቤል ይዞት ሲወጣ ሁሉም ተከትለውት ወጡ::እና ኖህ እና አሸር ብቻ ቀሩ::ኖህ በዝግታ እየተራመደ ከፊቱ ባለው ወንበር ተቀመጠ:: "የሉቃስ ሬሳ የት ነው ያለው?" "ስማኝ አሸር..." "ምን አልባት ከአንተ የተሻለ አላውቅም ይሆናል::ግን የሰው ልጅ ስጋ በአንዴ የሚያጠፋ ኬሚካል ይኖራል ብዬ ግን አልገምትም::የእነርሱ ተወካይ እንደመሆኔ መጠን ለእዚህ ነገር ትክክለኛ ምላሽ እፈልጋለሁ::የ ሉቃስ በድን የት ነው ያለው?" * * * ከዙፋኑ ተቀምጦ በአስፈሪ አይኖቹ የሉቃስን በድን ይመለከታል::ሉቃስ ፊቱ በደም ተለውሶ ነበር:: * * * ከጉርጓዱ አጠገብ ካለው ድንጋይ ላይ አቤል እና ጄኔቭ ጀርባቸውን አዙረው በዝምታ ተቀምጠዋል:: "ሉቃስ በፍፁም የልብ ችግር የለበትም::" አቤል ዘወር ብሎ አይቶት:- "እርግጠኛ አትሁን::እኔ የስኳር ታማሚ መሆኔን ባይነገርህ ታውቅ ነበር?... በሽታ በጣም መጥፎ ነገር ነው::መች እንደሚገድልህ አታውቅም::አንተ እራስህን አሳምነህ መጠንከር ነው ያለብህ::" "እንዴት ነው የምጠነክረው::ለእናቱ ቃል ገብቼላት ነበር እንደማልተወው::አደራዋን ነው የበላሁት::"ከፊቱ እንባው ፈሰሰ::አቤል ከጀርባው አቀፈው:: * * * "መድሃኒት ቀማሚ እንደሆንሽ አልነገርሺኝም ነበር::" ዳኒያ ተደናግጣ ዞራ ተመለከተችው:: "ኖ... ኖህ... እዚህ ምን ትሰራለህ?" እየቀረባት:- "እኔማ ስትቆይ ጊዜ እስኪ የአትክልቱንም ማሳ ልመልከት ብዬ ነበር አመጣጤ::እዚህ ግን ምንም የሚበላ ነገር አልታየኝም::" አለ በአይኑ የቅጠል ዛፎቹን እየተመለከተ:: "ከዚህ ውጣ ኖህ... ካዩህ ይገድሉሃል::" "በምትቀምሚው መድሃኒት እንደ ሉቃስ ወግተውኝ ነው ወይስ በሌላ ነገር ነው የሚገድሉኝ::" "ምን... ምንድነው የምታወራው::" ከኪሱ አንድ ውስጡ ላይ አረንጓዴ ነገር ያለበትን ብልቃጥ አውጥቶ ከአይኗ ሥር አደረገ:: "ይሄ የአንቺ ንብረት ነው መሰለኝ::" ዳኒያ በዝምታ እና በድንጋጤ አንዴ ብልቃጡን አንዴ እሱን እያፈራረቀች ትመለከታለች:: ይቀጥላል... @Mercy_ena_berua✍️
1 1051Loading...
39
Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ እኔ እገዛለሁ በ @EtCurrency አነግሩኝ
322Loading...
40
ሰዎች ሲጠፉባችሁ ከቻላችሁ በመልካሙ ለመረዳት ካልሆነም በመጠየቅ.. ወይም እስኪመለስ በመጠበቅም ያንን ሰው ተባበሩት እንጂ "አውቄው ነበር ድሮም::"አትበሉ::በልባችሁም ቢሆን::እንደዛ የምታስቡ ልባችሁን ፈትሹ ደሕና መሆኑን አረጋግጡ:: ታሪኩን አልረሳችሁትም አይደል::ከረሳችሁትም ገረፍ ገረፍ አድርጉና ለነገ ጠብቁኝ::ከትምህርት ዓለም ስትወጡ ሃሳባችሁ ከትምህርት እና ከጋጠመን ትንሹ ፈተና የላቀ ሆኖ ይጠብቀናል::ለመጥፋቴ ምክንያቱ እሱ ነበር:: ሰናይ ምሽት❤️
1 1414Loading...
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Hammasini ko'rsatish...
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
RUHAMAH🔥
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
NEW GOSPEL SONG
AGAPE SONGS
HEAVEN ZEMA
የመዝሙር አልበም
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
Hammasini ko'rsatish...
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Hammasini ko'rsatish...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Hammasini ko'rsatish...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Hammasini ko'rsatish...
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
RUHAMAH🔥
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
NEW GOSPEL SONG
AGAPE SONGS
HEAVEN ZEMA
የመዝሙር አልበም
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
Hammasini ko'rsatish...
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Hammasini ko'rsatish...
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
RUHAMAH🔥
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
NEW GOSPEL SONG
AGAPE SONGS
HEAVEN ZEMA
የመዝሙር አልበም
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Hammasini ko'rsatish...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Hammasini ko'rsatish...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Hammasini ko'rsatish...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮