cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ከብዕሬ ጫፍ

legatem aseba kalate legatatem

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማረኝ እንዳልልህ እኔስ ሳውቀው ምንም የለም አንተን ያስቀየምኩህ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈከኝ ተበድየም ባንተ ላይ መቁረጥ አቃተኝ💔🥺 g...
Hammasini ko'rsatish...
፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…🤎 ለጨለማ ብርሀን አለው🖤🤍 ለክረምት በጋ አለው🌦☀️ ለሀዘን ደስታ አለው😔😊 ለማጣት ማግኘት አለው🙃🙂 ለመሰበር መጠገን አለው🥀🌺
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንዴ ስንታመም የቱ ጋ እንዳመመን እራሱ ግራ ይገባናል.....🥺 Ufff💔🥺 g,
Hammasini ko'rsatish...
እኔ በነፍሴ ጥልቀት ውስጥ ቃል አልባ ዜማ አለ ምስል አልባ ስዕል በውስጤ ተሳለ ጀምበር ተሸኮርምማ ጸሐይ በመክሰሟ ምሽት ላይ ስትደማ የምስራቁ ጽልመት የምዕራቡ ተስፋ ያንቺ መንፈስ በኔ ፈዞ እንደ ንፋስ ጠፋ ሳሙኤል በለጠ(ባማ)
Hammasini ko'rsatish...
♥የዘገየው ለታ♥ እኔ ራሴን መግለፅ ሳልችል በመቅረቴ ዛሬ ከሰው ሳይሽ ተጎዳ ስሜቴ ቃላት ስመርጥ ስውል ላንቺ ላሰማምር ድንገት በመጣ ሰው አመለጠኝ ፍቅር አበባው እጄ ላይ ሊማሽሽ ነው በቃ ሺ ቃላት ስመርጥ ላንቺ የሚበቃ እንዴት ብዬ ላውራሽ ከኤድሽ በዋላ ተሸፋፈንሽብኝ በሌላ ሰው ጥላ የዘገየው እኔ ማንን እወቅሳለው እንደፈረደብኝ ልቤን አክማለው ♥
Hammasini ko'rsatish...
"ለምንድንነው ስልኳን VLC ብለህ Save ያደረከው ❓ " ሲሉት #ሁሉንም_ታጫውታለች 🤣😝
Hammasini ko'rsatish...
እወዳት ነበር እኮ ግን ምግብ አዝዘን እየበላን ከቦርሳዋ ሸገር ዳቦ ስታወጣ ዘጋችኝ ዘጋችኝ😡😡
Hammasini ko'rsatish...
የሚስቴን ስልክ በአጋጣሚ ስከፍተው "ያ በሬሽ አሁንም አለ እንዴ?" የሚል ሜሴጅ አየሁ : ሚስቴ ሳትነግረኝ በሬ መነገድ ጀምራ ይሆን🤔
Hammasini ko'rsatish...
ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች😜😂
Hammasini ko'rsatish...
ሚስት ባሏ መታጠቢያ ቤት ሲገባ ጠብቃ የባሏን ሞባይል መበርበር ስትጀምር እነዚህን ስሞች አገኘች፣ 1. Super Woman 2. My Love 3. Woman of my Dream 4. princess 5. Second Mom በጣም ተናደደችና የመጀመሪያውን ስትደውል የባሏ እናት አነሱ፣ ሁለተኛውን ስትደውል የባሏ ታላቅ እህት አነሳች፣ ሶስተኛውን ስትደውል የተይዟል ምልክት አሳያትና ቀጥሩን ስታጣራ የራሷ መሆኑን አረጋገጠች፣ አራተኛውን ስትደውል የሴት ልጇ ቁጥር ሆነ፣ አምስተኛውን ስትደውል የራሷ እናት ቁጥር ሆነ። #ባሏ_ከመታጠቢያ_ቤት ሲወጣ ሞባይሉን ስትጎረጉር በመድረሱ "ምን ፈልገሽ ነው?" ሲላት "ስለተጠራጠርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ። 5 ስልኮች ላይ ደውዬ ታማኝነትህን አረጋግጫለሁ" ብላ የደስ ደስ 5000ብር ሰጠችው። ባልየው ብሩን ተቀብሎ "Abebe Mechanic" በሚል ስም ለተመዘገበችው ውሽማው ሥጦታ🎁 ገዝቶላት ሄደ🚶
Hammasini ko'rsatish...