❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ
Ko'proq ko'rsatish18 908
Obunachilar
-2224 soatlar
-1057 kunlar
-33430 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል
የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ
✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
✍መስፈርት 2/:- ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌
✍መስፈርት 3/:- ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ
👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
Photo unavailableShow in Telegram
🎈تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
🎈ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል 🎈አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን!
# አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን።
#ዒድ አል አድሐ 1442 ሂ
Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-adha bara 1442tiin nuun gahe!
Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት
«የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።»
ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው።
ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}።
ሙስሊም ዘግቦታል።
ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው።
√√የአረፋ ቀን ማለት፦
⸕ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት
⸕ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበት
⸕ዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት
⸕አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት
⸕የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት
⸕አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው።
⁌ይህንን ወሳኝ ቀን፦
☞ቀኑን በመፃም
☞ዱአ በማብዛት
☞ቁርአን በመቅራት
☞ዚክር በመዘከር
☞ሶደቃ በመስጠት
☞ተክቢራ በማብዛትና
👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል።
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
👍 12
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅
🎁 ፕሮግራም 🎁
🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarnaislam?videochat
https://t.me/tdarnaislam?videochat
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅
🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁
ርዕስ
✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇
🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️
🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁
ርዕስ
✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇
🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
Photo unavailableShow in Telegram
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ
يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
~
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
👍 17
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡
ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም
ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን
በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች
ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን
💎ርዕስ 🔦
🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡
ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ
💎ርዕስ🔦
🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡
የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan
ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
(livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇
https://t.me/tdarnaislam
https://t.me/tdarnaislam
🛑 livestream 💎
ርዕስ👇
ሒጃብ
🎙<በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
t.me/nikab_jilbab_group?livestream
t.me/nikab_jilbab_group?livestream
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.