cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Dashen Bank

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
48 469
Obunachilar
+24324 soatlar
+1 2327 kunlar
+7 84330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በዳሸን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አመታዊ የድንገተኛ አደጋ መከላከል ልምምድ ተካሄደ በዳሸን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አመታዊ የድንገተኛ አደጋ መከላከል ልምምድ (Annual Fire Safety and Drill Exercise) ዛሬ ተካሂዷል፡፡ ይህ ልምምድ የድንገተኛ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት አቅምን ለመገንባት እንዲቻል የሚከናወን መሆኑን የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና በአደጋ ጊዜ ቺፍ ኢቫኩዌሽን ኦፊሰር አቶ አስፋው አለሙ አመልክተዋል፡፡ የዳሸን ባንክ የደህንነትና ሰኪውሪቲ መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ኤባ ልምምዱ በባንኩ አደጋ ቢከሰት የመከላከል አቅምን የሚያሳድግ መሆኑን ገልፀዋል። ከዚህ ልምምድ ቀደም ብሎ በድንገተኛ አደጋ መከላከልና የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለባንኩ ሰራተኞች ተሰጥቷል፡፡ የዳሸን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ህንፃ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከያ መሳሪዎች የተገጠሙለት ሲሆን ከአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 106 24😁 14
Photo unavailableShow in Telegram
ሐላል የሆነ ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ? የሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ(የኢንቨስትመንት ሒሳብ) ይህ የሒሳብ አይነት በግለሰቦች፣በዕድሮች፣በተለያዩ ማህበራቶች፣ ከሃገር ውጪ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሊከፈት ይችላል፡፡የሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳብ ደንበኞች ትርፍና ኪሳራን ለመካፈል በተወሰነ የጊዜ ገደብ የሚከፍቱት ሒሳብ ነው። #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #IFB #sharik #InterestFreeBanking #finance #banking #halal #halalbusiness #finance
Hammasini ko'rsatish...
👍 18 6😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዳሸን ከፍታ 3ተኛው ዙር የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው ለበለጠ መረጃ የዳሸን የጥሪ ማዕከል (6333) ይደውሉ ወይንም ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ! Facebook | Instagram | X | Linkedin | Tiktok | Youtube #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenkefta #entrepreneur #registration
Hammasini ko'rsatish...
👍 39 5🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዳሸን ከፍታ 3ተኛው  ዙር የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ሊያልቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው ለበለጠ መረጃ የዳሸን የጥሪ ማዕከል (6333) ይደውሉ ወይንም ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ! Facebook | Instagram | X | Linkedin | Tiktok | Youtube #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenkefta #entrepreneur #registration
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በፓሪስ በሚደረገው የ2024 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉት የአገራችን ዕንቁ አትሌቶች የመሸኘ ሙዚቃ ኮንሰርት ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ተዘጋጅቷል። የኮንስርቱን ትኬት በአቅራቢያ በሚገኙት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እና በአሞሌ ዋሌት ቴሌግራም ቦት መግዛት እንደሚችሉ ስናሳውቅዎት በታላቅ ደስታ ነው። #parisolympics2024 #ethiopia #olympics #athletics #amole #DashenBank
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 6🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይጠንቀቁ! በዳሸን ባንክ ስም በተከፈቱ ሃሰተኛ የሊንክዲን ገጾች እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ! ትክክለኛውን የዳሸን ባንክ ሊንክዲን ገፃችንን ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:- https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Fake #scam #scamalert #fakepage
Hammasini ko'rsatish...
👍 17 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የ12ኛ ክፍል የ2016 ዓ.ም አገር አቀፍ የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ፤ ፈተናውን በስኬት በማለፍ የልፋታችሁን ፍሬ የምታገኙበት እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን። Facebook | Instagram | X | Linkedin | Tiktok | Youtube #ethiopiaexam #ethiopiannationalexam #exitexam #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 92 17😁 7
03:28
Video unavailableShow in Telegram
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የኦንላይን ሲኒማ መተግበርያ Tele Tv፤ ዳሽን ባንክ የአለም አቀፍ ክፍያ አጋር መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። #DashenBank #Bank #OnlineTV #Movies #Ethiopia #ኢትዮጵያ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የኦንላይን ሲኒማ መተግበርያ Tele Tv፤ ዳሽን ባንክ የአለም አቀፍ ክፍያ አጋር መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። #DashenBank #Bank #OnlineTV #Movies #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Hammasini ko'rsatish...
31.96 MB
👍 49 16
Photo unavailableShow in Telegram
አጭበርባሪዎች ከዳሸን ባንክ የተደወለ በማስመሰል ደንበኞችን ለጉዳት የሚያጋልጥ የግል መረጃዎችን እንዲያጋሯቸው በማድረግ ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም ይሞክራሉ፡፡ ነገር ግን በባንካችን አሠራር መሰረት፣ ከሞባይል ባንኪንግ(አሞሌ) አገልግሎት ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎትም ሆነ የአሠራር ሂደት የለም፡፡ መሰል ጥሪዎች ሲደርስዎት የተደወለበትን ስልክ ቁጥር በነጻ የስልክ መስመር 6333 ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ያመልክቱ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #amole #secure #cybersecurity #security #informationtechnology
Hammasini ko'rsatish...
👍 56 18🤩 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.