cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Dessie City Football Club

👇👇👇👇👇👇👇 ስለ ደሴ ከነማ አዳዲስ መረጃ ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ድል እና ስኬት ለደሴ ከነማ!!! አስተያየት ካሎ የምንጨምረው የምናስተካክለው ካለ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ela_xo መስጠት ይችላሉ @ethio20 @KiramanC 🇳🇬🇳🇬 ድል እና ስኬት ለቅንቶቹ ደሴ ከተማ ይሁን ሁሌ🇳🇬🇳🇬

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 819
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kunlar
-4230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሐ" የውድድር አመቱ አጠቃላይ የደረጃ ሰንጠረዥ !!
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታዎች ውጤት ምድብ ሀ - አሰላ ሀላባ ከተማ 0-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ምድብ ሐ - ባቱ ደሴ ከተማ 0-0 የካ ክ/ከተማ
Hammasini ko'rsatish...
⌚️ተጠናቋል ✅ #ገላን_ከተማ  2-1 #ደሴ_ከተማ
Hammasini ko'rsatish...
ዒድ ሙባረክ‼️ የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረበያ በመታየቷ የኢድ አል ፊጥር በዓል በነገው ዕለት ጁምዓ ሚያዝያ 13/ April22/2023 መሆኑ ታውቋል። እንኳን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የጨዋታ ውጤቶች ፣ቀጣይ ጨዋታዎች እና የደረጃ ሰንጠረዥ
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት የዛሬ 10:00 ጨዋታዎች ውጤት ! ምድብ ሀ - አሰላ ቤንች ማጂ ቡና 2-0 ቡታጅራ ከተማ 45' ኤፍሬም ታምሩ 59' ዘላለም በየነ ምድብ ለ - ሀዋሳ አምቦ ከተማ 3-1 ጉለሌ ክ/ከተማ 15' ሚልኪ ዘለቀ  | 75' ጁንዴክስ አወቀ 31' ነቢል አብዱልሰላም 90+1' ነቢል አብዱልሰላም ምድብ ሐ - ባቱ ነገሌ አርሲ 0-1 ደሴ ከተማ                                           15' ማናዬ ፋንቱ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ፡፡” ✝️ እንኳን ለ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ✝️ ♥️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዕለተ ዓርብ፣ ዕለተ ስቅለት፣ መልካሙ ዓርብ በዚህች ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል የተሰቀለባት ዕለት ናትና “ዕለተ ስቅለት”፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ለሰው ልጅ ድኅነት በፈቃዱ ራሱን አሳልፎ ለሞት በመስጠቱ የተገለጠባት ናትና “መልካሙ ዓርብ” ይባላል።   ዓርብ ነግህ (ሲነጋ) በዚህች ዕለት በነጋ ጊዜ የአይሁድ ሊቃነ ካህናት ኢየሱስን ወደ ፍርድ አደባባይ ሊያወጡት፣ ለጲላጦስ አሳልፈው ይሰጡት ዘንድ እንዲሁም በፍርድ አደባባይ ይሰቅሉት ዘንድ የተማከሩበት ዕለት ነው። “ሲነጋም  ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ጌታችን ኢየሱስን ሊገድሉት ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት” እንዲል። (ማቴ.፳፯፥፩-፪)
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሐ ሙሉ ሰሀት⏰🔥 ✅ #ደሴ_ከነማ 0_1 #ስልጤ_ወራቤ                                          🏟 ባቱ ሼር ስታድየም
Hammasini ko'rsatish...
የደሴ ከተማ ከደቂቃዎች ቡሀላ ከስልጤ ወራቤ ጋር ጨዋታ አለው መረጃ ባገኝን ቁጥር ለማቅረብ እሙክራለሁ! ድል ለጦሳ ፈርጦቹ ይሁን!!
Hammasini ko'rsatish...