cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

Reklama postlari
1 307
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-97 kunlar
-1930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የመጪው የፋሲካና የኢድ አልፈጥር በአላቶችን ምክንያት በማድረግ ከወዲሁ ልዩ ዝግጅት አድርገን ባለፈር ምንጣፍ ውበትን እና ጥራት ጨምሮ በአዲስ መልክ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን ዋጋ 👉2000ብር ብቻ 😮😍 ለማዘዝ 👉0948015928 ቁመት 2ሜትር 👉ለፀሎት ቤት 👉ለሶፋ መሀል ጎን ሜትር ከ50 👉ለመኝታ ቤት 👉ነፃ delivery
Hammasini ko'rsatish...
ባለፈር ምንጣፍ ውበትን እና ጥራት ጨምሮ እንዲሁም የሶፋ ጨርቆችን በአዲስ መልክ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን ምንጣፍ 👉ዋጋ 👉2000ብር ብቻ የሶፋ ጨርቅ 👉ዋጋ 👉8500 😮😍 ለማዘዝ 👉0948015928 ቁመት 2ሜትር 👉ለፀሎት ቤት 👉ለሶፋ መሀል ጎን ሜትር ከ50 👉ለመኝታ ቤት
Hammasini ko'rsatish...
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃን ልደቱ በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ብዓሉ የሠላም የፍቅር ይሁንልን 💕🙏💕 በኤፍራታ ምድር በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም/2/ ጌታ ተወለደ ከድግል ማርያም/2/ ብራናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ /2/ ፍጥረቱም ዘመረ ሀሌ ሉያ እያለ /2/ አዝ መንጋውን በለሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይ ሰሙ ታላቅ የምስራች በመላእክት ግርማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ አዝ ድገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው ባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው ክበር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው ሰላምን በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው አዝ ቤትሄለም ሂደው ጌታን ተሳለሙ ከእናቱ ጋር ሁነው በግርግም አገኙት የመላእክትን ዜማ እረኞች አወሩ በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ አዝ በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ ህፆን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት እርሱ ነው ለሰወች የድነት ምልክት 👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤️💒❤️🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 💚💛❤️🙏👏🙏👏🙏👏
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
አባ ሲኖዳ (የባህታዊያን አባት)በአገረ ግብፅ የሚገኘው የቀዩ እና ነጩ ሲኖዳ ገዳም red & White monastery ክፍል 1

እንኳን ወደ ቻናላችን ደና መጣችሁ! በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ👈 http://t.me/gedle_kidusan -Tiktok👈

https://vm.tiktok.com/ZSPJgDPE/

-Instagram👈

https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1cgssr6qftjyf&utm_content=1ynsu85

Facebook

https://www.facebook.com/

👈 እንተ-ይእቲ-channel-109357960668447/ YouTube👈 እንተ ይእቲ Tube.

https://m.youtube.com/channel/UCqKzkC9J0npZ37iNdbolgqQ

ሊንኩ በመጫን like & subscribe በማድረግ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ዎችን፣ስብከቶችን፣እና በግብፅ አገር የሚገኙ እመቤታችን እና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያረፉባቸውን ቅዱሳት ገዳማትን እንዲሁም ቀደምትና ጥንታዊ ገዳማትን መጎብኘት ይችላሉ። ለወዳጆቾም ሼር ያድርጉ gedle_kidusan #እንተይህቲ tube 👈👈👈 #Ethiopian #orthodoxtewahedo #habsha #Ethiopia

Hammasini ko'rsatish...
حلقة خاصة عن القديس " الشهيد أباسخـيـرون القـلـيـنـي " ...

حلقة خاصة .. قناة سي تي في .. الشهيد أباسخـيـرون القـلـيـنـي ... القس : بيشوى رسمي .. كاهن كنيسة القديس الشهيد أباسخـيـرون القـلـيـنـي - البيهو - المنيا

Hammasini ko'rsatish...
አባ ሲኖዳ (የባህታዊያን አባት)በአገረ ግብፅ የሚገኘው የቀዩ እና ነጩ ሲኖዳ ገዳም red & White monastery ክፍል 2

እንኳን ወደ ቻናላችን ደና መጣችሁ!በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ👈 http://t.me/gedle_kidusan-Tiktok👈

https://vm.tiktok.com/ZSPJgDPE/-Instagram👈https://www.instagram.com/invites/...

Hammasini ko'rsatish...
አባ ሲኖዳ (የባህታዊያን አባት)በአገረ ግብፅ የሚገኘው የቀዩ እና ነጩ ሲኖዳ ገዳም red & White monastery

እንኳን ወደ ቻናላችን ደና መጣችሁ!በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ👈 http://t.me/gedle_kidusan-Tiktok👈

https://vm.tiktok.com/ZSPJgDPE/-Instagram👈https://www.instagram.com/invites/...

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.