طُوبَا لِلْغُرَبَاءِ
ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደጅማሬውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለዕንግዶቹ "ጡባ" ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ አለቻቸው። ያረሱ ሉሏህ እንግዶቹ እነማን ናቸው ??? ሰወች በተበላሹ ጊዜ (ራሳቸውን እና ሌሎችንም )አስተካካዮች ናቸው ። አሏቸው ። https://t.me/tubalilgurebae t.me/tubalilgurebae ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት @F_yewendimochuwa_ehit_bot
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
አኽዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዷን ክፍል① የሰለፎቻችን ሁኔታ በረመዷን ውስጥ አምልኮዊ ተግባሮቻቸው ምን ይመስል እንደነበር የሚዳስስ ት/ት። ይደመጥ🔊🔊🔊🔊 ስለ ረመዷን ቀድመን ማወቅ ያለብን ትምህሮቶች ነው! ከዚህ ጀምረን በቅደም ተከተል የምናስተላልፍላቹህ ይሆናል ተከታተሉ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3440 http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3440
እህቴ ሆይ ንቂ ዛሬ ከእስክሪን ጀርባ ሆኖ በሀራም ሰዐትሽን የሚያቃጥልብሽ ሀያዕሽን ሂጃብሽን የሚገፍሽ ልብሽን የሚያደርቅሽ ወንድ ለትዳር አይሆንሽም።
አሏህን እንፍራ ዲነል ኢስላም ከዚህ አፀያፊ ተግባር የፀዳ ነው ከትዳር በፊት ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ዲናችን አናሰድብ ከሰዎች ብንሰወር አሏህ እየተመለከተን ነው ነገ ጣቶቻችን ምላሶቻችን ይመሰክሩብናል እያንዳንዷ በሀራም የምንለዋወጣት የፍቅር ቃላት ትመዘገባለች ነገ አሏህ ፊት ቀርበን ከመርመራችን በፊት ዛሬ እራሳችንን እንመርምር!
የሰበቡ መንገድ ሊሆን ይችላል ካልሽ ቁንጅና? ስንት አለሽ? ስንት አስጠመድሽ? አይልማ አሰለን ይለያል ጀግናውማ ስለ መንሀጅሽ ይጠይቃል በድንሽ ያለሽን ጥንካሬ ይፈትሻል ኻላስ ትሆነኛለች ካለ ዳይ ወደ ኒካህ አማ ዝም ብሎ የወንድ ቱልቱላ ብዙ ቢያወራ እዳሰሚው 4.
ወንድ ሆይ ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም በእጅህ ያለው ስልክ ያአሏህ ኒዕማ ነው ተጠቀምበት እንጂ እሳት አትሸምትበት አሏህን ፍራ።
እህቴ ሆይ ትዳር ያአሏህ ሪዝቅ ነው ከማንም ጋር
ሰዐትሽን አታባክኚ ቁጥብ ሁኚ የልቡን ደርሶ ለሚተውሽ ወንድ አትሸወጂ!!
http://t.me/Menhaje_Aselefiy[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️ //t.me/Menhaje_Aselefiy
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.