Fana Media Corporation S.C (FMC)
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Ko'proq ko'rsatish206 043
Obunachilar
+124 soatlar
+1447 kunlar
+1 37530 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
يوليو '25
يوليو '25
+410
7
1 kanaldaيونيو '25
+2 076
16
10 kanalda Get PRO
مايو '25
+683
100
13 kanalda Get PRO
أبريل '25
+766
22
11 kanalda Get PRO
مارس '25
+1 398
25
9 kanalda Get PRO
فبراير '25
+439
34
10 kanalda Get PRO
يناير '25
+1 843
150
10 kanalda Get PRO
ديسمبر '24
+2 725
50
10 kanalda Get PRO
نوفمبر '24
+3 998
86
17 kanalda Get PRO
أكتوبر '24
+5 573
189
21 kanalda Get PRO
سبتمبر '24
+3 654
134
16 kanalda Get PRO
أغسطس '24
+5 043
58
12 kanalda Get PRO
يوليو '24
+4 044
90
19 kanalda Get PRO
يونيو '24
+2 466
41
17 kanalda Get PRO
مايو '24
+2 872
33
12 kanalda Get PRO
أبريل '24
+3 665
34
17 kanalda Get PRO
مارس '24
+3 885
34
14 kanalda Get PRO
فبراير '24
+2 197
32
17 kanalda Get PRO
يناير '24
+2 393
36
13 kanalda Get PRO
ديسمبر '23
+1 330
34
15 kanalda Get PRO
نوفمبر '23
+950
25
14 kanalda Get PRO
أكتوبر '23
+2 594
18
14 kanalda Get PRO
سبتمبر '23
+664
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '23
+1 096
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '23
+1 435
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '23
+998
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '23
+893
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '23
+1 158
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '23
+784
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '23
+520
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '23
+2 902
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '22
+761
@0
0 kanalda Get PRO
نوفمبر '22
+1 975
@0
0 kanalda Get PRO
أكتوبر '22
+1 522
@0
0 kanalda Get PRO
سبتمبر '22
+2 769
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '22
+3 626
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '22
+2 861
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '22
+1 309
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '22
+545
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '22
+932
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '22
+2 174
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '22
+557
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '22
+667
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '21
+1 906
@0
0 kanalda Get PRO
نوفمبر '21
+6 954
@0
0 kanalda Get PRO
أكتوبر '21
+6 174
@0
0 kanalda Get PRO
سبتمبر '21
+4 590
@0
0 kanalda Get PRO
أغسطس '21
+8 073
@0
0 kanalda Get PRO
يوليو '21
+8 109
@0
0 kanalda Get PRO
يونيو '21
+5 233
@0
0 kanalda Get PRO
مايو '21
+3 368
@0
0 kanalda Get PRO
أبريل '21
+2 989
@0
0 kanalda Get PRO
مارس '21
+3 901
@0
0 kanalda Get PRO
فبراير '21
+1 875
@0
0 kanalda Get PRO
يناير '21
+4 189
@0
0 kanalda Get PRO
ديسمبر '20
+154 311
@0
0 kanaldaSana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
08 يوليو | +11 | @0 | 0 | |
07 يوليو | +37 | @0 | 0 | |
06 يوليو | +37 | 7 | ||
05 يوليو | +51 | @0 | 0 | |
04 يوليو | +54 | @0 | 0 | |
03 يوليو | +83 | @0 | 0 | |
02 يوليو | +68 | @0 | 0 | |
01 يوليو | +69 | @0 | 0 |
Kanal postlari
የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 79 ከመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ አፈጻጸም 79 በመቶ ደርሷል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሸ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከሌሎች የፌደራልና ክልል ኃላፊዎች ጋር በመሆን አውሮፕላን ማረፊያውን የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በዚሁ ወቅት እንደተገለጸው፥ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው የቆረጣና…
https://www.fanamc.com/archives/296507
94510
2 | በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት በመስጠት ውይይት ተደርጓል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ መገንባት አስፈላጊ ስለመሆኑ በኢትዮጵያ በኩል አጽንኦት ተሰጥቶታል አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ላይ የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ በማብራሪያቸው፤…
https://www.fanamc.com/archives/296502 | 3 283 |
3 | በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ፍቃዱ ተሰማ ጋር የተደረገ ቆይታ- ምሽት 3፡00 ይጠብቁን | 5 399 |
4 | ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ አፍሪካውያንን ለተሻለ ዕድገት ያነሳሳል – ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለው ኢኮኖሚያዊ ለውጥ አፍሪካውያንን ለተሻለ እድገት ያነሳሳል አሉ። ኮሞሮስ ባቀረበችው ግብዣ መሰረት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ 50ኛው የኮሞሮስ የነፃነት በዓል በሞሮኒ ከተማ ሲከበር መታደማቸው ይታወሳል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለግብዣው ምስጋና አቅርበው፥ ኢትዮጵያ ከኮሞሮስ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ…
https://www.fanamc.com/archives/296498 | 5 147 |
5 | የቴፒ አነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴፒ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ከረዥም ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በአነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታና በትራንስፖርት ዘርፍ የግል ባለሀብቶችን ማሳተፍ የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አድርጓል። ዛሬ ሥራ የጀመረው የቴፒ አውሮፕላን ማረፊያ…
https://www.fanamc.com/archives/296494 | 6 875 |
6 | በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ | 6 641 |
7 | አረንጓዴ አሻራን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ጋር የማስተሳሰር ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በበጋ ወቅት ሲከናወኑ ከቆዩት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ጋር በማስተሳሰር በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በየካ ተራራ በመገኘት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አመራር አባላትና ሰራተኞች ጋር አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሃይ ጳውሎስ በዚሁ…
https://www.fanamc.com/archives/296489 | 8 447 |
8 | ተረጂነትን ማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተረጂነትን ለማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ አድርገን ማሰብ አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “90 ዓመታትን የተሻገረ የሰብዓዊ አገልግሎት አሻራ” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት ተከብሯል። የማህበሩ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚሁ…
https://www.fanamc.com/archives/296480 | 8 135 |
9 | የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት 299 ሺህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው አለ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ፈተናውን እየወሰዱ ከሚገኙት ተማሪዎች መካከል 31 ሺህ 50 የሚሆኑት በበይነ መረብ እየተፈተኑ ነው። በበይነ መረብ የሚፈተኑት ተማሪዎች ከቴክኖሎጂ ጋር…
https://www.fanamc.com/archives/296472 | 7 973 |
10 | የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከድህነት ለመውጣት ትልቅ መሰረት ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ምርታማነትን በማሳደግ ከድህነት ለመውጣት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ መሰረት ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡ በአማራ ክልል”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ አቦላ ተፋሰስ ላይ የክልሉ አመራሮች በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/296474 | 7 648 |
11 | ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ አቶ ኦርዲን በድሪ እንዳሉት፤ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ግብር በሙሉ አቅም መሰብሰብ አለበት። ለዚህም በግብር አሰባሰብ ላይ የሚስተዋሉ ውስንነቶችን…
https://www.fanamc.com/archives/296467 | 7 764 |
12 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
በመትከል ማንሰራራት፡ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሃግብራችንን በመቀጠል ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል። | 8 874 |
13 | ከንቲባ አዳነች የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ እና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። የስፖርት ማዘውተሪያና የህጻናት መጫወቻ ማዕከላቱ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መሪ ሎቄ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ እንዲሁም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በተለምዶ መላጣ…
https://www.fanamc.com/archives/296459 | 9 620 |
14 | የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | 10 275 |
15 | ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር የጎንዮሽ ውይይቶችን በማድረግ ያለውን ትብብር የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ጠቅላይ…
https://www.fanamc.com/archives/296449 | 14 133 |
16 | በጉርሱም ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከጉርሱም ወረዳ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ በአደጋውም ባጃጁ ውስጥ የነበሩ የ6 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉን በወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል መከላከል መምሪያ ም/ሃላፊ ኢንስፔክተር…
https://www.fanamc.com/archives/296446 | 13 354 |
17 | በመዲናዋ ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ የከተማዋ ሥራና ክህሎት ቢሮ። በም/ከንቲባ ማዕረግ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ እንዳሉት ÷ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለዜጎች ቋሚ የሥራ እድል ለመፍጠር ሲሰራ ቆይቷል። በ2017 በጀት ዓመት መጀመሪያ በአዲስ አበባ ለ300 ሺህ…
https://www.fanamc.com/archives/296443 | 12 487 |
18 | አልማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች ሊያስመርቅ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡ በአልማ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበረ መኩሪያ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበሩ በክልሉ ሁሉም ዞኖች የትምህርት፣ ጤና እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክቶች መገንባቱን ተናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከሐምሌ 1 አስከ 15…
https://www.fanamc.com/archives/296440 | 11 892 |
19 | በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ:- | 10 630 |
20 | የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል። ለገሰ ቱሉ…
https://www.fanamc.com/archives/296436 | 11 066 |