cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
188
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ያ አቅሳ (ፉአድ ሙና) . ምን ቅዋ ባይኖረኝ፣ ከጠላትሽ ቀንበር ሁር ባልልሽም፣ በኢማኔ እስካለሁ፣ ከዱዓ ከሀሳቤ ፍፁም አልለይሽም። . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
9.44 KB
Show comments
Hammasini ko'rsatish...
ክብር ለእህቶች ከ @bureyhan.amr1.49 KB
ክብር ለእህቶች የሾርባ መቀቀል የሳንቡሳ መጠበስ ያው ለመበላት ነው ጥይቱ ሲተኮስ ምንኛ ደስ ይላል ቀቅሎ መጎንጨት ጠብሶ መግመጥ አንዳንዶች አሉ እንጂ በረካውን ያጡ እንዲው በመቀመጥ ክብር ለእህቶች ተጎንጭተው ለሚጠግቡ ቁጭ ብሎ የዋለን ወንድ ለሚቀልቡ በረካ የሚሆንላቸው አንዴ ብቻ ገምጠው ሁሉን በሚረዝቀው በጀሊል ቁድራ ነው ከ @bureyhan ለ እህቶቼ @ismuy
Hammasini ko'rsatish...
እንደ መንጌ እኮበልል ነበር ልክ እንደ ጃንሆይ ወርዳለው ከመንበር ፊደል ተሰባስቦ በቃላት ተዋቅሮ ቤት አልመታ ያለ እለት ከሀረግ ተባብሮ በየትኛው አቅሜ መበደሌን ላውራ በጥበብ አለም ውስጥ ጥፋቴ ሲወራ https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

በበረሀ ውስጥ የሚያፈልቀው ብእሬ እንደ ሰማይ ላይ ጉም ምነው ጠፋ ዛሬ??? https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

እበራለው!!! በአውቆ አጥፊዎች አለም አውቆ ጠፊ ሆኜ ሳላውቅ እበራለው በጨለማ ታድኜ በእጣ ፋንታ ሆኖ የምድሪቷ እድል ሳልታደል አለው መታደሌን ሳድል!!! ከ @bureyhanbot https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

👌 1
👎
ደሞዜ ላንቺ የተኮስኩት መልሶ እኔን ይምታኝ ያንቺን ክፉ ሁሉ በኔ ላይ ያድርግልኝ ያንቺን ቃል ከማጥፍ ይክዳኝ አፈሙዜ ለትንሳኤሽ መሞት ይሁንልኝ ደሞዜ!!! ከ @bureyhanbot https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

👌 1
👎 1
ዳረን!!! በትንሿ ጥቅም ላንጣላ እንዳላኮራረፈን በትልቋ ሀገር በአንድ ላይ ለፍቅር ዳረን ካለፈው ባዶነት አትረፍርፎ ጭኖ እውኑን ተኩሷል ህልሙን ደቅኖ!!! ከ @bureyhanbot https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

👌 1
👎
ላለማጨስ ከምጨስ ማጨሴ በጀኝ ከሱስ ወደ ስስ ሳንባዬ ምን አለኝ ከ @bureyhanbot https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

👌 1
👎
ልኬ እንደ አዲሳባ ልጅ ሊያውም እንደ አብነት ድሮም ብርቅ አይደለም ኩሩ ኢትዮጵያዊነት ምንኳ በአንድ አንፖል ቢደምቁም ሳሎንና ጓዳ መብራት የሲጠፋ ለት ታማኝ ሆኖ ባንዳ መብራት የጠፋ ለት ግድግዳው ተበስቶ መስኮት ይበዛና አንገቴ ያጥራል ስለ ሰማሁ ብቻ ምኑንም ሳላየው ማመኔ ግድ ይላል ደሞ እንዳራዳልጅ ሆናለው ባላየ በዛ በጨለማ መስማት ነው እንዳየ በጥላሸት አመዴን ሳስጠቁር መርካቶ ገብቼ እንዴት ገንዘብ ልቁጠር እርጅናዬን ስሰብክ በልጅ አንደበቴ አንዱ የድንበር ድንጋዬ ገባልኝ ካንጀቴ ሀሳቤን ለመግለፅ ማሰብ የማልፈልግ ባላየ ነው ፍርዴ አላስጨንቅ በህግ ልክ እንደ አባይ ከገበረልኝ ሁሉ ነው መልኬ እስከ ግብፅ ቢለኩኝ አይታወቅ ልኬ!!! ከ emana https://telegram.me/Ismuy
Hammasini ko'rsatish...
Ye ቡረይሀን Bእሮች(አችን)

ፍለጋ አለው ዋጋ!!! @BureyhanBot

👌 1
👎
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.