cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Zubeyr Tube®

የሰው ልጅ ተውበት ማድረግን መዘንጋት የለበትም። አላህ ሱ.ወ ተመላሾችን ይወዳልና! «አንተዳውድ ሆይ!ከእኔ ጀርባቸውን የሰጡኝ ባሪያዎቼ ቢያውቁ ኖሮ እንዴት ሆኜ እንደምጠብቃቸው ከወንጀላቸው መስራት ወጥተው እኔንበመናፈቅ ይሞቱ ነበር። ዳውድ ሆይ! ይህ እዝነቴ ወይም ውዴታየ እኔን ሁሌ ለሚወነጅሉኝ ከሆነ ለእነዛ እኔን ለሚፈሩኝስ እዝነቴ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ገምት» Inbox @zu_be

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN በማድረግ *የአገራችን ብርቅዬ ዱአቶችን ቪድዮዎች በፍጥነት ማግኘት ይችላሉ * በአረብኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በዝነኛ ዱአቶች የቀረቡ መልእክቶች በአማርኛ ተተርጉሞ ይቀርብላችኋል Islamic post መጪው ግዜ የኢስላም ነው!
Hammasini ko'rsatish...
😍😍ምርጥ ኢስላማዊ ፎቶዎች😘
ቁርአን
ሀዲስ
ተፍሲር
❤️ተከታታይ የፊቂህ ትምህርቶች❤️
❤️❤️የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ትምህርቶች❤️
❤️❤️የኡስታዝ አቡበከር❤️❤️
❤️ካሊድ ክብሮም❤️
😍😍የሸህ ሰይድ ተፍሲር😘😘
❤️የሸህ ሙሀመድ ሀሚዲን ተፍሲር😘
❤️❤️ሸህ ኻሊድ አል ራሺድ😘😘
❤️ሸህ ማህሙዱል ሀሰናት❤️
❤️ሙፍቲ ኢስማኢል ሚኒክ❤️
የሰሀቦች ታሪክ
አጫጭር ቪዲዩች
አዝናኝ ትምህርቶች
Join
Hammasini ko'rsatish...
6.05 KB
Hammasini ko'rsatish...
1.38 KB
ጁምአዬዬዬ Maher Zain - Medina | Official Music Video @queensara_a
Hammasini ko'rsatish...
Maher_Zain_Medina_Official_Music_Video.134.mp414.54 MB
🌸@queensara_a♥♥😏😋😁😂😘🙄 This channel post abt all * Best friends👭👫👬♥️ * Relationship couples 💏 ♥ * Love position 😍♥️ * New music 🎵 * links😵 * video 🎥🎥 * tak tok💽💽 * vine 🎼 All comment by @sitriii https://t.me/queensara_a
Hammasini ko'rsatish...
🌸 ISLAMIC POST💛💚💙

😍Join my channel😍😍 ✨ #Pic🌋 ⚡ #islamic fashion👰💃 ✨ #makeup💋💅&hijabstyl👰 ⚡ #neshida ✨ #tiktok 🍂 JOIN 🍂 👇👇👇👇 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 @queensara_a

Hammasini ko'rsatish...
4.18 KB
ልብ የሚነካው የረሱል ሞት ሳያነቡ እንዳያልፋት ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ወደ አኺራ ሲሄዱ የነበረው ሁኔታ ሰሀቦች ሁሉ ቀኑ የጨለመባቸው ያህል ነበር ። መለከል መውት አሰላሙዓለይኩም ብሎ ገባ ወዓለይኩሙሰላም አሉ ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ለዝያራ መጣህ ወይስ ሩሕ ለማውጣት ብለው ጠየቁት ለዝያራም ሩሕም ለማውጣት ከፈቀድክልኝ ካልሆነ እመለሳለሁ አላቸው አንተ መለከል መውት ሆይ ጅብሪልን የት ተውከው ኣሉት በመጀመርያው ሰማይ መላኢኮች እያጽናኑት ነው አላቸው ከዛ ብዙ አልቆየም ወድያው መጣ ከራስጌያቸው በኩል ተቀመጠ የአላህ አምር መቅረቡን አውቅክ ኣሉት ኣዎን ኣላቸው እስቲ አበስረኝ ኣላህ ምን ኣይነት መስተንግዶ ነው ያዘጋጀልኝ ኣሉት ጅብሪልም ኣላቸው የሰማይ በሮች ሁሉም የጀነት በሮች ተከፍተዋል መላኢኮች ሶፍ ሶፍ ሁነው ያንቱን ሩሕ እየጠበቁ ነው ሑረልዓይኖችም የሩሕዎን መምጣት እየተጠባበቁ ነው አልሓምዱሊላህ እስቲ ደግሞ አበስረኝ ኡመቴ ከኔ በኋላ እንዴት ይሆናሉ ~~~~{ፊዳከ ሩሒ ያሓቢበላህ} ~{[ በዚች ቅጽበት ሩሓቸው ሊወጣ ተዘጋጅቶ የራሳቸውን መስተንግዶ የተዘጋጀላቸው ተነግሮዋቸው ሌላው ስራው ያውጣው አላሉም ሁሌም ጭንቀታቸው ለኡመታቸው ነበር ። ሓያታቸው ሙሉ ያኣላህ ምን ኣይነት ነብይ ናቸው ሶሓቦች እንዴት ሁነው ይሆን በእድሚያቸው ማለቂያ?} ጅብሪልምኣላቸው ኣላህ ጀነት ሓራም ኣድርጓል ለሌሎች ነብዮች አንተ ከመግባትህ በፊት እንዲሁም ያንተ ኡመት ከመግባታቸው በፊት ሓራም ድርጎታል ለሌሎች ነብዮች ኡመት ኣሁን ልቤ ተረጋጋ ጭንቀቴም ተውገደልኝ ኣሉ ኣንተ መለከል መውት ሆይ ኣሁን ቅረብና ሩሔን ኣውጣ ኣሉት ቀርቦ ሩሓቸው ማውጣት ጀመረ ሩሓቸው እምብርታቸው ኣካባቢ ሲደርስ ያጅብሪል የሞት ህመም እንዴት ይመራል አሉት ጅብሪልም ፊቱን ኣዞረ ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ፊቴን ማየት አስጠላህ ወይ ኣሉት ጅብሪልም ያሓቢበላህ {በሰክራት ጭንቀት ላይ ሁነህ ኣንተን ማየት ልቡ የሚረጋለት ማነው} ኣላቸው {ኣነስ ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ሩሓቸው ደረታቸው ኣካባቢ ስትደርስ ኣደራቹ በሶላትና በናንተ ቁጥጥር ያሉት ሰራተኞች} ሩሓቸው ልትወጣ ቀርባ እንኳን ስለ ሶላት ማውሳታቸው አልተዉም ዓልይ ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ረሱል (ሰ.ዓ.ወ) በመጨረሻው እስትንፋሳቸው ልትቋረጥ ስትል ከንፈራቸው ኣንቀሳቀሱ ጠጋ ብዬ ሰማኋቸው ድምጻቸው ደክሞ ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ሩሓቸው ወጣ ... ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ እስኪ አንተ / አንቺ እሄንን መልክት እንኳን ሼር አድርጉት @islamic_post2
Hammasini ko'rsatish...
በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ # አጅር # ሸር አድርጉት ፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል ፡ # ዱዓው ፡ ‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል- ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡ # ትርጉሙ --- አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው›› ፡ አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ፡፡ በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡ ፡ ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡ ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!! አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!! @HIJABISTAS
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.